ar
Feedback
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

الذهاب إلى القناة على Telegram

ibnumohammed

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
547
المشتركون
+224 ساعات
+137 أيام
+3130 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
👳‍♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕 🏆 የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ እና ዳታ ብቻ ✅ join ማለት እንዳትረሱ 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌ 🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀ
👳‍♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕 🏆 የሚያስፈልገው👇🏽 ✅ስልክ እና ዳታ ብቻ ✅ join ማለት እንዳትረሱ 💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌ 🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🖥

record.ogg7.70 MB

ይሠማል ቀጥል

አይሰማም

ይሠማል

አይሰማም

ይሰማል

🔖ማስታወሻ !      ~ ዛሬ ምሽት 3፡30 ይጠብቁን! አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 6 ዛሬ ምሽት 3፡30 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ- ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ ! http://t.me/ibnumohammedyimer

የፈተና መብዛት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ أُمَّتَكُمْ هذه جُعِلَتْ عافِيَتُها في أولِها وإِنَّ آخِرَهُمْ يُصِيبُهُمْ بَلاَءٌ وأُمُورٌ تُنْكِرُونَها ثُمَّ تَجِيءُ فِتَنٌ يُرَقِّقُ بَعْضُها بَعْضًا فيقولُ المؤمنُ هذه مُهْلِكَتِي ثُمَّ تَنْكَشِفُ ثُمَّ تَجِيءُ فِتْنَةٌ فيقولُ المؤمنُ هذه مُهْلِكَتِي ثُمَّ تَنْكَشِفُ “ከዚህ ህዝበ ሙስሊም (ከተለያዩ ፈተናዎችና መከራዎች) አፊያ (ነፃ) የተደረገው በመጀመሪያው ዘመን ያለው ትውልድ ነው። የመጨረሻ ዘመን ላይ የሚመጡት መከራና የሚፀየፉትና (የማይወዱት) የሆነ ነገር ይገጥማቸዋል፤ ፈተናዎች ይከሰታሉ አንዷ ፈተና በሌላኛው ፈተና ላይ እየተደራረቡ ይመጣሉ፤ የዚህን ግዜ አማኝ የሆነ ሰው እንዲህ ይላል፦ ‘ይህቺ ፈተና መጥፊያዬ ናት’ ከዛም ፈተናው ይነሳል (ያልፋል) ሌላም ፈተና ይመጣል የዚህን ግዜ አማኝ የሆነ ሰው እንዲህ ይላል፦ ‘ይህቺ ፈተና መጥፊያዬ ናት’ ከዛም ፈተናው ይነሳል (ያልፋል)።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 3210

ሙራጀአ ተጀምሯል ግቡ

record.ogg9.18 MB