🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 361
المشتركون
+22724 ساعات
+3587 أيام
+63430 أيام
أرشيف المشاركات
#ብልህ ሴት
የአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል፦
«መልካም ሴት #ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት #የምታስደስተው ናት!»ብለዋል።
ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ።
እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ።
ሷሊህ የሆነች ሴት የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች።
= t.me/FKR_ESKE_JENET
ሞት
☞ ዛሬ ለሞቱት አልቃሽ ነገ በተራው ይለቀስበታል።
☞ የዛሬ ሬሳ ባይ በተራው ጀናዛ ይባላል።
☞ የዛሬ ሟች አጣቢ ተራው ሙቶ ይታጠባል።
☞በሬሳ ላይ ሰጋጅ በተራው ይሰገድበታል።
☞የዛሬ ቀብር ቆፋሪ በሌላ ጊዜ ለራሱ ይቆፈርለታል።
☞የዛሬ ቀባሪ በተራው ይቀበራል።
ወደድንም ጠላን የሚሆነው ይህ ነው። እድለኛ ማለት ከዱንያው በላይ ለአሄራው የሚለፋና ሞት እንዳለበት አውቆ ሁሌም በተጠንቀቅ የሚዘጋጅ ነው።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
በኡስታዝ አበል ሁበይብ
መንሀጅ ፊርቀቱል ነጂያ ደርስ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ
t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4
ኢማን በልብ ነው… ወይስ በተግባር?
ብዙ ጊዜ ሀቅንና መመሪያን ስናስታውስ የምንሰማው የተለመደ ምላሽ አለ እሱም «ኢማን በልብ ነው የሚል»
እህቴ ሆይ፦ ሂጃብሽን አስተካክይ አላህና ረሱል ﷺ ባዘዙት መልኩ ልበሺ ስትባይ፣ «ኢማን በልብ ነው» ትያለሽ።
ወንድሜ ሆይ፦ አለባበስህን አስተካክል፣ ሱሪህንም ከቁርጭምጭሚትህ በላይ አሳጥር ፀጉርክንም አስተካክለክ ተቆረጥ ወ.ዘ.ተ ስትባል፣ አንተም «ኢማን በልብ ነው» ትላለክ።
እውነት እንነጋገር ከተባለ ግን…
በልባችን ያለው ኢማን ወደ ውጪ በተግባር መታየት አይገባውምን?
እውነተኛ ኢማን በልብ ብቻ ታስሮ የሚቀር አይደለም፤ በንግግርና በተግባርም መገለጥ አለበት።
እስቲ ራሳችንን እንመርምር፦
የምንሰጠው “ኢማን በልብ ነው” የሚለው መልስ እውነትን ለመከተል ነው? ወይስ ከሚከብደን ትእዛዝ ለመሸሽ?
መልሱን ለራሳችን እንተወው።
አላህዬ ይዘንልን፣ ኢማናችንንም በቃልና በተግባር የሚገለጥ ያድርግልን
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
ኢማን በልብ ነው… ወይስ በተግባር?
ብዙ ጊዜ ሀቅንና መመሪያን ስናስታውስ የምንሰማው የተለመደ ምላሽ አለ እሱም «ኢማን በልብ ነው የሚል»
እህቴ ሆይ፦ ሂጃብሽን አስተካክይ አላህና ረሱል ﷺ ባዘዙት መልኩ ልበሺ ስትባይ፣ «ኢማን በልብ ነው» ትያለሽ።
ወንድሜ ሆይ፦ አለባበስህን አስተካክል፣ ሱሪህንም ከቁርጭምጭሚትህ በላይ አሳጥር ፀጉርክንም አስተካክለክ ተቆረጥ ወ.ዘ.ተ ስትባል፣ አንተም «ኢማን በልብ ነው» ትላለክ።
እውነት እንነጋገር ከተባለ ግን…
በልባችን ያለው ኢማን ወደ ውጪ በተግባር መታየት አይገባውምን?
እውነተኛ ኢማን በልብ ብቻ ታስሮ የሚቀር አይደለም፤ በንግግርና በተግባርም መገለጥ አለበት።
እስቲ ራሳችንን እንመርምር፦
የምንሰጠው “ኢማን በልብ ነው” የሚለው መልስ እውነትን ለመከተል ነው? ወይስ ከሚከብደን ትእዛዝ ለመሸሽ?
መልሱን ለራሳችን እንተወው።
አላህዬ ይዘንልን፣ ኢማናችንንም በቃልና በተግባር የሚገለጥ ያድርግልን
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel
🌿 حِكْمَةُ امْرَأَةٍ ذَكِيَّةٍ (የአንዲት ብልህ ሴት ጥበብ)
رَأَى رَجُلٌ امْرَأَةً فِي الطَّرِيقِ فَقَالَ لَهَا: مَا رَأَيْتُ فِي حَيَاتِي أَجْمَلَ مِنْكِ
አንድ ወንድ መንገድ ላይ አንዲት ሴት አይቶ "በሕይወቴ ካንቺ የበለጠ ቆንጆ አይቼ አላውቅም" በማለት አድናቆቱን ገለጸላት
فَقَالَتْ: لَوْ رَأَيْتَ أُخْتِي، فَهِيَ قَادِمَةٌ خَلْفِي، وَهِيَ أَجْمَلُ مِنِّي
እርሷም ብልህ ነበረችና የልቡን እውነተኝነት ለመፈተን "ከኋላዬ የምትመጣውን እህቴን ብታያትስ? እርሷ ከእኔ እጅግ ትበልጣለች (ትቆነጃለች)" በማለት መለሰችለት
فَالْتَفَتَ، فَلَمْ يَرَ أَحَدًا
እርሱም እናንተ እንደምትገምቱት ከኋላው የተሻለች ቆንጆ ፍለጋ ዞር ብሎ ሲመለከት ግን ማንንም አላገኘም
فَقَالَتْ: أَيُّهَا الْكَاذِبُ فِي دَعْوَاهُ، لَوْ صَدَقْتَ فِيمَا قُلْتَ مَا الْتَفَتَّ
በዚህ ጊዜ ሴቲቱ እንዲህ ባለ ጥልቅ ጥበብ መከረችው፦ "አንተ በንግግርህ ውሸታም የሆንክ ሰው ሆይ! በተናገርከው ቃል እውነትህን ብትሆንና 'ካንቺ በላይ ቆንጆ የለም' ብለህ በእውነት አምነህ ቢሆን ኖሮ፤ የተሻለ ፍለጋ በፍጹም ዞር ብለህ አትመለከትም ነበር" በማለት የፍቅሩን ግብዝነት አጋለጠችው
እኛም ከዚህ የምንረዳው እውነተኛ ውዴታ ባገኘው ነገር የሚረካ እንጂ ሁሌም "የተሻለ" ፍለጋ ዓይኑን የሚያንከራትት አለመሆኑን ነው
ብዙ ወንዶች ይከተሉሻል ማለት ቆንጆ ነሽ ማለት አይደለም ለተራበ ሰው ሽሮም ክትፎ ነው
አስቸኳይ ድጋፍ ለወዳጆቼ! ✨
ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቻናሉን Join በማድረግ ብቻ የ100 Telegram Stars አሸናፊ እንድሆን ልትረዱኝ ትችላላችሁ!
የእናንተ አንዲት ሰከንድ ለእኔ ትልቅ ዕድል ናት፤ ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉልኝ:
👉 https://t.me/+z82bjSmByxszN2M0
ስለ ትብብራችሁ ከልብ አመሰግናለሁ! ⭐️
ኡሙ ሓቲም
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም
🎙በወንድም አቡ ሂበቲላህ
📚 ርዕስ አላህን መፍራት
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
☎️ የመጀመሪያው ፕሮግራም
🎙በወንድም አቡ ሂበቲላህ
📚 ርዕስ አላህን መፍራት
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ሊ
ጀ
መ
ር ነው
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🎤በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውጰየሙሀዶራ ፕሮግራም ሊጀመር ነው
🎙ዛሬ ስለ ቢላል እናወሳለን
ስለ ቢላል✅
በቢላል ግሩፕ ✅
ቢላል (አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና)ማነው⁉️
ሊጀመር ነው
ገባ ገባ በሉ
👇👇👇🌹👇
https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=c282df169aa1e8e1a5
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
የቀጥታ ስረጭት የዳዕዋ ፕሮግራችን ተጀምሯልበአህሉ_ተዉሂድ መስጅድ 🎙በኡስታዝ አቡ ረያን ርእስ እዉቀትን በተመለከተ ደሰሳ ገ ባ ገ ባ በ ሉ ሊንክ ሸር አድርጉት https://t.me/sefinetunuh?livestream=ab25a8539208f1656a https://t.me/sefinetunuh?livestream=ab25a8539208f1656a
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።
ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።
ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
