ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Strong Islam

Strong Islam

الذهاب إلى القناة على Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
333
المشتركون
-424 ساعات
-67 أيام
+130 أيام

جارٍ تحميل البيانات

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26
أكتوبر '26
+19
في 3 قنوات
سبتمبر '26
+12
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+36
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+257
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 8 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+84
في 1 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
19 أكتوبر0
18 أكتوبر0
17 أكتوبر0
16 أكتوبر0
15 أكتوبر+1
14 أكتوبر0
13 أكتوبر0
12 أكتوبر+2
11 أكتوبر0
10 أكتوبر+1
09 أكتوبر+2
08 أكتوبر+2
07 أكتوبر+5
06 أكتوبر+6
05 أكتوبر0
04 أكتوبر0
03 أكتوبر0
02 أكتوبر0
01 أكتوبر0
منشورات القناة
❝ አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአሏህ እንጠብቃለን አጂብ !! ❞
❝ አልሃምዱሊላህ ለማለት መተንፈሳችን ብቻ በቂ ሆኖ ሳለ ሌላ የዱንያ ዉለታ ከአሏህ እንጠብቃለን አጂብ !! ❞

2
አንድ ሰው ዱንያ ላይ ወንጀል እየሰራ  ሰዎች  ቢያዩት ተዋርዶ አንገቱን ደፍቶ ይኖራል አንገቱን ቀና ለማድረግ ጊዜ ይወስድበታል ። ያዓብደላህ አላህ ወንጀላችን ሲሸፍንልን  ከኒዕማዎች አንዱ ኒዕማ ነው ። ወንጀል ሽታ ቢኖሮው ኖሮ ማንም ሰው ከኔጋ አይቀመጥም ይሸሽ ነበር ጓደኛም አያረጉኝም ነበር ይሉ ነበር ደጋግ ሰለፎች ነገሩ የገባቸው ።
42
3
لا يوجد نص...
71
4
እዚች ዱንያ ላይ መልካም እየሰራ ነገ አላህን የተገናኘ ጀነት አለለት ። አልያም እዚ ዱንያ ላይ መጥፎ እየሰራ ሽርክ እየሰራ ነገ አላህ ፊት የተገናኘ ደሞ ዘውታሪትዋ  ጀሃነም አለለት ።
70
5
أذكار_الصباح ((أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُـمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ:فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ))
73
6
አማርኛ ስለሆነ ነው እንጂ በትግርኛ ብዙ ያወራ ነበር 😁😁😁 አማርኛው ገለባበጠው
አማርኛ ስለሆነ ነው እንጂ በትግርኛ ብዙ ያወራ ነበር 😁😁😁 አማርኛው ገለባበጠው
29
7
ብዙ እቅድ በማውጣት፣ ብዙ በማስብና በመብሰልሰልም አትጨናነቁ። የቻላችሁትን ያህል ሥሩ፣ ያቅማችሁን ያህል ሞክሩ፣ በመጨረሻም ቀደር ያሸንፋል፣ አሏህ የፃፈው ይሆናል ። ✨መልካም ለይል🩵!
17
8
🌿አንዳንድ ፈተናዎች ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ያደርጉናል🌿 @strong_islama
🌿አንዳንድ  ፈተናዎች  ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ያደርጉናል🌿 @strong_islama
89
9
ዱንያ ላይ የአላህን ኻዲም ባርያ እሆናለሁ ብለህ ምትኖር ከሆነ አላህ ዱንያም ላይ ከፍ ያረግሃል ጀነትም ያስገባሃል ። ዱንያ ላይ የአላህን ኻዲም መሆን አልፈልግም ብለህ ምትኖር ከሆነ ደሞ አላህ ዱንያ ላይ አንገትህን ደፍተህ ተዋርደህ እንድትኖር ያረግሃል ነገ ደሞ ጀሃነም ውስጥ ትወረወራለህ ።
82
10
የማይሆንን ሰው መከጀል ልብን በገዛ እጅ ከማቁሰልና ከቀድር ጋር ከመታገል የዘለለ ፋይዳ የለውም።የባህር ዓሣ የሰማይ አሞራን እንደ መውደድ ነው። አሏህ ሆይ! ላንተ ሲባል በመተው ውስጥ ያለውን እርጋ
የማይሆንን ሰው መከጀል ልብን በገዛ እጅ ከማቁሰልና ከቀድር ጋር ከመታገል የዘለለ ፋይዳ የለውም።የባህር ዓሣ የሰማይ አሞራን እንደ መውደድ ነው። አሏህ ሆይ! ላንተ ሲባል በመተው ውስጥ ያለውን እርጋታ ስጠን። ልባችንን በሐላልህና በወሰንከው ውሳኔ ብቻ አርካው፤ በማይጠቅመን ከንቱ ናፍቆት ከመሰበርም ጠብቀን።         يارب🫀
87
11
በ du'a የተገኘ ደስታ በሀራም celebrate አይደረግም! : : : : : @strong_islama
90
12
የሪዝቅ በር የተዘጋበት ሰው በሂወቱ ደስታን ሰላምን ያጣ ሰው ወደ አላህ ይመለስ من أراد السعادة الأبدية فليلزم عتبة العبودية" ብለዋል ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ ራሕመቱላህ ዓለይ: ቋሚ ቀጣይነት ያለው ደስታን የፈለገ የባርያነት ደጅ ይጥና ብለዋል ሁሌ ለአላህ ባርያ ይሁን ሲንቀሳቀስ ሲቆም ሲቀመጥ ስሄድ ሲመጣ ባርያ መሆኑን ይወቅ ባርያው ያለ አለቃው አንደማይንቀሳቀሰው አለቃው ያልፈቀደለትን ነገር እንደማያደርገው እኔም የአላህ ባርያ ነኝ ማየውን ነገር አላህ ይፈቅዳል አያለው ምሰማው ነገር አላህ ይፈቅዳል አይፈቅድም አቆማለው ይሄንን ያደረገ ደስተኛ ይሆናል ።
98
13
ሰውነትህ በጣም ምትንከባከብ ድንበር ባለፈ መልኩ የምትንከባከብ ሰው ሆይ ኪሳራ ባለበት ነገር ትርፍን ትፈልጋለህ ወይ ወደ ነፍስህ ተመለስ ከሰውነትህ በላይ ነፍስህ ነው ሚያሳስበውና ማለት ነው ። ሩህህ ለምን አንተ ሰው የሆንከው በነፍስህ እንጂ በአካልህ ወይም በድን በሆነው ሰውነትህ አይደለምና ሰውነትህማ ለዚህ ነው ሰው ሲሞት ሬሳ ይባላል ስሙ ተቀይሮ ራሱ ማለት ነው ስለዚህ ሁሉም ነገር ገደቡን መስጠት ተፈላጊ እንደሆነ መረሳት የለበትም ።
104
14
ኣላህ በረካ ያለው፣ ሀጃቹ ሚወጣበት ዱኣቹ መቅቡል ሚሆንበት ጁመኣ ያርግላቹ አላህ የውስጥንም የውጭንም ሰኪና ይስጣቹ የአላህ ኽይረኛ ባርያ ሁኑ ሰው በጠፋ ሰኣት ልባቹ አላህን ሚሻበትን ቅዋ ይስጣቹ ❤🤲
111
15
ውሰደን እንዳንል ቅጣትህን ፈራን አኑረን እንዳንል ኑረንስ ምን ሰራን ዱዓውም ግራ ገባን በርግጥም ያንተ  ምርጫ ከኛ ምኞት በላጭ ነው አላህየ ፈተና ሲገጥማቸው ከሚታገሱት አድርገን❤️‍🩹 @strong_islama
109
16
የጊዜ ጉዳይ እንጂ الله ዘንድ ጉዳዩ አልቆ ተወስኖ ሊሰጠን የተዘጋጀ መልካም ነገር አለ አብሽሩ።
111
17
በእርግጥም ከችግር ቡኋላ ድሎት አለ ዋናው ሶብር ነው ።
በእርግጥም ከችግር ቡኋላ ድሎት አለ ዋናው ሶብር ነው ።
119
18
ዱንያ ላደከመው ልባችሁ ንገሩት... "እንደዚህ አይቀጥልም ጀነት አለ"🤌❤️ Inshallah 🥰
123
19
فَلَمَّا أَنجَاهُمْ إِذَا هُمْ يَبْغُونَ فِي الْأَرْضِ بِغَيْرِ الْحَقِّ ۗ يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّمَا بَغْيُكُمْ عَلَىٰ أَنفُسِكُم ۖ مَّتَاعَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا مَرْجِعُكُمْ فَنُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ በአዳናቸውም ጊዜ እነሱ ወዲያውኑ ያለ አግባብ በምድር ላይ ወሰን ያልፋሉ፡፡ እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው፡፡ (እርሱም) የቅርቢቱ ሕይወት መጠቀሚያ ነው፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደኛ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እንነግራችኋለን፡፡
129
20
ማህሙድ ዳርዊሸሸ:- ስለ እድለኝነት ምን አለ መሠላችሁ .... "መዓዛ የሌላቸው አበቦች እንዳሉ ሁሉ እድል የሌላቸው ቆንጆዎችም አሉ '' "كما ان هنك زهور بلا عطر، هنك جميلات ب
ማህሙድ ዳርዊሸሸ:- ስለ እድለኝነት ምን አለ መሠላችሁ .... "መዓዛ የሌላቸው አበቦች እንዳሉ ሁሉ እድል  የሌላቸው ቆንጆዎችም አሉ '' "كما ان هنك زهور بلا عطر، هنك جميلات بلا حظ!"🙌 @strong_islama
156