Abu Hayder Aliy
الذهاب إلى القناة على Telegram
نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
569
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+287 أيام
+6030 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ
ﷺ 🌹 .................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
+1
قال رسول الله ﷺ:
«عَجَبًا لأَمْرِ المؤمنِ، إنَّ أَمْرَهُ كُلَّهُ له خيرٌ، وليس ذاك لأحدٍ إلا للمؤمنِ؛ إن أصابته سرَّاءُ شكر فكان خيرًا له، وإن أصابته ضرَّاءُ صبر فكان خيرًا له».
رواه صحيح مسلم.
የአላህ መለክተኛ ﷺ የሙእሚን ነገር በጣም ይገርማል! ለማንም የለላቸዉ እድል ለነሱ አላቸዉ አሉ ሙአሚን ለሆነ ሰዉ ሁልግዜ ኸይር (አጅር) ይፃፍለታል 'ጥሩ ነገር ሲያገኙ አላህን ያመሰግናሉ አጅር ይፃፍላቸዋል ' መጥፎም ነገር ሲያጋጥማቸዉ ይታገሳሉ ከዛም አሁንም አጅር ይፃፍላቸዋል ።
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ባሪያው አመስጋኝና ምህረትን ለማኝ በሆነ ጊዜ፤ መልካም ነገር ለርሱ እጥፍ ድርብ ከመሆንና መጥፎ ነገር ከርሱ ከመገፍተር አይወገድም።»
📚 ۞ مجمــوع الفتــاوى【14/262】۞
ትእገስት ሐቂቃ ከዝህም በፊት እንደፃፍኩት አሁን ላይ ትእግስት የለንም ብዙዎቻችን የሆነ ነገር ሲደርስብን ድሕነት :መሰረቅ : ከሰዎችጋ አለመግባባት ሲፈጠር መታገስ አቅቶን የፈለግነዉን እያደረግን እኔ ታጋሽ ነኝ እንላለን
አላህ እኛን ከፈጠረን ጀምሮ በኛ ላይ የዋለልንን ፀጋ ብንቆጥረው ሐቂቃ ለሱ የሚመጥን ምስጋናም የለንም የምር" ሙሉ የሰዉነት አካላችን ምላስ ሆኖ 24 ት ሰዓት አልሐምዱሊላህ እያልን ብንዉልም ብናድርም የአላህን ዉለታ አይከፍልልንም ።
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
አንዳንዶች ለነገርና በአቋራጭ ለመክበር ብላችሁ እየተንቀለቀላችሁ የሚላኩላችሁን ሊንኮች ተስገብግባችሁ እየነካችሁ ሐክ እየተደረጋችሁ ነው።
ሐክ መደረጋችሁ ብቻ ሳይሆን ፈሳድ በየግሩፓችሁና ቻታችሁ በስማችሁ ይላካል። ስንት ጊዜ ተነግሯችሁ እንዴት እንደሚገባችሁ አላውቅም።
https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa
🔔 የተለያዩ ጠቃሚ እና ምርጥ ኢስላማዊ ቻናሎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዘ፣ እውቀትና መዝናኛን ያጣመሩ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ።
📥 ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦
Free promoter :- @Suna_waver
Repost from ኑረድን አል ሀበሺይ🇸🇦قناة أبو أنس نور الدين الأثري🇸🇦
⭕️👌አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! ‼️
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
👌⭕️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለእህት ለወንዲሞች ሸር እናድርግላቸው
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
https://t.me/abuanes53
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን
ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂዑን
ሙሀመድ አደምና
ሙሀመዴ አሊ በእምነታቸው ብቻ በዘግናኝ ጭካኔ ተገድለዋል።
(ለአዲስ አበባ ፖሊስ፣
ለፌደራል ፖሊስ እና ለመንግስት ገጾች)
>መሐል አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ ሙሐመድ አደምና
ሙሐመድ ዓሊ የተባሉ ሁለት #ምስኪን የቁርኣን ደረሶች ያለምን ምክንያት በተኙበት አንገታቸው ታንቆና ታርደው፣ አይናቸው ወጥቶ ተገድለዋል‼️
ይህ ሆን ተብሎ የተፈጸመ የጥላቻ እና የሽብር ወንጀል ነው! መንግስት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ እነዚህን አረመኔ ገዳዮች በአስቸኳይ አድኖ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ እንጠይቃለን!
