قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
Відкрити в Telegram
ibnumohammed
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
547
Підписники
+224 години
+137 днів
+3130 днів
Архів дописів
Repost from N/a
👳♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕
🏆 የሚያስፈልገው👇🏽
✅ስልክ እና ዳታ ብቻ
✅ join ማለት እንዳትረሱ
💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌
🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🖥
🔖ማስታወሻ !
~
ዛሬ ምሽት 3፡30 ይጠብቁን!
አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል 6 ዛሬ ምሽት 3፡30 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ-
ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ !
http://t.me/ibnumohammedyimer
የፈተና መብዛት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ أُمَّتَكُمْ هذه جُعِلَتْ عافِيَتُها في أولِها وإِنَّ آخِرَهُمْ يُصِيبُهُمْ بَلاَءٌ وأُمُورٌ تُنْكِرُونَها ثُمَّ تَجِيءُ فِتَنٌ يُرَقِّقُ بَعْضُها بَعْضًا فيقولُ المؤمنُ هذه مُهْلِكَتِي ثُمَّ تَنْكَشِفُ ثُمَّ تَجِيءُ فِتْنَةٌ فيقولُ المؤمنُ هذه مُهْلِكَتِي ثُمَّ تَنْكَشِفُ
“ከዚህ ህዝበ ሙስሊም (ከተለያዩ ፈተናዎችና መከራዎች) አፊያ (ነፃ) የተደረገው በመጀመሪያው ዘመን ያለው ትውልድ ነው። የመጨረሻ ዘመን ላይ የሚመጡት መከራና የሚፀየፉትና (የማይወዱት) የሆነ ነገር ይገጥማቸዋል፤ ፈተናዎች ይከሰታሉ አንዷ ፈተና በሌላኛው ፈተና ላይ እየተደራረቡ ይመጣሉ፤ የዚህን ግዜ አማኝ የሆነ ሰው እንዲህ ይላል፦ ‘ይህቺ ፈተና መጥፊያዬ ናት’ ከዛም ፈተናው ይነሳል (ያልፋል) ሌላም ፈተና ይመጣል የዚህን ግዜ አማኝ የሆነ ሰው እንዲህ ይላል፦ ‘ይህቺ ፈተና መጥፊያዬ ናት’ ከዛም ፈተናው ይነሳል (ያልፋል)።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል፡ 3210
