ar
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

الذهاب إلى القناة على Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
فَإِذَا بَرِقَ الْبَصَرُ ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡ وَخَسَفَ الْقَمَرُ ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡ وَجُمِعَ الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡
                     فَإِذَا بَرِقَ الْبَصَرُ                     ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡                            وَخَسَفَ الْقَمَرُ                ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡                              وَجُمِعَ الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡                 يَقُولُ الْإِنسَانُ يَوْمَئِذٍ أَيْنَ الْمَفَرُّ «ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?» ይላል፡፡                                      كَلَّا لَا وَزَرَ ይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡                        إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمُسْتَقَرُّ በዚያ ቀን መርጊያው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡ |

ያ አላህ! ማህርታህን እና እዝነትህን ከሚያገኙት ባሮችህ አድርገን!! በኛ በደል ሳይሆን ባንተ ራህማ ስር አድርገን!

ፀሓይ ወይም ጨረቃ ሲጋረዱ የሚተገበሩ ተግባራቶች፦ ①ሶላተል ኹሱፍ ይሰገዳል ②ሶደቃ ማውጣት ③ዱዓ ማብዛት ④ዚክር ማብዛት ⑤ተስቢሕ (ሱብሓነሏህ)፣ተሕሚድ(አልሐምዱ ሊሏህ)፣ተህሊል (ላ ኢላህ ኢለሏህ)
ፀሓይ ወይም ጨረቃ ሲጋረዱ የሚተገበሩ ተግባራቶች፦ ①ሶላተል ኹሱፍ ይሰገዳል ②ሶደቃ ማውጣት ③ዱዓ ማብዛት ④ዚክር ማብዛት ⑤ተስቢሕ (ሱብሓነሏህ)፣ተሕሚድ(አልሐምዱ ሊሏህ)፣ተህሊል (ላ ኢላህ ኢለሏህ) ማለት። ⑥ኢስቲግፋር ማድረግ ⑦ከቀብር ቅጣት በአላህ መጠበቅ። ⑧ባሪያ ነፃ ማውጣት። አላህ ከቅጣቱ ይጠብቀን። cc