የሙስሊሙ ደም ርካሽ አይደለም!
ይህንን ዘግናኝ ጭፍጨፋና የንፁህ ወንድሞቻችንን ሞት ሁላችንም ሙስሊሞች በሙሉ ድምፅ ልናወግዝ ይገባል።
የእውቀት ባለቤቶች
ታዋቂ ሰዎች
የቻናል ባለቤቶች ሁላችንም በአንድ ድምፅ እንጩህ
ለቀጣይም እንመካከር እባካችሁ ግፋችን በዚህ ይቆም ዘንድ እንትጋ እስከ መቼ‼️
> #JusticeForMuhammedAdem #JusticeForMuhammedAli #AddisAbabaPolice
አንዳንድ ግዜ ቀልባችን በዱንያ ሲንጠለጠል እና የገንዘብ ባለቤቶችን ብቻ ስንመለከት እራሳችንን ድሃ አድርገን ስናስብ - ትክክለኛ የድህነትን እና የሀባታምን ትርጓሜ ማስታወስ ያስፈልጋል :-
فالإسلام لا يجعل التفاضل بالغنى والفقر، وإنما بالتقوى والعمل الصالح.
እስልምናችን ሰወችን የሚያበላልጠው በሐብትና በጤና ሳይሆን አላህን በመፍራትና መልካም ስራን በመስራት በቻ ነው ።
قال الله تعالى:
﴿إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِنْدَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ﴾ [الحجرات: 13].
ጌታችን አላህ እንድህ ይላል :- ከናንተ ውስጥ የተከበረዉ የበላይ የሆነው አላህን የሚፈራዉ ነዉ ።
ነብያችን ﷺ እንድህ ይሉናል :-
«ليس الغِنَى عن كثرة العَرَض، ولكن الغِنَى غِنَى النفس» رواه صحيح البخاري وصحيح مسلم.
ከናንተ ሐብታም የሚባለዉ የዱንያን አስፔዛ የሟላ አይደለም ሐብታሙማ :- አላህ የሰጠዉን የወደደና በሰጠዉ የተበቃቃ ነዉ ።
وقال ﷺ:
«إنما الغنى غنى القلب، والفقر فقر القلب»
ኢብኑ_ረጀብ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ድህነት ማለት ገንዘብ ማጣት እንዳይመስልህ፣ ነገር ግን ዲንን ማጣት ከድህነቶች ሁሉ የከፋውና ትልቁ ነው።»
📚 ۞ مجمـوع الرسائـل【1/65】
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
📣 ታላቅ ብስራት የደውራ ፕሮግራም ጥሪ!
✅ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኘው የአንሷር መስጂድ ለ 4 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ እጅግ ደማቅ እና ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ለመላው ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች ጥሪውን ያቀርባል።
📚 የፕሮግራሙ ልዩ እንግዳ፦
ታላቁ የ-የመን ሙሓዲስ ፈደይለቱ ሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ (ሀፊዘሁላህ) —(በየመን የሚገኘውና በርካታ ተማሪዎችን ያፈራው የታዋቂው የመዕበር መርከዝ አስተማሪ)
◈እንድሁም ትልቁ አባታችን ፈደይለቱ ሸይኽ ሙሳ አል-ቀጧን (ሀፊዘሁላህ) ይገኛሉ።
🎙️ በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙ መሻይኾች እና ኡስታዞች፦
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ መኪን ከደሴ
▪️ ሸይኽ ጀማል ዘሀቢ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ይማም ሰዒድ ከደሴ
▪️ ሸይኽ አሕመድ አወቀ ከደሴ
▪️ ሸይኽ በድሩ ዩሱፍ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ ሁሴን ከቢስቲማ
▪️ ሸይኽ ዐብዱል ዐዚዝ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሐሰን አሊ ቃዲ ከደሴ
▪️ ሸይኽ ሁሰይን አቡ ሶላሑዲን ከደሴ
▪️ ሸይኽ አወል አሕመድ መነዮ ከመረሳ
▪️ ሸይኽ አወል አህመድ ከከሚሴ
▪️ሸይኽ ዒሳ አደም ከደሴ
🔸 ዶክተር /ኡ ሁሴን አሊ ከከላላ
🔸 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ከአ.አበባ
🔸 ዶክተር/ኡ ሰዒድ ሙሳ ከአ.አበባ
🔸 ኡስታዝ ኸድር አሕመድ ከከሚሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሒዛም ከአዳማ
🔸 ኡስታዝ ዐብደሽኩር ከአሶሳ
🔸ኡስታዝ ዐብዱሰላም ሐሰን ከአዳማ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዒምራን ከሀርቡ
🔸 ኡስታዝ አቡ አዩብ ከኮቦልቻ
🔸 ኡስታዝ ሙርሰል ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሻኪር ከኮንቦልቻ
