قناة أبي عبدالله السلفي
الذهاب إلى القناة على Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
197
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from አቡ ዓኢሻ العلم نور
هل يحل السحر بالسحر وهل
يجوز ذلك في حالة الضرورة القصوى؟
🎙 للعلامــة | صالح الفوزان
♦️የደዕዋ ፕሮግራማችን‼️
♦️ተጀምሯል‼️
♦️ተጀምሯል‼️
🎙በኡስታዝ ሱልጧን ሀሰን
{ሀፊዘሁሏህ}
🌱🔖👇👇🔖🌱
➥ https://t.me/haraselefi
🌱🔖👆👇🔖
https://t.me/haraselefi
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ተጀምሯል
👉የተውሒድን አንገብጋቢነት እያብራሩ ነው
🇸🇦 فضيلة الشيخ عبدالله بن محمد حسين النجمي حفظه الله
🎙ሸይኽ ዐብደላህ ኢብን ሙሀመድ ሁሰይን አን'ነጅሚይ (ሀፊዘሁላህ)
ገባ
ገባ
በሉ
👇👇👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=df412b7d82abc52cb4
ሰበር ዜና ዛሬ እለተ ጁምዐህ የሙሃዶራ ፕሮግራም
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ከሳዑዲ በመጣ ትልቅ እንግዳ
🇸🇦 فضيلة الشيخ عبدالله بن محمد حسين النجمي حفظه الله
ሸይኽ ዐብደላህ ኢብን ሙሀመድ ሁሰይን አን'ነጅሚይ (ሀፊዘሁላህ)
ዛሬ እለተ ጁምዐህ ነሓሴ 23/2017
👉ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🔷ተጨማሪ የኮርስ ብስራት🔷
ነገ ነሐሴ 24 👉 እለተ ቅዳሜ እና እሁድ
ሰኣት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ ታጁዲን - አቡ ሙዓዝ- ሀፊዘሁላህ
ኮርስ የሚሰጥበት ሪሳላ pdf:-
عنوان:- بدعة المولد وبيان ما فيه من البدع والشرك الاكبر.pdf
ርእስ:- የመውሊድ ቢድዐነት፣ በውስጡ ያለበትን ቢድዐህ እና ትልቁ ሺርክ ያለበት መሆኑን ግልፅ ማድረግ!
للشيخ الدكتور حسين السلطي حفظه الله
Pdf 👇
https://t.me/DarASSunnah1444/11732
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
🌱ግጥም🌿
🌿አቁም መልከስከሱን🌿
አቁም ወንድም አለም ስርአት ይኑርህ
በጉርፕ አውጥተህ ትዳር እዳይኖርህ
ሷሊህ ሴት ፈለኩኝ እስኪ እንተዋወቅ
ኒቃብ የለበሰች ድኗንም የምታውቅ
ብለህ አትልከስከስ መንገድህን እውቅ
የመግቢያ መንገድነው ስበቡን ማድረሻ
አገባታለሁኝ አላህ እኮ ከሻ አሁን ልፈልጋት
ከቻናል ወጥቼ ሰበብን ላድርሰው እድንኖር
አግብቼ ሷሊሗን ቆንጆዋን በድን ጠካራዋ
ኢማኗ ያማረ ልቧ የተሞላ በአሏህ ተቅዋ ላገባ እሻለሁ ሁሏ የተሟላ
ጣፋጭ የተዋበች የሆነች ወለላ
🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹
ብለህ እያወራህ አትግባ በቻናል ፕሮዋን
እያየህ ተውተው አትታለል አወጣሁት
ገብተህ ፈልፍለህ ከቻናል አቅርብ ሠላምታ
ጠየኳት ነገያ ፀባይገዝተህ ጀመርክ ትንሽ
ማታለሊያ አወራችህ እሷም መስላ እንዴ
ሱመያ እኔስ ይገርመኛል ሷሊህ ነች ትልና
አገኘሁ ትላለህ ቤቴን እምታቀና ብለህ ታገባለህ ልትኖር በሱና ከዛም ትንሽ ቆይቶ
ይወጣል ኮተቱ የደበቀው እውነት የዋሻው ውሸቱ ሱመያ ናት ያላትስትሆን መጋኛ በነገር ስታጦዝ ስትሆን ነገረኛ ያኔ እሪይ
ይላል ያባራል በዱላ ከዛም ክስ ይመጣል
