ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 244
المشتركون
+4024 ساعات
+2217 أيام
+82730 أيام
أرشيف المشاركات
7 259
15. ተውሂድን ማወቅ ብቻ በቂ ነውን?
A. አዎ፣ ምንም አምልኮ አያስፈልግም
B. አይ፣ ማወቅን ከእምነትና ከተግባር ጋር ማጣመር ያስፈልጋል
C. አዎ፣ ሶላት አያስፈልግም
D. አዎ፣ ሽርክም ችግር የለውም
7 259
14. “ኢለላህ” የሚለው ክፍል ምንን ያረጋግጣል?
A. ሁሉም ሊመለክ ይችላል
B. አላህ ብቻ በእውነት የሚመለክ መሆኑን
C. መላእክት አማልክት መሆናቸውን
D. ሰው ራሱን መመለክ እንደሚችል
7 259
አስተውሉ❗️
13. የ“ላ ኢላሀ ኢለላህ” የመጀመሪያው ክፍል “ላ ኢላሀ” ምንን ያመለክታል?
A. አላህ ፈጣሪ ነው
B. ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ሁሉን መካድ
C. መላእክትን ማመን
D. ነቢያትን መከተል
7 259
15. ትልቁ ሽርክ ላይ ሆኖ ሳይቶብት ከሞተ ምን ይሆናል?
A. በራሱ ይሰረዛል
B. አላህ አይምረውም
C. ሁሉም ይቅር ይባላል
D. ምንም አይሆንም
7 259
5. “ላ ኢላሀ ኢለላህ” ትርጉሙ የትኛው ነው?
A. አላህ ብቻ ፈጣሪ ነው
B. ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም
C. ሙሐመድ ﷺ ነቢይ ነው
D. አላህ ታላቅ ነው