👉  የፀሐይ ወይም የጨረቃ ግርዶሽ ግርዶሽ ሸኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና ስለፀሐይ ግርዶሽ በሸሪዓ የመጣውና አሁን ደግሞ ከመከሰቱ በፊት ስለፀሀይና ጨረቃ የሚያጠኑ ሰዎች ስለ ክስተቱ ቀደም ብለው መናገራቸው እንዴት ይታያል ተብለው ተጠየቁ ። ➡ ️መልሳቸው ይህን ይመስላል :– " የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - የፀሐይና የጨረቃ ግርዶሽ አላህ ባሮቹን ሊያስፈራራበት እንዲከሰት እንደሚያደርገው ተናግረዋል ። እነዚህን ክስተቶች እንዲጠባበቁ ገፋፍተዋል ። እሱን እንዲፈሩና እንዲታዘዙ መክረዋል ። የፀሀይም ይሁን የጨረቃ ግርዶሽ ለማንም ሞት ወይም ህይወት እንደማይከሰቱ አስረድተዋል ። ነገር ግን ከአላህ ተአምራቶች ናቸው ። አላህ ባሮቹን ሊያስፈራራበት እንዲከሰቱ ያደርጋቸዋል ብለዋል ። ክስተቱን ባያችሁ ጊዜ ወደ ዱዓእና ዚክር ሽሹ እስኪከፈቱ ድረስ በሶላት ላይ ሆናችሁ አላህን ለምኑ ብለዋል ። ( የግርዶሽ ሶላት አሰጋገድን ለማስታወስ መጀመሪያ ኢማሙ ሶላት ውስጥ ከገባ በኋላ ፋቲሐን ይቀራና ረዥም ምእራፍ ይቀራል ። ከዛ ሩኩዕ ያደርጋል ። ከሩኩዕ ቀና ካለ በኋላ አሁንም ፋቲሐ ይቀራና ከመጀመሪያው አነስ ያለ ምእራፍ ቀርቶ ሩኩዕ ይወርድና ቀና ብሎ ወደ ስጁድ ይወርዳል ። ሩኩዕና ስጁዱን ማስረዘም ይወደዳል ። ከዛ ቆሞ ፋቲሐ ይቀራና እንደመጀመሪያው አድርጎ ተሸሁድ ተቀምጦ ሶላቱን ይጨርሳል )። አላህን በማላቅ ፣ ባሪያ ነፃ በማውጣት ፣ ሶደቃ በመስጠት አዘዋል። ከቅጣቱ መፍራት እሱን በመታዘዝ መጠንቀቅ መፍትሔ መሆኑን አመላክተዋል " ካሉ በኃላ ስለፀሐይና ጨረቃ የሚያጠኑ ሰዎች ይህን ክስተት በሒሳብ ማወቃቸው የአላህ ተአምር መሆናቸውና አላህ ባሮቹን ሊያስፈራራበት እንዲከሰት ማድረጉን አይፃረርም ብለዋል ። ምክንያቱም አላህ ነው ሰበብ ያደረገላቸው ሁለቱም በተወሰነላቸው ጊዜ እንዲወጡና እንዲገቡ ያደረጋቸው እሱ ነው ( በሱ ትእዛዝ ነው የሚንቀሳቀሱት ) በዘፈቀደ አይደለም ። እነዚህ አጥኚዎች የሚያውቁበት ሰበብ መኖሩ ተአምር መሆናቸውን አይከለክልም ። ሌሎችም የሚታዩና የሚታወቁ ተአምራቶች እንዳሉ ሁሉ እነዚህ ሁሉ አላህን እንድንፈራው እንድንታዘዘው የሚያደርጉ ናቸው ። አነዚህ አጥኚዎች አብዛኛው ጊዜ ቀደም ብለው ሊያውቁት ይችላሉ ይህ ዒልመል ገይብ አይደለም ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች በጥናት የሚያውቁት ዙርና ማረፊያ  ስላላቸው ። ይህ በዚህ ጥናት የተካኑት ያውቁታል አንዳንዴ ሊሳሳቱ ቢችሉም ግን የሩቅ ሚስጥር አይደለም ። ይህ አላህ በመልእክተኛው ምላስ ያዘዘውን አይፃረርም አይከለክልም ። አላህ ለባሮቹ የሚጠቅማቸውንና ከጉዳት የሚጠብቃቸውን ነው የሚያዛቸው ይላሉ ። ውድ የአላህ ባሮች ይህ ክስተት ሂስይ ወይም ዛሂር በሆነው ሰበቡ የሚታወቅ ሲሆን ሸሪዓዊ በሆነው ሰበብ ደግሞ የአላህ ተአምር ነው ። ይህም ማለት የምንዝናናበት ፎቶ የምናነሳበት አንድ ቦታ ተሰብስበን እየተሳሳቅን እንደ መልካም አጋጣሚ የምናየው ሳይሆን አላህን የምንፈራበት መጥፊያችን እንዳይሆን የምንማፀንበት በምንችለው ሁሉ ወደ አላህ የሚያቃርበን መልካም ስራ የምንሰራበት ነው ። የቀደምት ነብያት ህዝቦች መጥፊያቸውን ሲያዩ መጠቀሚያቸው መስሏቸው በተሰባሰቡበት ይጠፉ ነበር ። ይህ የሚጠፉ ህዝቦች ተግባር ነው ። የኛ ነብይ - ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - ግን መዳኛችንን ነግረውናልና ምክራቸውን እንቀበል ። አላህ መልካሙን ሰምተው ከሚከተሉት ያድርገን http://t.me/bahruteka

የሱፊዮችና የአህባሾች ትግል የሰው ልጆችን ከፈጣሪ አምልኮ ወደ ፍጡር አምልኮ መውሰድ ነው!! የሰው ልጆችን ከተውሒድ ብርሃን ወደ ሺርክ ጭለማ መውሰድ ነው!! ይህቺ ኸውለት የምትባለው በኢቲቪ የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ አጋጣሚ ሙተነቂብ ሴት ስታይ ግልፅ ከወጡ ከሀዲ ዳኞች በላይ የሚያንገሸግሻት ሴት ናት፣ ይሀው በዚህ ቪዲዮ በአደባባይ ዑመር ገነቴን ጉልበት ስማ ስታበቃ በዛው ሱጁድ ትወርድለታለች። የሙፍቲ ተብዬው ሙሪዶችም በዚህ ደረጃ ከሙሪድነቷ አልፋ እስከ መስገድ ስለ ደረሰች ነው "የሴቶች ተምሳሌት የሆነች እህታችን በማለት…" እየሰቃቀሏት ሽልማት ያዘጋጁላት። ኢንና ሊላሂ ወ ኢንና ኢለይሂ ራጂዑን!! ድምበር ማለፍ ውጤቱ ይህ ነው!! = ይህ ነው የመውሊድ ውጤቱ!፣ ለዚህ ግለሰብ በዚህ ደረጃ ሱጁድ ካደረገች አስቡት ለነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ውዴታ ተብሎ የሞቱበት ቀን እየተከበረ ስንትና ስንት የሺርክ አይነቶች እንደሚባሉና ስንት አይነት አላህን የሚያስቆጡ ተግባሮች እንደሚከናወኑ። ይህን መውሊድ ነው አል-ኢኽዋኑ'ል ሙጅሪሚን "በጥቃቅን ጉዳይ…" እያሉ የሚያቃልሉት፣ የሰው ልጆችን ከተውሂድ ወደ ጨለማ ከመውሰድ በላይ ምንድነው ከባድ ጉዳይ?! ሱፊያና አህባሽኮ ትውልዱን በግልፅ ከአንድ አላህ ብቸኛ ተመላኪነት ወደ ሸይኾቻቸውና የቀብር አምልኮ እየወሰዱት ነው!!። አላህ ሆይ! ከሂዳያ በኋላ ከመጥመም በአንተ እንጠበቃለን!! = ✍ኢብኑ ሽፋ https://telegram.me/IbnShifa https://t.me/Mistre_ahbashe

አዳቡ_ኒሳእ_በአቡ_ኢልሐም_ሙሀመድ_ኑር.apk71.38 MB

📲አዲስ አፕ ተለቀቀ!!! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ أداب النساء ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ አዳቡ ኒሳእ(የሴት ልጅ- ስርዓቶች) ✍ የኪታቡ ፀሀፊ፦ ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐ
📲አዲስ አፕ ተለቀቀ!!! ↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴ ⬅️ أداب النساء ↪ የኪታቡ ስም፦➘➷➷ ➡️ አዳቡ ኒሳእ(የሴት ልጅ- ስርዓቶች) ✍ የኪታቡ ፀሀፊ፦ ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ ✍ بقلم الشيخ محمد حياة الولوي الأجباري ثم الهروي ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├─┈┈┈ │✑ኡስታዝ አቡ ኢልሓም ሙሐመድ ኑር አላህ ይጠብቀው ╰────────────── ✅ጥርት ያለ ድምፅ ✅ ማራኪ ገፅታ ✅17 ኦድዮዎችን የያዘ ✅ ከነ ሊንኩ ሼር መድረግን አይርሱ! 🎼 71.4 MB 🎼 Pdf የተገጠመለት ለመቅራት ምቹ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ነው። ⁉️ስለ አወራረዱ https://t.me/jj_app_developer/219 መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇 አዘጋጅ፡ @JJ_selfy_app_developer ቻናለችንን ለመቀላቀል፡ https://t.me/jj_app_developer

አዳምጡና ሸር አድርጉት

በቀን30 በመስጅድ አል ፋሩቅ ሀሮ የተዴረግ ቁጥባ ወሳኝና ገሳጭ የሆነ ✅

ሱብሀን አላህ ሹፉ👆 በሸሪዓ ልጓም ካልተለጓምን ድናውይ እውቀትን ካልሸመትን ለማን ምን ማድረግ ግድ አሰጠንም በዱኒያውይ ትምህርት የቱንም ያክል ድፕሎማ ድግሪ ዱክትሬት ብንጭን ሊጥቅመን አይችልም ስለሆነም ከመናገር ከመተግባር በስተፊት ሸሪዓውይ እውቀትን መማር ማዎቅ አለብን ➷➴➷➴ https://t.me/hussenhas

👉 ለሙፍቲ ተብዬው ዶ/ር ተብዬዋ ስጁድ ስታደርግ ! የፍጥረተ ዐለሙ አምላክ የሆነው ብቸኛው ተመላኪ አላህ ከሚመለክባቸው ዋነኛ የአምልኮ አይነቶች ውስጥ አንዱ በሰባት አካላት አጎንብሶ መሬት በመንካት ስጁድ መውረድ ነው ። ይህ ትልቅ የአምልኮ ዘርፍ ከአላህ ውጪ ለሌላ ለማንኛውም አካል መስጠት ከእስልምና የሚያወጣ ተግባር ነው ። የጣኦት ቁንጮ ከሚባሉ አምስት አካላት አንዱ ሲመለክ የወደደ ( አይቶ ዝም) ያለ ነው ። የዚህ አይነቱ ትልቅ የአምልኮ ዘርፍ በዛሬው የ1447ኛ የነብዩ ልደት በአል በሚሉት ሰርጎ ገብ ተግባር ላይ አንዲት በዱንያ ትምህርት ዶክትሬት ያላት የአ/አ ዩንቨርሲቲ ሌክቸረር ተብዬ ሙፍቲ ሐጅ ዑመርን ስታመልክበት ታይቷል ። በጣም የሚገርመው ይህን ተግባር በእልልታና በጩኸት ከማጀብ ውጪ ተው ያለ የለም ። ሙፍቲውም ለሱ የዶክተሯ በሰባት አካላት መሬት ነክቶ ስጁድ ማድረግን በኩራት ስሜት ከመመልከት ውጪ ያለው ነገር የለም ። ይህን የኩፍር ተግባር በእልልታና ጩኸት ያጀቡት ሴትና ወንዶች ካሜራ እየቀረፁ በራሳቸው ላይ መስካሪ ከመሆን አላለፉም ። አክቲቪስቶቹም ይህን ተግባር ለማድመቅ በነብዩ ላይ ሶለዋት አውርዱ እያሉ ሲያደምቁ ነበር ። ተግባሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1JvlCyRjaamvYbem_LpnCgZj-GV2CH8e2/view?usp=drivesdk ይህ ነው የአሕባሾች እስልምና ‼ እነዚህ ናቸው አላህን ብቻ አምላኪዮችን ካፊር የሚሉት ! የዚህ አይነቱ ተግባር የፈፁሙት የነብዩ ውዴታ የምንገልፅበት ነው በሚሉት የመውሊድ ቢዳዓ ላይ ነው ። ሙስሊሞች ሆይ ዲናችሁን ጠብቁ ።! http://t.me/bahruteka

🔰ተጀምሯል ተጀምሯል🔰ግቡ በሸይኽ አቡዘር ኮንቦልሻ ሀፊዘሁሏህ. Click the link to join us! https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voice
🔰ተጀምሯል ተጀምሯል🔰ግቡ በሸይኽ አቡዘር ኮንቦልሻ ሀፊዘሁሏህ. Click the link to join us! https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0kj46xn35knp90h0%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=other 🔰ተጀምሯል ተጀምሯል👈👆🔰ግቡ ሊንኩን እየተጫናችሁ

👉   ይህን ታውቃለህ ? በሙእሚን ሞት ሰማይና ምድር ያለቅሳሉ ። አላህ በተከበረው ቃሉ ከሃዲያኖችን አስመልክቶ እንዲህ ይላል :- { فَمَا بَكَتْ عَلَيْهِمُ السَّمَاءُ وَالْأَرْضُ وَمَا كَانُوا مُنظَرِينَ } الدخان (29) " ሰማይና ምድርም በእነርሱ ላይ አላለቀሱም ፡፡ የሚቆዩም አልነበሩም "፡፡ ታላቁ ሙፈሲር ኢብኑ ከሲር ይህን አንቀፅ አስመልክቶ እንዲህ ይላል :- " ለእነርሱ መልካም ስራ አልነበራቸውም ወደ ሰማይ በሮች የሚወጣ በማጣቷ ሰማይ የምታለቅስበት، በምድርም ላይ አላህን ያመለኩበት ቦታ አልነበራቸውም በሞታቸው የምታጣቸው ። በመሆኑም አልተቆዩም " ዑምደቱ አትተፍሲር : 3/ 287 አንተ ሙእሚን ሆይ በምትሰራው መልካም ስራ ምክንያት ሰማይና ምድር በሞትህ ያለቅሳሉ ስራህ በመቋረጡ ከራስህ አልፈህ ሰዎችን ከጠቀምክ ለኢስላም የምትችለውን ካበረከትክ በሞትህ ሰዎች ይጎዳሉ ያጡት ነገር እንዳለ ያውቃሉ ለዚህም ያለቅሳሉ ። ታዲያ አንተ በመሞትህ ማን ምን አጣ ራስህን ጠይቅና ከእንቅልፍህ ንቃ ! በሰማይ በምድር በመላኢካም በሰውም ዘንድ አንተ ከሞትክ በኀላ የምትታወስ ለመሆን ሞክር አላህ ካዘነላቸው ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka

አድ አድ አድ እያዴረጋችሁ

👂👂በሼይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ

ድኑን ትውት አርጎ ለሆዱ እያደረ ወዳጅ ነኝ እያለ ድቢ እወገረ ስሜት አሸንፎት አብዶ እየጨፈረ ሀቅን በመፃረር በቀልድ የሰከረ ይህ ሰው ጤኔኛ ነው?ማን በመሰከረ እውነተኛ መስሎ ፈሳድ እያስፍፍ የሚያ
ድኑን ትውት አርጎ ለሆዱ እያደረ ወዳጅ ነኝ እያለ ድቢ እወገረ ስሜት አሸንፎት አብዶ እየጨፈረ ሀቅን በመፃረር በቀልድ የሰከረ ይህ ሰው ጤኔኛ ነው?ማን በመሰከረ እውነተኛ መስሎ ፈሳድ እያስፍፍ የሚያመጣው ጥመት አድሮ እየከረፍ ኪሳራ ነው እንጅ ትርፍ የለው ቢለፍ የነቃሁኝ መስሎት አውቆ እያንቀላፍ . . . ✍️🌸➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/kun_Aselefya_Alel_jadah https://t.me/kun_Aselefya_Alel_jadah

🌐 ይህ ደርስ በአላህ ፈቃድ በአካል መከታተል ለማይችሉ በሻኪር ቢን ሱጣን ቴሌግራም ቻናል Online በቀጥታ ይተላለፋል የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ 🌐 https://t.me/shakirsultan 🌐 https://t.me/shakirsultan

እጅግ አስደሳች ዜና ለመላው አዲስ አበባ የስልጤ ሰፈር እና ዙሪያዋ ላሉ ሙስሊም ነዋሪዎች! ↪️ በመድረሳችን አል’ወሰጢያ ውስጥ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ድረስ ሲሰጥ ከነበሩ ት/ቶች መካከል አንዱ የሆነ
እጅግ አስደሳች ዜና ለመላው አዲስ አበባ የስልጤ ሰፈር እና ዙሪያዋ ላሉ ሙስሊም ነዋሪዎች! ↪️ በመድረሳችን አል’ወሰጢያ ውስጥ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ድረስ ሲሰጥ ከነበሩ ት/ቶች መካከል አንዱ የሆነው፦ 📙 ❝አት’ተመሱኩ ቢልኪታቢ ወሱናህ ቢፈህሚ ሰለፊል ኡማህ❞ የተሰኘው በሸይኻችን ዶክተር ሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስ’ሲልጢይ ሀፊዘሁላህ የተዘጋጀው ኪታብ ከቆመበት እንደሚቀጥል ማበሰር እንወዳለን። 🪑 ትምህቱ የሚሰጠው በውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ሀፊዘሁላህ ነው። ⌚️ የሚጀመረው ዛሬ እሮብ ነሃሴ 28/ 12/ 2017 E.C 3/ 9/ 2025 G.C ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ነው። ስለዚህ ለራሳችን ዝግጁ ሆነን ለሌላውም ይህንን ሰበር ዜና በፍጥነት እንድታደርሱ አደራ እንላለን። 🔻 አድራሻችን አዲስ አበባ በተለምዶ ስልጤ ሰፈር ከሸምሱ ሬስቶራንት በኩል ባለው ቂያስ 25 ሜትር ገባ ብለን እንገኛለን። ➡️ የሰለፍያ አስተምሮ ቻናል እና ግሩፕ ባልተቤቶች በሙሉ ይህንን መልእክት እንድታሰራጩ ማስታወስ እንወዳለን! https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal