uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Відкрити в Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
980
Підписники
Немає даних24 години
+437 днів
+17230 днів
Архів дописів
ቁርአንን ሀፍዢ እህቴ ሆይ በአቂዳሽም ፅኚ በፅናት በእርሱ ልብሽ ደስ ይለዋል ዘወትርም በሰላም ትኖሪያለሽ ይለናል አብዱልከሪም ማህዩብ🙌 @nesihetulinisa

የለተሞው ሸይኽ ✅ ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ኢብን ያሲን አል_ለተሚ። ለምን ሸይኽ አብዱል ሀሚድ ላይ ምድረ ሙብተዲእ የሆኑ አካላቶች ይዘምቱባቸዋል? ለተሞ የሚለው ከየት ጋር የተያያዘ እንደሆነ፣ ሸይኹ ረድ ላይ ብርቱ የሆነ አቋም ስላላቸው ፤ አህለል ቢድኣ እንደሚደመሩ፣ የት እንደቀሩ ፣ ምንን እንዳስተማሩና ፣እያስተማሩ እንዳሉ በትንሹ ተወስቷል http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry 🫴አሁንም ውድ ወንድማችን አቡ ሙቅቢል ይንን የመሰለ ውብ ግጥም አበርክቶልናል🤌 @nesihetulinisa

.ሲህር ድግምት🫰🏻 እውነቱን ለመናገር በሲህር መጎዳት ማለት ማንነትህ እያለህ ራስህን የምታጣበት ጨለማ ነው።ያለምንም ምክንያት ጤናህ ሲናጋ፣ አእምሮህ በሃሳብ ሲታወክና የደከምክበት ጥረትህ ሁሉ ዝ
.ሲህር ድግምት🫰🏻 እውነቱን ለመናገር በሲህር መጎዳት ማለት ማንነትህ እያለህ ራስህን የምታጣበት ጨለማ ነው።ያለምንም ምክንያት ጤናህ ሲናጋ፣ አእምሮህ በሃሳብ ሲታወክና የደከምክበት ጥረትህ ሁሉ ዝም ብሎ ሲበላሽ የሚሰማው ህመም መገለፅ የማይችል ነው። ​ሰዎች በሰው ክህደት ልቤ ተሰበረ ይላሉ... ግን የልብ ህመም እኮ ከሲህር ጋር ሲነጻጸር በጣም ትንሽ ነው። በልብ ስብራት ጊዜ ቢያንስ አእምሮህ ያንተ ነው፣ ራስህን ታውቀዋለህ። በሲህር ውስጥ ስትሆን ግን የገዛ ህይወትህና ማንነትህ ጭምር ነው ከእጅህ የሚወጣው። ​የሚያመው ግን ክፋቱ የመጣው ከሩቅ ሳይሆን ስኬትህን ማየት ካልፈለጉ የቅርብ ሰዎች መሆኑ ነው። መጥፎ ነገር አድርጋችሁ አይደለም ግን የሰዎች ምቀኝነት ንጹህ ህይወትህን መርዝ ይጭምሩበታል። ግን እውነታው የሰማዩ ጌታ ሁሉንም ያያል። እነሱ ክፋትን እንደ ብልጠት ቆጥረው ጊዜያዊ ጨለማ ቢፈጥሩም የእኛ ንጹህ ኒያ ግን መጨረሻ ላይ ያድነናል። መጨረሻ ላይ ሁሉም ሰው እንደየልቡና እንደ ራሱ ስራ አላህ ፊት ይቆማል. ያ ቀን ለሂሳብ እንገናኛለን እስከዛው የኛ ምላሽ ዱአ ብቻ ነው.... እየተራመድኩ አልነበርም በጣም እየሮኩ አሁን ግን ከፊቴ ከፊቴ ትልቅ ጎራ ሲህር አለ ስብር ስብር ብር አድርጎ ያስቀመጠ ወላሂ ያልፋል ኢንሻ አላህ። 1448محرم 19ام نوح copy🙌

