ar
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

الذهاب إلى القناة على Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أغسطس '26
أغسطس '260
في 2 قنوات
يوليو '260
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+25
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '260
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+144
في 0 قنوات
منشورات القناة
የልብ መጨናነቅ የነፍስ መጨናነቅ አንዱ ምክንያት ከሰወች እየተደበቅን የምንሰራዉ ወንጀል ነው!!

2
لا يوجد نص...
21
3
وَيَجْعَل لَّكُمْ نُورًا تَمْشُونَ بِهِ "ለእናንተም በእርሱ (በሕይወት ጎዳናችሁ) የምትሄዱበትን ብርሃን ያደርግላችኋል።" የሕይወት ጎዳናዎች ያለ ቁርአን ጨለማ ናቸው፤ ብርሃን
وَيَجْعَل لَّكُمْ نُورًا تَمْشُونَ بِهِ "ለእናንተም በእርሱ (በሕይወት ጎዳናችሁ) የምትሄዱበትን ብርሃን ያደርግላችኋል።" የሕይወት ጎዳናዎች ያለ ቁርአን ጨለማ ናቸው፤ ብርሃን የሚሆኑትና የሚቀኑት ግን ከቁርአን ጋር ሲሆኑ ብቻ ነው። @Quran_post18
29
4
🔊ፕሮግራማችን            🔊ተጀመረ                 🔊ተጀመረ                🔊ተጀመረ 🎙. በወንድማችን አቡ ማሂር ከወርቄ (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/+83rhQcaUgu82YzE0
49
5
⛔️ ንቁ ተጠንቀቁ የማታውቁትን ሊንክ ተጭናችሁ አትግቡ። ለምሳሌ ይህ ምስሉ ላይ የምታዩት ሊንክ አንዴ ስትነኩ በተገኛችሁበት ቴሌግራም ግሩፕ ሁሉ በስማችሁ ይሰራጫል። የኛን ስም ጠልፈው ቀፋፊ ፎቶና
⛔️ ንቁ ተጠንቀቁ የማታውቁትን ሊንክ ተጭናችሁ አትግቡ። ለምሳሌ ይህ ምስሉ ላይ የምታዩት ሊንክ አንዴ ስትነኩ በተገኛችሁበት ቴሌግራም ግሩፕ ሁሉ በስማችሁ ይሰራጫል። የኛን ስም ጠልፈው ቀፋፊ ፎቶና ቪድዮዎችን በኛ ስም ያሰራጫሉ። ሊንክ እየላኩ እኛ ሳናውቅ ፤ በእኛ ስም ብዙ የብልግና ሚሴጆችን እኛ በተገኘንበት ግሩፕ ሁሉ እንዲሰራጭ ያደርጋሉ። ተጠንቀቁ ለማለት ነው። ማናችንም ጠቃሚ ሊንክ መሆኑን ከተረጋገጠ ብቻ ሊንኩን ተጭነን እንግባ። ሌሎችም ሊጠነቀቁ ዘንድ ሼር አድርጉት ባረከላሁፊኩም
267
6
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢አስደሳች ዜና አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ የፊታጅ እሁድ በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📢አስደሳች ዜና አስደሳች ዜና ለኸይር ፈላጊወች በሙሉ የፊታጅ እሁድ  በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል ‼️ በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የonline ምሽት ይኖረናል ‼️ ⚙የፕሮግራሙ ደጋሽ አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶዎቻችን 🎙ኡስታዝ ኑራድስ አብ አብዱረህማን (ሀፊዘሁሏህ) 🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከደሴ ሀፊዘሁሏህ 🎙ሸይኽ ኢስማኢል  ዘይኑ ከአጂባር  ሀፊዘሁሏህ 🎙ኡስታዝ ያሲን ሙሀመድ አርባል ሀፊ ዘሁሏህ 🎙ሸይኽ ሁሴን አባስ ወርቄ ሀፊዘሁሏህ 🎙ኡስታዝ ኑራድስ አብ አብዱረህማን ሀፊዘሁሏህ ሌሎችም አስተባባሪ እና አሳታፊ ወንድሞች ይኖራሉ 🕰ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን እሁድ          ከምሽቱ በኢቶ 3.00 📢 በሳኡድ ስአት 9.00 በዱባይ ስአት 10.00 የፕሮግራሙ መሪዎች📢 አቡ አዒሻ (ሀፊዘሁላህ) 🎤 አቡ ኑረዲን (ሀፊዘሁሏህ)🎤 ለሌሎች ሸር በማድረግ የበኩለወን ይዋጡ‼️ ማሳሰቢያ  አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk
47
7
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዛሬ እዴሚታወቀው የወንድማችን ፕሮግራም ተይዟል ለዚህ ሰለፍይ ወንድማችን በቻልንው እንተባበረው ሊንኩን ሸር በማድረግ ላልሰሙት እናሰማ እኛም እንዘጋጅ
42
8
🎧رِجَالٌ صَدَقُوا مَا عَاهَدُوا اللَّهَ عَلَيْه🎧 ▫️ القارئ ؛ #بدر_التركي سلوا اللّه قلبًا يُحب القرآن 📖 يرِقُّ له ويخشع عند سماع آياته ، ويشتاقُ إليه ، ويُكرّس همته لأجله . #أرح سمعك 🎧
41
9
አስላሙ አለይኩም ወረህ መቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በመላ የአለም ዳርቻ የምትገኙ ሰለፍያ እህቶችና ወንድሞች ስንተባበር አይ ሲምርብን እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ከ2:30 ቦኋላ ደማቅ የዳዕዋና
አስላሙ አለይኩም ወረህ መቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በመላ የአለም ዳርቻ የምትገኙ ሰለፍያ እህቶችና ወንድሞች ስንተባበር አይ ሲምርብን እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ከ2:30 ቦኋላ ደማቅ የዳዕዋና የንያ ዝግጅት ይኖረናል ስለሆነም ከወንድማችን ኑርየ አንበሳው ጎን በመቆም የምንችለውን ያክል በመስጠት በመለገስ ካጋጠመው በሽታ ለህክምና የተጠየቀውን ገንዘብ በማገዝ እንታደገው በሚል መሪ ቃል ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ↪️እንደሚታወቀው ወንድማችን ዱባይ ለስራ ሂዶ ድንገት ባጋጠመው ህመም ምክኒያት ለሚስፈልገው ነገር እንድውል የተቻለነን እንርዳው እንተባበር 👉የምሽቱ የክበር ተጋባዥ እንግዶቻችን 🎙1.ኡስታዝ ኑራድስ ሙሐመድ 🎙2.ኡስታዝ ያሲን አረባል ♻️እነዝህና ሌሎችም ታዳሚ የክብር እንግዶች ስለሚኖሩ መቅራት ቀርቶ ማምሸት ያስቆጫል ⚡️በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደተባለው ሁሉ የዳዕዋ ተጠቃሚና የንያው አጅር ተቋዳሽ አንሁን፣ 💬https://t.me/+-LdtUZ1hDe1kODU0 በሉሉሉ ሸር ሸር እያረጋቹህ                        🔍 من دل على الخير كفاعله👉      👉ባረከሏሁ ፊኩም  بارك الله فيكم👈 🗓ግንቦት ቀን /28/09/2018/ጁሙዓ ደማቅ ምሽት
45
10
⚡️ወርቃማ ንግግር⚡️ ሱፍያን አስ-ሰውሪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ፡ በእድሜው የተጫወተ (የቀለደ) የማረሻውን (የመዝሪያውን) ቀናቶች አጠፋ። የማረሻ ቀናቶችን ያጠፋ ደግሞ በአጨዳው ቀናቶች ተጸጸተ
⚡️ወርቃማ ንግግር⚡️ ሱፍያን አስ-ሰውሪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ፡ በእድሜው የተጫወተ (የቀለደ) የማረሻውን (የመዝሪያውን) ቀናቶች አጠፋ። የማረሻ ቀናቶችን ያጠፋ ደግሞ በአጨዳው ቀናቶች ተጸጸተ። 📚 ሂፍዙል ዑሙር ሊብኒል ጀውዚይ 65 𝓳𝓸𝓲𝓷 ! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮 !!              👇👇 ✍https://t.me/sead429 ✍https://t.me/sead429