🔸 ኡስታዝ አቡ ረያን ከመርሳ
🔸ኡስታዝ መሀመድ አያሌው ከወልዲያ
🔸ኡስታዝ አቡ ዓብዱ ረዛቅ ጅረሳ ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዑበይዳ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ ዐብዱልመሊክ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሐሳን ከኮቦልቻ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሃኒፋ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ መ/ሲራጁ ከኬሚሴ
🔸 ኡስታዝ ዐሊይ ሰይድ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አንሷር መሀመድ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሐፍሷ ከደሴ
🔸ኡስታዝ ጀውሀር ክፍሌ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ዐብዲረሕማን ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡል መዓሊ ከመርሳ
🔸 ኡስታዝ አቡ ሹራ ከደሴ
🔸 ኡስታዝ አቡ ማሂ ከኮንቦልቻ
🔸 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ከደሴ
👥 የአንሷር መስጅድ ኢማምና ጀመዓዎቹ ባጠቃላይ...
👤እንዲሁም ሌሎች ከተለያየ ሀገር በርካታ ጥሪ የተደረገላቸው መሻይኾችና ኡስታዞችም በቦታው ይገኛሉ!
📆 የፕሮግራሙ ቀናት፦
የመጀመሪያ ቀን፦ ሰኔ 6/2018 (ከፊታችን ቅዳሜ ጧት 3:00) ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ ቀናት ይቆያል።
🏘 ማሳሰቢያ፦
ለታዳሚዎች በቂ የምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል።—የሌሊት ብርድ ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው።—
🤩በእነዚህ የቴሌ ግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ ይመዝገቡ፦
📝ኡስታዝ አቡ ሻኪራ አህመድኑር
@Abuhureirehonline
0923467646
📝 ኡስታዝ አቡ ዐዩብ
092 588 7118
@Attewhid11
📝 ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
0942819970
💙የቦታው አቅጣጫ ካስቸገራችሁ በነዚህ የእንግዳ ተቀባይ ወንድሞች ስልክ ቁጥሮች ላይ ይደውሉ፡
📞 ወንድም አንዋር
0916582567
📞 ወንድም አቡ አማር
0913803997
📞 ወንድም ሰኢድ
0935568513
Repost from ስለ ቀልባችን
በምድር ላይ ሁሉንም ነገር አጥተህ አላህ ከአንተ ጋር ከሆነ ምንም አላጣህም። አላህን ካጣህ ግን ሁሉንም ነገር አጥተሃል። ስለዚህ አላህን አትጣ እንጂ ያጣኸውን ነገር ሁሉ በሌላ መልክ ታገኘዋለህ።
✨ነገ ሰኞ ነው✨
ለሊቱን በለይል ሶላት
ቀኑን በፆም እና በኢባዳ
እናሳልፍ ኢንሻአላህ
ስለዚህ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ
🦋🦋በዱዐችሁ አትርሱኝ🦋🦋
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌
"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ!
❓ አስተማሪ ጥያቄዎች
✅ አስተማማኝ መልሶች
🏆 አሳታፊ ውድድሮች
አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇
Repost from SadatKemal Abu Meryem
ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ ?
መላሽ፡- ጫት
ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ?
ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ?
ጅብ ይጋለባልን ?
በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ?
አክታ እና ምራቅ መቀባት ?
አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ?
ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ?
አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ?
ከድምፅ ማሰረጃ ጋር
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