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 እህቴ ሲህርን ከመፍራት ይልቅ ሀያሉ አላህን ፍሪ።ልብሽን በጌታሽ ላይ አድርጊ።ምክኒያቱም ጉዳ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 እህቴ ሲህርን ከመፍራት ይልቅ ሀያሉ አላህን ፍሪ።ልብሽን በጌታሽ ላይ አድርጊ።ምክኒያቱም ጉዳትም ሆነ ጥቅም የሚመጣው በአላህ ፍቃድ ነው።ፈተና ሲደርስ ተስፋ አትቁረጪ።የተጠናከረ ኢማን፣ሰላት፣ቁርኣን፣ዱአ እና አዝካር ለሙዕሚና ታላቅ መከላከያዋ ናቸው። አላህን የተመካች ሴት ልቧ ይረጋጋል።በፈተና ውስጥ ተስፋዋን አትጥልም። አላሁ ከክፉ ይጠብቅሽ፣በኢማን ያፅናሽ🤲 ✍A.N @nesihetulinisa

🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/M
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን እየገቡ ነው ሀያ እየገባቹ🙌

ያ አላህ ግጥም 👌 ያአላህ አቡ ሙቅቢል አላህ ኸይር ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ🙌

የግጥም አፍቃሪዎች የታላቹህ👀

እንዳያመልጣችሁ አህባቢ ግቡ እሺ🤌

ገባ ገባ በሉ ሼር ኣድ አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም 👇👇👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh/3874

الله يعلم ما نشكوا من الالم🙌 አይደል

ኢብኑል ቀይም ፍቅርን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋል ፦ ዉሀ ከውሀ ጋር ከተቀላቀለ ቡሀላ አንዱን ከአንዱ መለየት አትችልም , እናም በሁለቱ መካከል ያለውም ፍቅር በአንዱ ህመም አንዱ እስከመታመም ሊደርስ ይች
ኢብኑል ቀይም ፍቅርን እንዲህ ሲሉ ገልፀዋል ፦ ዉሀ ከውሀ ጋር ከተቀላቀለ ቡሀላ አንዱን ከአንዱ መለየት አትችልም , እናም በሁለቱ መካከል ያለውም ፍቅር በአንዱ ህመም አንዱ እስከመታመም ሊደርስ ይችላል። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌halal love👍 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab @nesihetulinisa

የምድር ዳይመዶች ሰለፍያወች የትም ሂዳችሁ ውበታችሁ ይለያል🫶🏻

እቺን አጠር ያለች ሙሀደራ ተጋበዙልኝ አህባቢ🤌 @nesihetulinisa

አንዳንዴ ማይሆኑ ሚመስሉን ነገሮች በአላህ ፍቃድ ሆነዉ እናገኛቸዋለን አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን so say الحَمْدُ ِلله🤌 @nesihetulinisa

صلوا على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم🤲 صلوا على شفيعنا محمد صلى الله عليه وسلم🤲 صلوا على حبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم🤲 @nesihetulinisa

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ዛሬ ጁምአ ነው ሱረቱል ካህፍ መቅራት እንዳይረሳ🤌አህባቢ @nesihetulinisa
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🌕صباح الخير 🌕 ዛሬ ጁምአ ነው ሱረቱል ካህፍ መቅራት እንዳይረሳ🤌አህባቢ @nesihetulinisa

🔹 በአላህ ዲን አንነግድም ! " ያላወቀ ይወቅ ያልሰማ ይስማ ይህ ነው ዐቂዳዬ " በፉሪ አቡ በከር መስጂድ ሲሰጥ ከነበረው የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ደርስ ላይ ወንድሞች ቀንጨብ አድርገው የለቀቁት ፋይል ። http://t.me/bahruteka አላህን ፈርታችሁ አዳምጡት🙌 @nesihetulinisa

ተጠንቀቁት አይፈቀድም ከሸሪአዉም ከዳክቶሮችም ዘንድ ተከልክሎወል https://whatsapp.com/channel/0029VbB9QqVG3R3pqAKCiI37 https://t.me/Yselefeyoch_channel @nesihetulinisa

""የማትሸፈን(የማትሰተር)ሴት ልክ ጥበቃ እንደሌለው ከተማ ናት""🙌 @nesihetulinisa
""የማትሸፈን(የማትሰተር)ሴት ልክ ጥበቃ እንደሌለው ከተማ ናት""🙌 @nesihetulinisa