40
11
በጥንቃቄ ይነበብ ባረከላሁ ፊኩም ​🌹 የሴቶች አለባበስ ከሴቶች፣ ከመሐረም ወንዶች እና ከልጆች ፊት 🌹 ​➷➷➷ ​🌸 ከመሐረም ወንዶችና ከልጆች ፊት አጭር ልብስ መልበስ ​ሼኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን
በጥንቃቄ ይነበብ ባረከላሁ ፊኩም ​🌹 የሴቶች አለባበስ ከሴቶች፣ ከመሐረም ወንዶች እና ከልጆች ፊት 🌹 ​➷➷➷ ​🌸 ከመሐረም ወንዶችና ከልጆች ፊት አጭር ልብስ መልበስ ​ሼኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ረሒመሁላህ) እንደገለጹት፤ አንዲት ሴት ከልጆቿ ወይም ከመሐረም ወንዶች (እንደ አባት፣ ወንድም...) ፊት አጭር ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም። ​ከእነሱ ፊት መግለጥ የምትችለው እንደ ልማድ (በአደብ) የሚታየውን ብቻ ነው። አጭር ልብስ መልበስ የምትችለው ለባለቤቷ ብቻ ነው። ​⇦ (የፈውዛን ፈትዋዎች፣ ቅጽ 3) ​🎀 ከሌሎች ሴቶች ፊት አጭር ልብስ መልበስ ​ሼኽ ሙሐመድ ቢን ሳሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ) እንደገለጹት፤ ሴት ልጅ ከሴቶች ፊት አጭር፣ ጠባብ ወይም ሰውነትን የሚያሳይ (ቀጭን) ልብስ መልበስ አይፈቀድም። ​ምንም እንኳን በሴቶች መካከል የሴት ዐውራ (መሸፈን ያለበት) ከእምብርት እስከ ጉልበት ቢሆንም፣ ይህም ቢሆን ግን መደበኛ ልብሷ ሁልጊዜም ሰፊና ሰውነትን የሚሸፍን መሆን አለበት። ​⇦ (የዑሰይሚን ፈትዋዎች፣ ቅጽ 12) ​🌸 ሰውነትን የሚያሳዩ (ጠባብ) ልብሶች ​የቋሚ ኮሚቴ (ለጅነቱ ዳኢማህ) ፈትዋ እንደሚያመለክተው፤ ሰውነትን የሚያሳዩ ወይም ቅርጽን የሚያወጡ ጥብቅ ልብሶችን መልበስ ከሴቶችም ሆነ ከወንዶች ዘመዶች ፊት አይፈቀድም። ​ምክንያቱም ይህ ድርጊት ለወንዶች ፈተናን የሚጋብዝ፣ ለሴቶችም መጥፎ አርአያ የሚሆን ነው። ​⇦ (ፈትዋ ቁጥር 20513) https://t.me/Yselefeyoch_channel https://t.me/Yselefeyoch_channel
37
12
የጓደኝነት መስፈርቶች ——— አል ፈቂህ ኢብኑ ጁዚይ አል'ማሊኪይ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- የጓደኝነት መስፈርቶችማ ሰባት ናቸው 1ኛ, በእምነቱ ሱኒይ ሊሆን ግድ ነው። 2ኛ, በዲኑ ላይ አላህን የሚፈራ ሊሆን ነው። እርሱ የቢድዐህ ሰው ከሆነ አለያም ፋሲቅ አመፀኛ ሰው ከሆነ ባልደረባውን ወዳለበት አካሄድ ሊጎትተው ይችላል፣ አለያም ሰዎች በዚህ ይጠረጥሩታል፣ አንድ ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነውና። 3ኛ, የጥሩ አዕምሮ ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። የሞኛሞኝ ሰው ጓደኝነት በላእ ነው። 4ኛ, የጥሩ ስነ-ምግባር ባለ ቤት ሊሆን ይገባል። መጥፎ ስነ-ምግባር ያለው ሰው ጠላትነቱ አይታመንም፣ ይህንም በምታስቆጣው ጊዜ ትፈትነዋለህ፣ ከተቆጣ ጓደኝነቱን ተወው። 5ኛ, ከሀሜት፣ ከምቀኝነት፣ ከሸር ፈላጊነትና ከሁለት ፊትነት ልቡ ንፁህ መሆን አለበት። 6ኛ, በቃሉ የሚፀና የማይዋልልና የማይቀያየር መሆን አለበት። 7ኛ, ለእርሱ ሐቅ እንደምትቆመው ለአንተም ሀቅ የሚቆምልህ መሆን አለበት። በአንተ ላይ ሀቅ እንዳለው እየተመለከትከለት ለአንተም ሀቅ አለህ ብሎ የማይመለከትልህ (ለሀቁ እንደምትቆምለት ለሀቅህ የማይቆምልህ) ጓደኛ ኸይር የለውም። [አል-ቀዋኒን አል-ፊቅሂየህ ገፅ 460] ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) ➥ በዚህ ዘመን እነዚህን መስፈርቶች ያሟላ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ ታድሏል!! ዋና ዋና መስፈርቶችንም ያሟላ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው!! የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
46
13
ሸይኽ ሐሰን ገላው - ሐፊዞሁሏህ - ሚያዚያ 25/2018 በወንድማችን አንዋር ሰጠኝ እና እህታችን አስማ ሙሐመድ አሚን የጋብቻ ስነ-ስርአት ላይ ያደረጉት የተውሂድ ዳእዋ
49
14
👉 ሶላት ዒባዳ አይደለም ! ከላይ እንደ ምትመለከቱት ኡስታዝ ተብዬው ኻሊድ ክብሮም ተፍሲር ብሎ በሚዘባርቀው ፍልስፍናው ላይ የሶላት ትልቁ ሚና ዒባዳ እውን እንዲሆን የሚያግዝ መሳሪያ እንጂ ሶላት
👉  ሶላት ዒባዳ አይደለም !     ከላይ እንደ ምትመለከቱት ኡስታዝ ተብዬው ኻሊድ ክብሮም ተፍሲር ብሎ በሚዘባርቀው ፍልስፍናው ላይ የሶላት ትልቁ ሚና ዒባዳ እውን እንዲሆን የሚያግዝ መሳሪያ እንጂ ሶላት ዒባዳ አይደለም ይላል ‼ ። በጣም የሚያሳፍሩት ከሱ ስር ቁጭ ብለው ይህን የሚማሩት እንጂ እሱ አይደለም ። ምክንያቱም የሱ አላማ ሙስሊሞች ከስማቸው በላይ የሚያውቁዋቸውን የእስልምና ማእዘናቶች ላይ ጥርጣሬ ውስጥ እንዲገቡ በማድረግ ውስጣቸውን ከትክክለኛው እስልምና ባዶ ማድረግ ነውና !     እባካችሁን አላህን እንፈራለን የምትሉ ኡስታዞች ከዚህ ሰው በማስጠንቀቅ ሙስሊሞችን ታደጉ ! ።  http://t.me/bahruteka
49
15
+2
🔈 በበጎ ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል 🔶 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ 🎙 ኡስታዝ ዶክተር ሸምሱ ሐፊዘሁላህ 🌐 https://t.me/albeyanbutajira
58
16
🔷ለሳውዲ መሪዎች ታላቅ ምስጋናና ዱዓ ይገባቸዋል ከሁሉ በላይ የሆነው አላህ እንዲህ ብሏል ፡ -   وَمَن دَخَلَهُ كَانَ آمِنًا ۗ                             “ወደ ውስጡ የገባ ሰው ጸጥተኛ ይሆናል”   (አል-ኢምራን ፡ 97) ሶስተኛው የሳውዲ መንግስት - በአሏህ ችሮታና ፈቃድ -  አንድ ምዕተ አመትና ከዚያ በላይ - (1343- 1447) - አጠናቀቀ፡፡ እናም መንግስቱ ሐጅን በመቆጣጠር ፣ ምእመናን በመንከባከብ ታላቅና ተወዳዳሪ የሌለው አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ የሰው ፣ የቁሳቁስና ከፍተኛ የቴክኖሎጅ አቅሞቹን ሁሉ ለእነርሱ ተጠቅሟል፡፡ ለሁለቱ ቅዱሳን መስጊዶች እና ለጎብኝዎቻቸው ከፍተኛ እንክብካቤ አድርጓል፡፡ ስለሐጅ እና ኡምራ ስርአቶች መሪ ዳዒያን እና መጽሐፍትን ያገኛሉ፡፡ ሁሉም ተውሒድን እና ሱናን መከተልን ያውጃሉ፡፡ ስለዚህ ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ለሳውዲ መሪዎች ቅን የሆነውን ጎዳናና ስኬትን እንዲሰጣቸው ፣ በተቀደሰው የአላህ ቤት የሐጅን ስርዓት በመቆጣጠር እና የተከበሩ የአላህ እንግዶችን  በማገልገል እንዲረዳቸው ዱዓ አድርጉ፡፡ በተውሂድና በሱና ባንዲራዎች ተከበው ሙስሊሞችም በደህንነትና በመረጋጋት የሐጅ ስርዓታቸውን ያከናውናሉ፡፡ (ለበይክ አሏሁምመ ለበይክ ለበይክ ላ ሸሪከ ለከ ለበይክ)  የሚልን የተውሂድ ቃል እንጅ ሌላን አትሰሙም፡፡ ለመቃብር ፣ ለመቅደሶች ፣ ለዶሪሆች ፣ (ለአምልኮ) ዚያራዎች ፣  ከሙታኖች ፍላጎቶቻቸውን እና እፎይታዎችን የሚሹበት የጭንቅ ጊዜ የሚማጸኑባቸው ቦታዎች ሳውዲ ውስጥ የሉም፡፡ ለዚህች የተባረከች አገር ክብር ይህ ብቻ በቂ አይሆንምን?! የተውሒድን አንገብጋቢነት አምልኮት ፍጹም ለአላህ የሚገባ መሆኑን ለሚገነዘብና ታሪክን መላልሶ ለዳሰሰ ለዚህች አገር መሪዎች  በተውሂድ እና በሱና ላይ  ጸንተው እንዲኖሩ ፣ ከሴረኞችና ከክፉዎቹ ተንኮል እንዲጠብቃቸው ሁሉን ቻይ ወደሆነው አምላክ ዱዓ ማድረግ አይገባምን? የሳውዲን መንግስት የሚጠሉ አንዳንድ ሒዝብያዎች ይህንን ታላቅ አገልግሎት ሲመለከቱ በጣም ተደንቀዋል፡፡  ምክንያቱም ከአብዮትና ከማነሳሳት ደጋፊዎች በሰሙት ተቃራኒ ስለነበር፡፡ ሁሉን ቻይ የሆነው አሏህ እንዲህ ብሏል ፡ وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَيَسْتَخْلِفَنَّهُمْ فِي الْأَرْضِ كَمَا اسْتَخْلَفَ الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ وَلَيُمَكِّنَنَّ لَهُمْ دِينَهُمُ الَّذِي ارْتَضَىٰ لَهُمْ وَلَيُبَدِّلَنَّهُم مِّن بَعْدِ خَوْفِهِمْ أَمْنًا ۚ يَعْبُدُونَنِي لَا يُشْرِكُونَ بِي شَيْئًا ۚ وَمَن كَفَرَ بَعْدَ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ                                     “አላህ እነዚያን ከእናንተ ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን እነዚያን ፣ ከእነሱ በፊት የነበሩትን እንደተካ በምድር ላይ በእርግጥ ሊተካቸው ፣ ለእነሱም ያንን የወደደላቸውን ሃይማኖታቸውን ሊያደላድልላቸው፣ ከፍርሃታቸውም በኋላ ጸጥታን ሊለውጥላቸው ተስፋን ቃል ሰጥቷቸዋል - በእኔ ምንንም የማያጋሩ ሆነው ከተገዙኝ፡፡ ከዚያም በኋላ የካደ ሰው እነዚያ እነርሱ አመጸኞች ናቸው፡፡” (ሱረቱ ኑር ፡ 55)   ዶክተር ሸይኽ ሁሴን አስስልጢ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
46
17
خذوا حذركم فقد كثرت الفتن الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله. https://youtu.be/dPSvGCIOa14
خذوا حذركم فقد كثرت الفتن الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله. https://youtu.be/dPSvGCIOa14
42
18
ለፈገግታ ባሏን ትናንት የት ነበርክ ስትል ጠየቀቺዉ? ባልም አትፍሪ እኔ አላህን እፈራለሁ ሀራም አልሰራም አላት! ሚስትም እሱንማ አውቃለሁ ሀላሉን ነዉ እንጂ የፈራሁት...
54
19
كذب الصوفية في احياء الموتى وعلم الغيب الشيخ مزمل فقيري
كذب الصوفية في احياء الموتى وعلم الغيب الشيخ مزمل فقيري
60
20
📮 ይድረስ ላንች ..! በዓል መጥቶ ለሚከፋሽ ህልም አቅደሽ ስደት ላለሽ ​ጠንካራዋ እህት አለም እዳንች እኮ ጀግና የለም ​በአላህ ፍቃድ የስንት ሂወት ያቀናሽው ባረብ ሃገር ስንት ኢድ ያሳለፍሽው
📮 ይድረስ ላንች ..! በዓል መጥቶ ለሚከፋሽ ህልም አቅደሽ ስደት ላለሽ ​ጠንካራዋ እህት አለም እዳንች እኮ ጀግና የለም ​በአላህ ፍቃድ የስንት ሂወት ያቀናሽው ባረብ ሃገር ስንት ኢድ ያሳለፍሽው እናት አባት ቤተሰብ የናፈቀሽው ​ሃያሉ አላህ መልካም ሁሉ ይወፍቅሽ ደስታን እንጂ እምባ ሃዘን ያርቅልሽ ስደት በቅቶ ላገር ያብቃሽ ሷሊህ ትዳር መልካም ልጆች ይወፍቅሽ ባለሽበት መልካም በዓል ይሁንልሽ 🌷 የኔ ጀግና ሴት🌷
45