የአኺራ ተጓዦች☁️
الذهاب إلى القناة على Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
980
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+437 أيام
+17230 أيام
أرشيف المشاركات
981
ቁርአንን ሀፍዢ እህቴ ሆይ
በአቂዳሽም ፅኚ በፅናት
በእርሱ ልብሽ ደስ ይለዋል
ዘወትርም በሰላም ትኖሪያለሽ
ይለናል አብዱልከሪም ማህዩብ🙌
@nesihetulinisa
981
የለተሞው ሸይኽ
✅ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን አል_ለተሚ።
ለምን ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ላይ ምድረ ሙብተዲእ የሆኑ አካላቶች ይዘምቱባቸዋል?
ለተሞ የሚለው ከየት ጋር የተያያዘ እንደሆነ፣
ሸይኹ ረድ ላይ ብርቱ የሆነ አቋም ስላላቸው ፤ አህለል ቢድኣ እንደሚደመሩ፣
የት እንደቀሩ ፣ ምንን እንዳስተማሩና ፣እያስተማሩ እንዳሉ በትንሹ ተወስቷል
http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
🫴አሁንም ውድ ወንድማችን አቡ ሙቅቢል ይንን የመሰለ ውብ ግጥም አበርክቶልናል🤌
@nesihetulinisa
981
.ሲህር ድግምት🫰🏻
እውነቱን ለመናገር በሲህር መጎዳት ማለት ማንነትህ እያለህ ራስህን የምታጣበት ጨለማ ነው።ያለምንም ምክንያት ጤናህ ሲናጋ፣ አእምሮህ በሃሳብ ሲታወክና የደከምክበት ጥረትህ ሁሉ ዝም ብሎ ሲበላሽ የሚሰማው ህመም መገለፅ የማይችል ነው።
ሰዎች በሰው ክህደት ልቤ ተሰበረ ይላሉ... ግን የልብ ህመም እኮ ከሲህር ጋር ሲነጻጸር በጣም ትንሽ ነው። በልብ ስብራት ጊዜ ቢያንስ አእምሮህ ያንተ ነው፣ ራስህን ታውቀዋለህ። በሲህር ውስጥ ስትሆን ግን የገዛ ህይወትህና ማንነትህ ጭምር ነው ከእጅህ የሚወጣው።
የሚያመው ግን ክፋቱ የመጣው ከሩቅ ሳይሆን ስኬትህን ማየት ካልፈለጉ የቅርብ ሰዎች መሆኑ ነው። መጥፎ ነገር አድርጋችሁ አይደለም ግን የሰዎች ምቀኝነት ንጹህ ህይወትህን መርዝ ይጭምሩበታል።
ግን እውነታው የሰማዩ ጌታ ሁሉንም ያያል። እነሱ ክፋትን እንደ ብልጠት ቆጥረው ጊዜያዊ ጨለማ ቢፈጥሩም የእኛ ንጹህ ኒያ ግን መጨረሻ ላይ ያድነናል። መጨረሻ ላይ ሁሉም ሰው እንደየልቡና እንደ ራሱ ስራ አላህ ፊት ይቆማል. ያ ቀን ለሂሳብ እንገናኛለን እስከዛው የኛ ምላሽ ዱአ ብቻ ነው....
እየተራመድኩ አልነበርም በጣም እየሮኩ አሁን ግን ከፊቴ ከፊቴ ትልቅ ጎራ ሲህር አለ ስብር ስብር ብር አድርጎ ያስቀመጠ ወላሂ ያልፋል ኢንሻ አላህ።
1448محرم 19ام نوح
copy🙌
981
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
🌕صباح الخير 🌕
እህቴ ሲህርን ከመፍራት ይልቅ ሀያሉ አላህን ፍሪ።ልብሽን በጌታሽ ላይ አድርጊ።ምክኒያቱም ጉዳትም ሆነ ጥቅም የሚመጣው በአላህ ፍቃድ ነው።ፈተና ሲደርስ ተስፋ አትቁረጪ።የተጠናከረ ኢማን፣ሰላት፣ቁርኣን፣ዱአ እና አዝካር ለሙዕሚና ታላቅ መከላከያዋ ናቸው።
አላህን የተመካች ሴት ልቧ ይረጋጋል።በፈተና ውስጥ ተስፋዋን አትጥልም።
አላሁ ከክፉ ይጠብቅሽ፣በኢማን ያፅናሽ🤲
✍A.N
@nesihetulinisa
981
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
981
ኢብኑል ቀይም ፍቅርን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋል ፦
ዉሀ ከውሀ ጋር ከተቀላቀለ ቡሀላ አንዱን ከአንዱ መለየት አትችልም , እናም በሁለቱ መካከል ያለውም ፍቅር በአንዱ ህመም አንዱ እስከመታመም ሊደርስ ይችላል።
halal love👍
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
@nesihetulinisa
981
አንዳንዴ ማይሆኑ ሚመስሉን ነገሮች
በአላህ ፍቃድ ሆነዉ እናገኛቸዋለን
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
so say الحَمْدُ ِلله🤌
@nesihetulinisa
981
صلوا على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم🤲
صلوا على شفيعنا محمد صلى الله عليه وسلم🤲
صلوا على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم🤲
@nesihetulinisa
981
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
🌕صباح الخير 🌕
ዛሬ ጁምአ ነው ሱረቱል ካህፍ መቅራት እንዳይረሳ🤌አህባቢ
@nesihetulinisa
981
🔹 በአላህ ዲን አንነግድም !
" ያላወቀ ይወቅ ያልሰማ ይስማ ይህ ነው ዐቂዳዬ "
በፉሪ አቡ በከር መስጂድ ሲሰጥ ከነበረው የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ደርስ ላይ ወንድሞች ቀንጨብ አድርገው የለቀቁት ፋይል ።
http://t.me/bahruteka
አላህን ፈርታችሁ አዳምጡት🙌
@nesihetulinisa
981
ተጠንቀቁት አይፈቀድም ከሸሪአዉም ከዳክቶሮችም ዘንድ ተከልክሎወል
https://whatsapp.com/channel/0029VbB9QqVG3R3pqAKCiI37
https://t.me/Yselefeyoch_channel
@nesihetulinisa
