ru
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 244
Подписчики
+4024 часа
+2217 дней
+82730 дней
Архив постов
እሺ አስተውሉልኝ አህባብ ወንዶችም ተሳተፉበት ጥያቄው የሴቶች ቢሆንም 21.የሀይድ እና የኢስቲሀዳ ልዩነትን አስቀምጡ

አንድ እንጨምር እንዴ👀

20.የመጨረሻ ጥያቄ 100 አመት ሞቶ የተነሳው ነቢይ ማነው??

19.አላህ ንፋስን ለሱ ታዛዥ ያደረገለት ነቢይ ማነው?

ተውራት ለማነው የወረደው❓

ኢንጂል ለማነው የወረደው❓ የው አለይሂ ሰላም አትርሱ 👀

ኧረ አለይሂ ሰላም ጨምሩ ጉድኮ ነዎ አሉ ሸይኹ👀

አጭር መልስ ❗️❓ ዘቡር ለማነው የወረደው 1 መልስ🙌

ዛሬ ምን ሁናችሁ ነው አህባብ ተሳተፑ እንጂ👀

15. ተውሂድን ማወቅ ብቻ በቂ ነውን? A. አዎ፣ ምንም አምልኮ አያስፈልግም B. አይ፣ ማወቅን ከእምነትና ከተግባር ጋር ማጣመር ያስፈልጋል C. አዎ፣ ሶላት አያስፈልግም D. አዎ፣ ሽርክም ችግር የለውም

14. “ኢለላህ” የሚለው ክፍል ምንን ያረጋግጣል? A. ሁሉም ሊመለክ ይችላል B. አላህ ብቻ በእውነት የሚመለክ መሆኑን C. መላእክት አማልክት መሆናቸውን D. ሰው ራሱን መመለክ እንደሚችል

አስተውሉ❗️ 13. የ“ላ ኢላሀ ኢለላህ” የመጀመሪያው ክፍል “ላ ኢላሀ” ምንን ያመለክታል? A. አላህ ፈጣሪ ነው B. ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ሁሉን መካድ C. መላእክትን ማመን D. ነቢያትን መከተል

15. ትልቁ ሽርክ ላይ ሆኖ ሳይቶብት ከሞተ ምን ይሆናል? A. በራሱ ይሰረዛል B. አላህ አይምረውም C. ሁሉም ይቅር ይባላል D. ምንም አይሆንም

11. አላህ ሰዎችን ለምን ፈጠረ? A. ለሀብት B. ለመጫወት C. እርሱን እንዲያመልኩ D. ለዝና

10. ነቢያት ሁሉ ሰዎችን ወደ ምን ጠሩ? A. ወደ ሀብት B. ወደ ተውሂድና አላህን ብቻ ማምለክ C. ወደ ዝና D. ወደ ንግድ

9. ዱዓ በመሠረቱ ለማን መደረግ አለበት? A. ለሰዎች B. ለመላእክት C. ለአላህ D. ለነቢያት

8. ዱዓ ከምን ይቆጠራል? A. ከአምልኮ B. ከንግድ C. ከስፖርት D. ከልማድ ብቻ

7. ሽርክ ማለት ምንድነው? A. አላህን ማመስገን B. ከአላህ ጋር ሌላን በአምልኮ ማጋራት C. ቁርአን ማንበብ D. ሶላት መስገድ

6. የተውሂድ ተቃራኒ ምንድነው? A. ሱና B. ኢማን C. ሽርክ D. ሶላት

5. “ላ ኢላሀ ኢለላህ” ትርጉሙ የትኛው ነው? A. አላህ ብቻ ፈጣሪ ነው B. ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም C. ሙሐመድ ﷺ ነቢይ ነው D. አላህ ታላቅ ነው