በጥቅል በጅምላ ሴቶች ጉድ አረጉ አትመኑ ይላል በራሱ ጉድጓድ ሌሎችን ይወቅሳል
🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱🌷🌱
እህት አለም አንችም ስሚኝ በጥቅሉ
አይጠቅምሽም መዋለሉ ከጉርፕ ወጥቶ
ቢመስልሽ ሰለፍይ ጠካራ ጀግና ሰው
ለድኑ ታጋይ አዛኝ ጨዋ ቆንጆ አሳቢ አስተዋይ በፉሮው ተማምነሽ በአንድበቱ
ማርኮሽ ሀዲስ ሲጠቃቀስ ተውቦ ሲያወራሽ እውነት መስሎ ታየሽ ሁሉም
የሚያወራሽ አመንሽው ወደድሽው ልብሽን
አስረከብሽ ያለሽንም ገንዘብሰጠሽው ለቃቅመሽ
🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐🌷💐
ከዛ
ከዛማ አገባሽ ቤት ንብረት በስሙ ፈረምሽ አስረከብሽ ትንሽ ቆየት ብሎ
ከቤት አባረረሽ የንብረት ጉዳይ አላየሁም አለሽ
ከዛ
ከዛ እሪይ አለሽ ወጣሽ ለፈተዋ እሁድን
ጠብቀሽ አለቃቅሰሽ ጉድ ተሰራሁ ብለሽ
እደዚህ አድርጎኝ እንዴዚህ ከድቶኝ ምን
ላድርግ ኡስታዝ ፈተዋ እስኪ ሰጠኝ ብለሽ
ታወሪያለሽ የቀለለሽ መስሎሽ የማይሆን
ኩታንኩት ታወሪና ድሮ ትዳርን ሳትይዢ
ሲመጣ በጓሮ ተብለሽ አምነሽ ሲጠምድሽ
አታሎ ምንያድርግሽ ታዳ ስታምኝው በቶለ
አልበቃ ብሎ ስትልኪለት ያኔ ቪድዮ አውድዮ
🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷
እሱ አስቦበታል እቅዱን አስምሮ ወጥመድ ውስጥ ያስገባሽ ያኔ አብጠርጥሮ የጎደለበት ቀን ሊጥልሽ ወርውሮ ነውርሽን ሊያወጣ በአደባባይ ደፍሮ ይቺን አቅዶበት ሲያወራሽ ሰንብቶ
አንችም ስታወሪው አስሩን ቡቱቶ ወጋ ሊያስከፍልሽ መጨረሻ ወቶ ኡስታዝ መክሮናል ከስንት አስር ጊዜ ተነቃቂ ብሎ
በጣም ብዙ ጊዜ አንተም ወንድም አለም
ተነግርህ ሠምተሀል አንተም አትሸወድ ሰውም አታታልል
🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷
እናም እህት አለም መንገድ አሳምሪ
በማንም ድርዬ እንዳትጭበረበሪ
ብቻት ተዋውቀሽው ከሚመጣ ትዳር
እራቅ በይ ሸሸት ለራስሽ ይኑርሽ የሴትነት
ክብር ወንድሜም እደዛው ጠንቀቅ በል አደራ ስንት ሚጥሚጣ አለች ውጯን አሳምራ ፈልጋት ሷሊሗን የአኢሻን ወራሽ
ቦታዋን ልንገርህ ያቺን ውብ አዳራሽ በሱጅድ ፈልጋት በቻት አትፈልጋት
በሱጅድ ፈልጊው በቻት አትፈልጊው
ልዝጋው ይበቃኛል ልቋጨው ስንኜን
አፉታ እዬጠየኩ ስንኜን ማስረዘሜን
በትንሿ ብዕሬ ይችን ከሞከርኩኝ
እናንተም አዳራ ስህተቴን እረሙኝ፡
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
✍كتبته ام ايوب زينب بنت محمد🌺
ምንም ነገር እንዲጨመርም እድቀነስ አልፈቀድኩም
🔴ቀጥታ ስርጭት
ተጀመረ በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁአሏህ
╰┈➢ ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ በሉ
🎙• በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ
╰┈➢ ገባ ገባ ገባ በሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/YweIaweIa_Groupss
Repost from N/a
🔴ቀጥታ ስርጭት
ሊጀምር ነው
╰┈➢ ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ በሉ
🎙• በውላውላ ሰለፍዮች ግሩፕ
╰┈➢ ገባ ገባ ገባ በሉ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/YweIaweIa_Groupss
🚫ለመውሊድ የተዘጋጁ ምግቦችን
መመገብ እንዴት ነው ?
🎙 الشَيــخ صالح الفوزان حفظه الله
➴➷➴➷➴
https://t.me/hussenhas
Repost from Abu Hessan - አቡ ሐሳን - قناة أبي حسان
🚫 መውሊድ ሐራም ነው።▫️መውሊድን አላከብርም ነቢዩን ﷺ ከፍጡራን በሙሉ አስበልጬ እወዳቸዋለሁ ውዴታዬንም ለሳቸው ትእዛዛት በማጎብደድ እገልፃለሁ!! ግን እንደ አሕባሾች የሞቱበትን ቀን አልደሰትም!!። ▫️ነቢያችን ﷺ ስለሞቱ ደግሰው የሚበሉት ብቸኞቹ ፍጡር መውሊድን አክባሪዎችና ኢብሊስ ናቸው። 📱"ሀድሙ ጀማዐቲል አሕባሽ" https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔹በሶስት አቅጣጫዎች ካልሆነ በቀር ሰይጣን (በልቦና ውስጥ ለመግባት) ምንም አይነት መንገድ እንደማይኖረው የልቦና ባለቤቶች ያውቃሉ :
1- መጨመር ወይም ማባከን : ከፍላጎት በላይ አንድን ነገር መጨመር ትርፍ ይሆናል። ይህ ደግሞ ሰይጣን በቀልብ ዉስጥ ለመግባት ትልቅ እድልን ያገኛል።
ከዚህ የመጠንቀቂያው መንገድ
ከምግብ .. ፣ ከጣፋጭ ነገሮች ፣ ከእረፍት ፣ ... ነፍስ በተጨማሪ የምትፈልገውን ሁሉ አሟልቶ አለመስጠት።
ይህን - የጠላት - መግቢያ በር ከዘጋህ ሰላምህን ታገኛለህ።
ሁለተኛ : ዝንጉ መሆን
አሏህን የሚዘክሩ ሰዎች ፣ በዚክር ምሽግ ውስጥ ናቸው ያሉት። አሏህን የሚዘክር (የሚያስታውስ) ሰው ከዘነጋ ለጠላት የምሽጉን በር ከፈተ ማለት ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ የገባውን ጠላት ለማስወጣት አስቸጋሪ ይሆናል።
ሶስተኛ : በማይመለከተው ነገር ሁሉ ለመግባት ሙከራ ማድረግ ፤
"طب القلوب" للإمام ابن قيم الجوزية :ص/ ١٢٥-١٢٦
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
ከአንተ በቀር ማንም ሰው የማያውቀው ብቸኛ ሚስጥር
አሱም ከአሏህ ጋር ያለህ የግንኙነት ሚስጥር ነው.
*አመስጋኞች እንዳያስደንቁህ
ወቃሾች በወቀሳቸው አይጎዱህ ልክህ አሏህ ዘንድ ያለው ነው ።
"ምን አለኝ?" ከሚል ጥያቄ ይልቅ "ሰው ምን ይላል?!" በሚል ስጋት ተውርሮ ሕልምን ማጨናገፍ አድገው ጽጌረዳ ሳይሆኑ በለጋነት መርገፍ ነው !
ኢብኑ አልቀይም አልጀውዚየህ ` (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ ፦
مَن لم يكن وقتُه لله وبالله، فالموتُ خيرٌ له من الحياة*
> [الداء والدواء (١٨٦)].
"ግዜው ለአሏህ እና በአሏህ መንገድ የልሆነ ሰው ከመኖር ሞት ይሻለዋል
አቢ ሃዚም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል ፦
انظر الذي تحب أن يكون معك في الآخرة، فقدمه اليوم ،وانظر الذي تكره أن يكون معك ثَمَّ فاتركه اليوم.
"በአኼራ ካንተ ጋር ሊሆን የምትፈልገውን ነገር አስተውለህ ዛሬ አስቀድመው በአኼራ ካንተ ጋር መሆኑን የምትጠላውን አስተውለህ ዛሬ ተወው "
حلية الأولياء(238/3)
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
✅ ስሜትህንና ረዥም ምኞትን ፍራ ።
قال علي بن أبي طالب – رضي الله عنه – :
" إن أخوف ما أتخوف عليكم اثنتين: اتباع الهوى، وطول الأمل، فأما اتباع الهوى فيصد عن الحق، وأما طول الأمل فينسي الآخرة، وارتحلت الدنيا مدبرة، وارتحلت الآخرة مقبلة، ولكل واحدة منهما بنون، فكونوا من أبناء الآخرة، ولا تكونوا من أبناء الدنيا، اليوم عمل ولا حساب، وغداً حساب ولا عمل."
أخرجه ابن عساكر في تاريخ دمشق ( 42/494 )
✅ ዐልይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ – ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላል : –
" እኔ በናንተ ላይ ከምፈራው ነገር ሁለት ነገር ነው ። ስሜት መከተልና ረዥም ምኞት ።
– ስሜትን መከተል ከሐቅ ያግዳል ።
– ረዥም ምኞት አኼራን ያስረሳል ።
ዱንያ ጀርባዋን ሰጥታ ሄዳለች ። አኼራ ወደፊት እየመጣች ትጓዛለች ። ለሁለቱም ልጆች አሉዋቸው ። ከአኼራ ልጆች ሁኑ, ከዱንያ ልጆች አትሁኑ ።
ዛሬ ስራ ነው ምርመራ የለም ። ነገ ምርመራ ነው ስራ የለም ።
https://t.me/bahruteka
ሰበር ዜና ነገ እለተ ቅዳሜ ልዩ የኮርስና የሙሃዶራ ፕሮግራም
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
ከሳዑዲ በመጣ ትልቅ እንግዳ
ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ:- አል'ቀዋዒድ አል'አርበዐህ
القواعد الأربع
للشيخ محمد بن عبدالوهاب
ሸይኽ ዶ/ር ዐሊይ ቢን የህያ አል'ሀዳዲ (ሀፊዘሁላህ) ሸርህ ያደርጉታል
🇸🇦 فضيلة الشيخ الدكتور علي بن يحيى الحدادي حفظه الله
ነገ ነሓሴ 17/2017
ሰኣት:- ዐሱር ሶላት ከተሰገደ ጀምሮ ሲሆን
👉 ልዩ ሙሃዶራ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ይቀጥላሉ
👌እንዳያመልጦት ዐሱር ዳር አስ-ሱንና ይስገዱ
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አዲስ አበባ አለምባንክ
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
🔴 ግቡ ግቡ ሰበር ላይቭ!
🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት አል-ወለዊይ
📚 ርእስ፦ “📚ሰቢሉ አል-ረሻድ ፊ ሀድይ ኸይሪ አል-ዒባድ !!
ገብትዋል ሼር ሼር አድርጉ
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara?livestream=43318a19438ec812ff
🌺ግጥም🌹
🌺እስኪ ልፃፍለት ለጀግናው ወንድሜ🌺
እስኪ ልፃፍለት ለጀግናው ወንድሜ
ስንኝ ቢመጣልኝ ትንሽ ለቃቅሜ
ትንሽ አሰብኩና ብዕሬን አነሳሗት አብሽር
ወንድም አለም ብየልፃፍለት ለዛለታታሪው
ሰርቶ ለሚገባው የቀንስራ ሳይመርጥ ለፍቶ ለሚተጋው፡፡
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አብሽርአንተ ወንድሜ የተውሂዱ አንበሳ
በማጣት ማግኘት ቀልብህ እዳይሳሳ
ዕስከዛሬ ፃፍኩኝ ለውዷ እህቴ ለቅሶዋ
ሲበዛ አዝኜ ካንጀቴ፡፡
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ዛሬግን መጣሁኝለውዱ ወንድሜ ወቀሳ
ሲበዛ በጀግናው ወድሜ በአንድ በሁለት ሰው ጥፈት ወንዶች ሲወቀሱ ብዙብዙ ጥፋትስንሰማ ስለነሱ ወንዶች ግን አይወቅሱም ተነስተው አይከሱም ቢበደሉም እንኳ ቢሰበር ልባቸው ቢከዱ
ቢጎዱ እምባ ቢፈሳቸው አይወቅሱም አይከሱም ብሶት አያወሩም ተዘረፍንም
ተቀማንም ብለውም አይጮሁም
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሉ
አሉ ብዙጀግኖች የተውሂድ አርቦኞች
ሽክርን አንኮታኳች ታታሪ ወጣቶች
እኔስ አሉኝ ወንድም ለድኑ የቆሙ
የዘኛውን አለም አሄራን ያለሙ
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ዳዕዋ ቂርአት ወጥረው የያዙ በመንሀጄ
ሰለፍ ፀንተው የተጓዙ አሉኝ ታታሪዎች ሀቅ
ጠባቂዎች አላህን የፈሩ ጀግና ሰለፍዮች
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስለዚህ
ሰለዚህ እህቶች አናብዛ ወቀሳ
አሉ ብዙ ጀግኖች የተውሂድ አንበሳ
ለሴት ክብር ያለው አዛኝና አሳቢ
ስለዚህ እህቴ ውይ ወንዶች በማለት ሁሉን
አትሳደቢ ተበደልኩ ተከዳሁ ገንዛቤን
ተቀማሁ አግብቶኮ ፈታኝ እኔም ተጎዳሁ
ዕኒህ ሰለፍዮች አደራ እንዳታምኑ ማግባት
መፍታት ሁኗል የአሁኑ ዘመኑ አትበይ እህት አለም ሰተርበይ ቅሚዲያ
ሞደል አርገሽ ሂጂየአኢሻን ሱመያ
🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹
ተይ ተይ እህት አለምጠንቀቅ በይ አደራ
ከስረሽ እዳትሄጂ በዱኒያም በአሄራ መወቃቀስ ይብቃ ሰተር ብለሽ ኑሪ
በሀያዕ ተላበሽ ጠንክሪና ቅራ ሀሳቤ
ባያልቅም ስንኜን ልቋጨው ሰአት
እጥረት አለ እዳላስረዝመው
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
✍️كتبته ام ايوب زينب بنت محمد🌺
ምንም ነገር እንድቀነስም ሆነ እድጨመር
አልፈቀድኩም…………
ስተት ካለ ንገሩኝ!!
🌐 𝗔𝗿𝘁𝗶𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝑰𝒏𝒕𝒆𝒍𝒍𝒊𝒈𝒆𝒏𝒄𝒆
👉 ይችን ምክር ካላዳመጣችሁ
🗡 እ ጣ ላ ች ኋ ለ ሁ
👊 ዋ! አዳምጡ እሺ
💬 በምክሩ የተጠቀሱ ነጥቦች፦
◈ የአላህን ፀጋ እውቅና መስጠት በተለይ ደግሞ የአቅም (አእምሮን) ፀጋ በአግባቡ መገንዘብ አለብን!
◈ አላህ በሰጠን ፀጋ ማለትም በአእምሮ የተፈጠሩ አዳዲስ ግኝቶችን በአግባቡ ልንጠቀም ይገባል።
◈ በአሁኑ ሰዓት አላህ ባጎናፀፈን ፀጋ የተፈጠሩ እንደ ❝𝗔𝗿𝘁𝗶𝗳𝗶𝗰𝗶𝗮𝗹 𝑰𝒏𝒕𝒆𝒍𝒍𝒊𝒈𝒆𝒏𝒄𝒆❞ ወይም «ሰው ሰራሽ አስተውሎት» በመባል የሚጠሩትን ግኝቶች በአግባቡ መጠቀም ይገባል።
👉 ወጣቶች ሆይ!
◉ Snapchat
◉ Gemini
◉ Dipstick
ሌሎችንም የምትጠቀሙ ከሆነ መጀመሪያ ይችን ምክር በደንብ ስሙ!
🎙 ምክሩ የተሰጠው በውዱ ወንድማችን የነሸይኽ ሀሰን ገላው ፍሬ በሆነው ኡስታዝ ሪድዋን ዳውድ ነው። አላህ ይጠብቅልን!
💬 ◈ 💬 ◉ 💬 👇👇👇👇
https://t.me/AbuImranAselefy/11176
