قناة أبي عبدالله السلفي
Открыть в Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
197
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-530 дней
Архив постов
~ ሂወት ከቁርአን ጋ ዉብ ናት መቅራት ባንችል በትኩረት እናድምጥ.. 📚🎧
🚿 .....🪴🪴🪴🪴.....🚿
https://t.me/menhaji_selefiya1
https://t.me/menhaji_selefiya1
🌷ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌷
🌿የረመዷን ስንቅ ነው።🌿
🌹🌿من سورة الأنعام🌿🌹
🎙القارئ أحمد الشافعي
ያረብ የቁርኣንን ፍቅር ስጠን🤲🤲🤲
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
الشيخ محمد سراج بمسجد الفارق
رمضان اليل 10
አስረኛዉ ለሊት የተደረገ ምርጥ ደዕዋ
ይቀጥላል
https://t.me/Yesinii
https://t.me/Yesinii
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
በሸይኽ መሀመድ ሲራጅ ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ
https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643
➛ ትናንት የጀመርነው የሚመስለን ረመዷን በሚገርም ፍጥነት 9ኛ ቀኑ ላይ ደርሷል። ዱንያ ወደ መቃብር እያቀለበችን ነው። በቀናት ፍጥነት ልክ አላህ የሠጠንን ዕድሎች ልንጠቀምባቸው ይገባል ። ዕድሎች ለኛው ጥቅም የታሰቡ ናቸው።
ረመዷን ያመጣልንን ዕድል በአግባቡ አለመጠቀምና ችላ ማለት ትልቅ ኪሳራ ነው። በተለይ በዱዓ በኩል። ከልብ የሆነ ዱዓ አድርጉ። ፆመኞችን አላህ ይሰማልና።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
ሳይሰግዱ መፆም
حكم صيام تارك الصلاة
ሶላትን ትቶ ፆም የሚፆም ሰው ሁክሙ
قال ابن باز رحمه الله
ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ
فمن صام ولم يصل فلا صوم له نسأل الله العافية
ፆም እየፆመ ሶላት የማይሰግድ ለዚህ አካል ፆም የለውም..አሏህ ይጠብቀን ትልቁን ነገር ትቶ ትንሹ ላይ እኮ መንጠል ጠል ምንም ፋኢዳ የለውም ወንድምነት መጀመሪያ ስገድ እስቲ እንደው 10ደቂቃ ለማይፈጅ ሶላት መዘናጋት አይ የሰው ልጅ..ሶላት ስገድ ሀቢቢ ያአሏህ
قال ابن العثيمين رحمه الله
ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ አሏህ ይዘንላቸውና
تارك الصلاة صومه ليس بصحيح ولا مقبول منه
ሶላት የማይሰግድ ሰው ፆሙ ትክክል አይደለም ከሱ አሏህ አይቀበለውም ፆሙን ሶላት ለማይሰግድ ሰው አሉ እኒህ ታላላቅ አሊሞች ኢማም ኢብኑ ባዝ እና ኢማም ኢብኑ ኡሰይሚን አሏህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ብርቅየ የምድር ጌጥ የነበሩ የነጅድ አሊሞች ነበሩ ምክራቸው ውስጥህን ሰርስሮ ነው የሚገባው ምክር ከወደድክ
ስላት ሳሰግድ የምፆመው ወገኔ ሆይ መራብ መጠማት ነው ትርፍህ አይ ማሳዘን ስራህ አቧራ ዱቄት ቲባ ነው በቃ ልንገርህ እስቲ ..አሏህም ነግሮሃለ ነብዩም ነግረውሃለ በል ስገድ አጅር ፈላጊ ከሆንክ ጀነትን ፈላጊ ከሆንክ አሏህ ጀነትን ፍየል አያጉርበት የሚል የቂሎች የሞኞችን ንግግር አትስማ መስማት ያለብህ የኡለማኦችን ነው ስማቸው ትጠቀምባቸው ዘንዳ
https://t.me/hussenabass123
https://t.me/hussenabass123
አሁን
በወንድማችን ሰኢድ ሙሳ ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ
https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643
🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን ደበቅ።
— ክፍል 2
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
— ይህ ድምፅ ካቀፋቸው ነጥቦች መሃከል፦
— ይህ ሰው ሰለፊይ ዓሊሞች ዘንድ ቀርቦ ሰለፊያን መማር እንዳለበት ምክር...
— በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ...
— ያለ እውቀት ገብቶ ባጨማለቃቸው ነጥቦች ላይ በቂ ምላሽ...
— ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች አሉበት።
➖ ክፍል -1- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15901
|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
💍| ትዳር የልብ እረፍት ነው!
🎙በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ (ሐፊዞሁ'ሏህ)
|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
➛መጥፎ ሱስ ያለባችሁ ቀኑን ርቃችሁት ማታ ለምን ትጠቀሙታላችሁ?
ቀኑን የተዋችሁት አሏህን ፈርታችሁ ከሆነ ማታውንም አሏህን ፍሩት።
አሁን
በወንድማችን ያሲን አረባል ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ
https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643
🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን!
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
♦️| ከተዳሰሱ ነጥቦች መሃከል፦
— በማይመጥነውና በማያቀው ነጥብ የተዘፈቀ አላዋቂ ስለመሆኑ...
— በሱና ዑለሞችና በእውቀት ፈላጊዎች ግፍ እንደፈፀመ...
— ለተሚያ እያለ ሰለፊዮችን ስለመተቸቱ...
— ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተወስተዋል።
تصـدر للتدريس كل مهوس
بليد تسمى بالفقيه المدرس؛
فحق لأهل العلم أن يتمثلوا
ببيت قديم شاع في كل مجلس؛
لقد هزلت حتى بدا من هُـزالها
كلاها وحتى سامها كل مفلس؛
|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
