ar
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

الذهاب إلى القناة على Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
~ ሂወት ከቁርአን ጋ ዉብ ናት መቅራት ባንችል  በትኩረት እናድምጥ.. 📚🎧 🚿 .....🪴🪴🪴🪴.....🚿 https://t.me/menhaji_selefiya1 https://t.me/menhaji_selefiya1

🌷ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌷 🌿የረመዷን ስንቅ ነው።🌿 🌹🌿من سورة الأنعام🌿🌹 🎙القارئ أحمد الشافعي ያረብ የቁርኣንን ፍቅር ስጠን🤲🤲🤲 •━════✿🍃🌺🍃✿════━• የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

الشيخ محمد سراج بمسجد الفارق رمضان اليل 10 አስረኛዉ ለሊት የተደረገ ምርጥ ደዕዋ ይቀጥላል https://t.me/Yesinii https://t.me/Yesinii https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633

👆👆👆ግቡ እዳያመልጣችሁ

ገባ ገባ ብላችሁ አዳምጡ በጣም ወሳኝና ገሳጭ ምክር ነው ↪️በሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ሀሮ (ሀፊዘሁሏህ)

በሸይኽ መሀመድ ሲራጅ ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643

መድሃኒቱን አቅራቢያችሁ ከሚገኝ (pharmacy) እየገዛችሁ ለሱፍዮችና አሻኢራዎች ስጡልን ይዋጡት ማለትም ያንብቡት
መድሃኒቱን አቅራቢያችሁ ከሚገኝ (pharmacy) እየገዛችሁ ለሱፍዮችና አሻኢራዎች ስጡልን ይዋጡት ማለትም ያንብቡት

➛ ትናንት የጀመርነው የሚመስለን ረመዷን በሚገርም ፍጥነት 9ኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ዱንያ ወደ መቃብር እያቀለበችን ነው። በቀናት ፍጥነት ልክ አላህ የሠጠንን ዕድሎች ልንጠቀምባቸው ይገባል ። ዕድሎች ለኛው ጥቅም የታሰቡ ናቸው። ረመዷን ያመጣልንን ዕድል በአግባቡ አለመጠቀምና ችላ ማለት ትልቅ ኪሳራ ነው። በተለይ በዱዓ በኩል። ከልብ የሆነ ዱዓ አድርጉ። ፆመኞችን አላህ ይሰማልና። 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

ሳይሰግዱ መፆም حكم صيام تارك الصلاة ሶላትን ትቶ ፆም የሚፆም ሰው ሁክሙ قال ابن باز رحمه الله ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ فمن صام ولم يصل فلا صوم له نسأل الله العافية ፆም እየፆመ ሶላት የማይሰግድ ለዚህ አካል ፆም የለውም..አሏህ  ይጠብቀን  ትልቁን ነገር ትቶ ትንሹ ላይ እኮ መንጠል ጠል ምንም ፋኢዳ የለውም ወንድምነት መጀመሪያ ስገድ እስቲ  እንደው  10ደቂቃ ለማይፈጅ ሶላት መዘናጋት አይ የሰው ልጅ..ሶላት  ስገድ  ሀቢቢ  ያአሏህ قال ابن العثيمين رحمه الله ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ አሏህ ይዘንላቸውና تارك الصلاة صومه ليس بصحيح ولا مقبول منه ሶላት የማይሰግድ ሰው ፆሙ ትክክል አይደለም ከሱ አሏህ አይቀበለውም ፆሙን ሶላት ለማይሰግድ ሰው  አሉ እኒህ ታላላቅ አሊሞች  ኢማም ኢብኑ ባዝ እና ኢማም ኢብኑ ኡሰይሚን  አሏህ  ጀነተል ፊርደውስን  ይወፍቃቸው ብርቅየ የምድር ጌጥ የነበሩ የነጅድ አሊሞች ነበሩ  ምክራቸው ውስጥህን ሰርስሮ ነው የሚገባው  ምክር ከወደድክ ስላት ሳሰግድ የምፆመው ወገኔ ሆይ መራብ መጠማት ነው ትርፍህ አይ  ማሳዘን ስራህ አቧራ ዱቄት  ቲባ ነው በቃ  ልንገርህ እስቲ  ..አሏህም ነግሮሃለ ነብዩም ነግረውሃለ  በል ስገድ  አጅር ፈላጊ ከሆንክ ጀነትን ፈላጊ ከሆንክ አሏህ ጀነትን ፍየል አያጉርበት የሚል የቂሎች የሞኞችን ንግግር አትስማ   መስማት ያለብህ የኡለማኦችን ነው ስማቸው  ትጠቀምባቸው ዘንዳ https://t.me/hussenabass123 https://t.me/hussenabass123

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

አሁን በወንድማችን ሰኢድ ሙሳ  ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643

🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን ደበቅ። — ክፍል 2 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- — ይህ ድምፅ ካቀፋቸው ነጥቦች መሃከል፦ — ይህ ሰው ሰለፊይ ዓሊሞች ዘንድ ቀርቦ ሰለፊያን መማር እንዳለበት ምክር... — በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ... — ያለ እውቀት ገብቶ ባጨማለቃቸው ነጥቦች ላይ በቂ ምላሽ... — ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች አሉበት። ➖ ክፍል -1- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15901 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

💍| ትዳር የልብ እረፍት ነው! 🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ (ሐፊዞሁ'ሏህ) || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

➛መጥፎ ሱስ ያለባችሁ ቀኑን ርቃችሁት ማታ ለምን ትጠቀሙታላችሁ? ቀኑን የተዋችሁት አሏህን ፈርታችሁ ከሆነ ማታውንም አሏህን ፍሩት።
➛መጥፎ ሱስ ያለባችሁ ቀኑን ርቃችሁት ማታ ለምን ትጠቀሙታላችሁ? ቀኑን የተዋችሁት አሏህን ፈርታችሁ ከሆነ ማታውንም አሏህን ፍሩት።

አሁን በወንድማችን ያሲን አረባል  ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643

በወንድም ሙሀመድ ሷድቅ  ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ https://t.me/haroselefi

🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን! 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ♦️| ከተዳሰሱ ነጥቦች መሃከል፦ — በማይመጥነውና በማያቀው ነጥብ የተዘፈቀ አላዋቂ ስለመሆኑ... — በሱና ዑለሞችና በእውቀት ፈላጊዎች ግፍ እንደፈፀመ... — ለተሚያ እያለ ሰለፊዮችን ስለመተቸቱ... — ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተወስተዋል። تصـدر للتدريس كل مهوس ‏بليد تسمى بالفقيه المدرس؛ ‏فحق لأهل العلم أن يتمثلوا ‏ببيت قديم شاع في كل مجلس؛ ‏لقد هزلت حتى بدا من هُـزالها ‏كلاها وحتى سامها كل مفلس؛ || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha