قناة أبي عبدالله السلفي
الذهاب إلى القناة على Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
➛🌿ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌷
🌿የማለዳ ስንቅ ነው።🌿
🌹🌿من سورة يوسف🌿🌹
🎙القارئ أحمد الشافعي
ያረብ የቁርኣንን ፍቅር ስጠን🤲
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
صلاة تراويح بمسجد الفارق هرو
በወንድም ኸድር ይማም حفظه الله
ይህ ወንድማችን ይህን ድምፁም ይዞብን
ሳኡድ አረቢያ ከተዉሂዷ ሀገር ገባ
ድምፁን ሳንጠግበዉ ትቶን ሄደ ሀቢቢ አሏህ
ባለህበት ይጠብቅህ የዘንድሮዉን እረመዷን
ያሰግደናል ስንል በድገት ለበረራ ተጠርቶ
መድና ገባ አሏህ በቃ በባ እየታጠብን
ተለያየን አሏህ አንተንም እኛንም በድናችን
ላይ ባለንበት ያፅናን ሀቂቃ በጣም ዉስጤ
ተረብሿል በተለይ ቂራአቱን ሳዳምጥ ይለያል
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Yesinii
https://t.me/Yesinii
በወንድማችን ያሲን አረባል ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ
https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643
♦️| አሳሳቢ ነጥብ!
— ተራዊሕ ሲሰገድ የሶላት መክፈቻ ዚክሮች (ዱዓኦች) ተሰለምተን እንደገና በሐረምን ቁጥር ነው ምንለው? ወይስ በመጀመሪያው ረከዓ ያልነው የመክፈቻ ዚክር ለሁሉም በቂ ነው?
— መልስ፦ የመክፈቻ ዚክሮች (ዱዓኦች) ተሰለምተው መሐረሙ ቁጥር አይባልም፤ በመጀመሪያው የተባለው ለሁሉም በቂ ነው።
🎙ከታላቁ ሙሐ'ዲሥ ዐብዱል ሙሕሲን አል-ዐ'ባድ አል-በድር የተወሰደ፤ መልሳቸው ተያይዞ በተለቀቀው ቪዲዮ ይገኛል።
|| ቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
~እነዚህ የዘመናችን ደጃሎች!!
~አንድን አዛ የሆነን ነገር ከመንገድ ላይ ማሰወገድ ከኢማን ነው።
~የአላህ መልዕክተኛ [ሰለላሁ ዓለይ ወሰለም] መንገድ እና ሱና ላይ አዳዲስ ነገሮችን ማስወገድስ?
~ከመጀመሪያው የባሰ እና እጅግ በጣም የከፋ የቱ የመስላችዋል?
~በአጭሩ ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቼ ወደ ጥመት ተጣሪ ኢማሞችን ተጠንቀቋቸው።
~አላህ ከጠሞ አጥማሚ የጥመት ተጣሪዎች ይጠብቀን።
◉🌿ጣፋጭ ምክር ለሰለፊይ እህቶች በሙሉ 🌿
➛ የማለዳ ስንቅ ነው🌹🌹🌹
➛ስለ ሴት ልጅ ሀያዕ፣ድምጿን ዝቅ አድርጋ መናገር እንዳለባት
👉ቲክቶክ ሴት ልጆችን አደብ እያሳጣ መሆኑን ...
🎙በዉዱ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አልወሎዊይ❴ሐፊዘሁሏህ❵
ይደመጥ 👉👂
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
የቴሌግራም #ቻናል ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
በወንድማችን ያሲን አረባል ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ
https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643
🔹 ጄይላንን ፣በድሩ ሁሴንን፣ አቡበክር አህመድን ፣ ሙሐመድ ፈረጃን ፣ ያሲን ኑሩን፣ ኢልያስ አህመድን፣ ኢብኑ ሙነወርን ፣ ኸድር ከሚሴንም... ሆነ ሌላም የቢደዓ ባልተቤቶችን ስማቸውን አንስቶ በመረጃ ማስጠንቀቂያ መስጠት ሀሜት አይደለም።
➡️ ከነሱ መስጠንቀቅ ዲንን ለመጠበቅ ሲባል የሚደረግ ትግል እንጂ ሀሜት አይደለም።
📚 ዲናችንን ከቢድዓ እና ከቢድዓ ባለቤቶች ሴራና ተንኮል መጠበቅ ግዴታ ስለሆነ ነው።
እገሌ ለምን የሰውን ስም ያነሳል? ብላችሁ ለምትጠይቁኝ ወንድምና እህቶች ፣ ይህ ዲናችንን ለመጠበቅ የሚደረግ ትግል እንጂ ሀሜት አይደለም የሚል ይሆናል መልሴ።
👉ለምሳሌ : አንድ የመድሃኒት መሸጫ መደብር ለህብረተሰቡ የሚያቀርባቸው መድሃኒቶች ጊዜያቸው ያለፈና በሰዎች ጤና ላይ አደጋ የሚያመጡ መሆናቸውን ብታውቁ ምን ታደርጋላችሁ?
በእርግጠኝነት በቁጭትና እልህ ተሞልታችሁ የመድሃኒት መደብሩን ባለቤት ስም እያነሳችሁ ጥፋቱን ትዘረዝራላችሁ ፣ ሰዎች መድሃኒት እሱ ዘንድ እንዳይገዙም ታስጠነቅቃላችሁ።
አስተውሉ : እነዚህ መድሃኒቶች በዋናነት የሚጎዱት ጤናችንን ሲሆን የቢድዓ ባለቤቶች ሴራና ተንኮል ዐቂዳችንን (እምነታችንን) ክፉኛ ይጎዳዋል።
➡️ በእስልምናችን ሰዎችን በጭፍን መከተልን ተከልክለናል ።
ሰዎች በሃቅ ላይ ከሌሉ በጭፍን አንከተለቸውም። በሃቁ ይመዘናሉ
الحَقُّ أَقْوَى مِنَ الرِّجَالِ
ሐቅ(እውነት) ከግለሰቦች ይበልጣል
ለግለሰቦች ክብር ብለን ሐቅን (እውነትን) መቃረን ትልቅ ጥፋት ነው።
➡️ አላማቹ ምንድነው ብላቹህ ለምትጠይቁኝ
አላማችን በአሏህ ፍቃድ ሰዎችን ካሉበት ጥፋት እንዲወጡ ማድረግ ነው።
⚠️ የቢድዓ ባለቤቶችን በመረጃ ማረምና ሰዎችን ከጥፋታቸው ማስጠንቀቅ ሁለት ወሳኝ ጥቅሞች አሉት።
አንደኛ: ተሳሳቹ ግለሰብ ወደ እውነተኛው ጉዳና ይመለስ ዘንድ ምክንያት ይሆናዋል።
ሁለተኛ: እሱ በጥፋቱ ቢቀጥልም እንኳን ሌሎች የእሱን ጥፋት ተከትለው እንዳይጓዙ ማንቂያ ይሆናቸዋል።
በዚህም መሠረት የቢድዓ ባለቤቶችን ጥፋት በመረጃ ማረምና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም ስማቸውን በማንሳት ማስጠንቀቅ ፣ ዲንን ለመጠበቅ ሲባል የሚደረግ ትግል እንጂ ሀሜት አይደለም። ተግባባን?
ወንድሞቼ እና እህቶቼ:- ባጭሩ ይህ ነው እውነታው።
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
♦️| የዱባዩ በጣም ወሳኝ ሙሓደራ!
● ክፍል -1-
🎙ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል'ለተሚይ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 ኢማራት ሻሪቃ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ!
🗓 ሻዕባን 27/1447 ዓ.ሂ
|| #የመገናኛው_ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
በሸይኽ መሀመድ ሲራጅ ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ላይ ሙሀደራ ተጀምሯል ግቡ
https://t.me/haroselefi?videochat=cec1061423b94f2643
🌷ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🌷
🌿የረመዷን ስንቅ ነው።🌿
🌹🌿من سورة الأنعام🌿🌹
🎙القارئ أحمد الشافعي
ያረብ የቁርኣንን ፍቅር ስጠን🤲🤲🤲
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
