ar
Feedback
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

الذهاب إلى القناة على Telegram

ibnumohammed

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
547
المشتركون
+224 ساعات
+137 أيام
+3130 أيام
أرشيف المشاركات
🔖ማስታወሻ ! ~ ዛሬ ምሽት 3፡30 ይጠብቁን! አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 6 ዛሬ ምሽት 3፡30 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ- ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ ! http://t.me/ibnumohammedyimer

የነቢዩን (ﷺ) ሱና (ትዕዛዝ) ማክበር ያልቀሃል፣ የበላይ ያደርገሃል በተቃራኒው ሲሆን ደግሞ ውርደት እና የበታችነት ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿وجُعِل الذُّلُّ والصغارُ على مَن خالف أمرى﴾ “ውርደትና ክብረ ቢስነት ትእዛዜን በጣሰ ላይ ሆኗል።” 📚 አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 5667

Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ሙሳ {ዓ. ሳ} ነዉ

የሰዓት ማስተካከያ ተደርጓል ። 3:00 ወደ 3:30 ተዛውሯል የሚጀመርበት ሰዓት !

🔖ማስታወሻ ! ~ ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን! አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 6 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ- ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ ! http://t.me/ibnumohammedyimer

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ምን መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋሉ ? 🗣️ ለስራ እና ለቁርአን የሚሆኑ የቲክ ቶክ አካዉንት እና የቴሌግራም ቻናል መሸጥም ሆነ መግዛት ይፈልጋሉ ?
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ምን መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋሉ ? 🗣️ ለስራ እና ለቁርአን የሚሆኑ የቲክ ቶክ አካዉንት እና የቴሌግራም ቻናል መሸጥም ሆነ መግዛት ይፈልጋሉ ? ዋይስ እውነተኛ የኦንላይን ሥራ ፈለጉ ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ

ከዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (رضي الله عنهما) እንደተወራው፡ የዓላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«ሙስሊም የሙስሊም ወንድም ነው፤ አይበድለውም፣ ለጠላት አ አሳልፎም አይሰጠውም። የወንድሙን ጉዳይ/ፍላጎት በመፈጸም ላይ ያለ ሰው፣ አላህ የእሱን ጉዳይ ይፈጽምለታል። ከሙስሊም ላይ አንድን ጭንቀት ያቀለለ(ያስገለለ) ሰው፣ አላህ በትእዛዘ-ቂያማ (በቂያማ ቀን) ከሚኖሩ ጭንቀቶች አንዷን ያገርልታል። ሙስሊምን የሰተረ (ነውሩን የሸፈነ) ሰው፣ አላህ በቂያማ ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል።» ​(ቡኻሪ ዘግበውታል: 2442)

! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ :: Free waver @Faiz_Digital

📜لكل مكرووووب...!!!👇 📂 كَانَ النَّبِيُّ ﷺ يَقُولُ عِنْدَ الْكَرْبِ : (( لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ الْعَظِيمُ الْحَلِيمُ ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ رَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَرَبُّ الْأَرْضِ وَرَبُّ الْعَرْشِ الْكَرِيمِ ))
🌴 متفق عليه : (6346-2730)

📂عن أبي هريرة رضي الله عنه، قال : قال رسول الله ﷺ :  " استوصوا بالنساء ؛ فإن المرأة خلقت من ضلع، وإن أعوج شيء في الضلع أعلاه، فإن ذهبت تقيمه كسرته، وإن تركته لم يزل أعوج، فاستوصوا بالنساء ". 📓رواه البخاري 3331

አፍዎን ኡስታዝ ዛሬ አይኖርም ። ሙራጀአ ነው ። ግቡ

ሰአቱ ደርሷል

ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን! አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 6 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ-

ماهي السلفية 005

📍ما هي السلفية ؟        ተ   ጀ     መ ረ 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ =    t.me/ibnumohammedyimer?livestream=193a169a6625060760

🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል  እጃችን ላይ 1 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 7.8k subscribers  አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽

ዛሬ ምሽት 3፡00 ይጠብቁን! አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 5 ዛሬ ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ-