የአኺራ ተጓዦች☁️
الذهاب إلى القناة على Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
980
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+437 أيام
+17230 أيام
أرشيف المشاركات
981
የወደደ ይውደድ!፤የተናደደም ይናደድ!"ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ፦ ❝እውነትን ከውሸት ለይተን ማብራራት ግዴታችን ነው። የወደደ ይውደድ፣ የተናደደም ይናደድ።❞
📚 [አል-አጅዊበህ አል-ሙፊዳህ ጥያቄ (ቁጥር:101)https://t.me/semirEnglish @nesihetulinisa
981
ከአላማሽ የሚያሰናክሉሽን በግራ
በኩል አሳልፊያቸዉ እንጂ አደናቀፉኝ ብለሽ አትዉደቂላቸዉ! ከወደቅሽም እነሱ እስከሚያነሱሽ አጠብቂ! በሀያሉ ጌታ ተመክተሽ/ተወኩል አድርገሽ ለአላማሽ እንደ አድስ ተነሽ።981
ከየትኞቹ ነን ሴቶችየ🫰🏻ዋናው ቁምነገር መሸፈኛ መኖር ብቻ አይደለም፤ ዋናው ቁምነገር መሸፈኛው የሚያስገኘው እውነተኛ ሲትር (እራስን በአግባቡ መሸፈን) ላይ ነው።
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «(በስም) የለበሱ ነገር ግን (በተግባር) እራቁታቸውን የሆኑ፣ (ከትዕዛዝ) ያዘነበሉና (ሌሎችንም ወደ ስህተት) የሚያዘነብሉ፣ ራሶቻቸው ልክ እንደ ዘንበል ባለ የግመል ሻኛ የሆኑ ሴቶች አሉ። እነሱ ጀነት አይገቡም፤ የጀነትንም ጠረን አያገኙም።»ሒጃብ ሲትር ነው። ዛሬ በህይወት እያለሽ ካለበሽው፤ ነገ ስትሞቺ ትከፈኝበታለሽ።
981
🔷የሰለፍያን ገመድ ቆራጮች
አል'ዓላማህ አል'ሙጃሂድ ረቢዕ ብን ሃዲ አልመድኸሊ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
"ሰለፍያን በተገቢው መንገድ የማይገነዘቡ ሰዎች ብቅ አሉ። 'እኔ ሰለፍይ ነኝ' ብሎ ይሞግታል። ከዚያም አታየውም - በመጥፎ ባህሪውና አካሄዱ የሰለፍያን ገመድ የሚቆርጥ ቢሆን እንጂ።"
المجموع (90/14)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
981
✅ በኛና በሰለፎች መካከል ያለው ልዩነት !
ሰለፎች አላህን ከመፍራታቸው ጋር ያለቅሱ ነበር ። እኛ ግን አላህን ከማመፃችን ጋር እንስቃለን !።
http://t.me/bahruteka
981
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
🌕صباح الخير 🌕
ከቀልብ 🫴🫀
ወደ ቀልብ🫴🫀
@nesihetulinisa
981
ብቸኝነትሽን ወደ አላህ መቅረቢያ አድርጊው!ምንም ሰዎች ቢርቁሽም አላህ ግን አይርቅሽም🙌 በለሊት ሁለት ረከአ ስገጂ ልብሽንም ለአላህ ብቻ ክፈቺ። አላህ የሚጠራውን በባዶ አይመልስም 🙌 ስለዚህ ብቸኝነትሽን አትፍሪው የሚመስልሽን ካጣሽ ብቸኝነትሽ ጌጥሽ ነው🤝
✍A.N
@nesihetulinisa
981
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አሁን ላይ በየ ጉሩፑ ዉስጥ ሌቦች ተሰምርተዋል ቸግሮኝ ነዉ እናቴን እኔነኝ የምረዳት እያሉ
እዲህም ደሞ በምስሉ ላይ እደምትመለከቱት በዉስጥ ይመጣሉ ተጠቀቁ ለማለት ያክል ነዉ
ለወድም እህቶች ሼር አድርጉላቸዉ በነዚ አይነት ሌቦች እዳይበሉ ባረከላሁ ፊኩም
https://t.me/linkabusufiyan
@nesihetulinisa
981
Repost from 𝙰𝚋𝚍𝚞𝚜𝚎𝚕𝚊𝚖_𝚊𝚍𝚍𝚊𝚕𝚘𝚌𝚑𝚢❦አብዱሰላም ሙሀመድ🎙
ሳዑዲ ያላችሁ አንዲት እህታችን ስራ አጥታ ኢጃዛ ቤት ከተቀመጠች ቆይታለች ና የሚታውቁት ቦታ ካላችሁ ከታች በማስቀምጥላችሁ ዩዘር አውሩኝ
@abdumohammed1993
981
የአቡ ሙቅቢልን የግጥም ቻናል ከፈለጋችሁ
👇👇
http://t.me/Abu_muqbil_poetry
አሪፍ አሪፍ ግጥሞች
ለግጥም አፍቃሪዎች🙌
@nesihetulinisa
981
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
🌕صباح الخير 🌕
ተስፋሽን ከአላህ አታጥፊ መከራ ቢረዝምም የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው።ከእያንዳንዱ ችግር ጋር ቀላልነት አለ።ዱአሽን ቀጥይ፣ሶብርሽን ያዢ፣በአላህም መልካም ግምት(ተስፋ)ይኑርሽ።አላህ በሱ ተስፋ የሚያደርጉትን አያሳፍርም 🙌
@nesihetulinisa
