cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))

https://t.me/abuzekeryamuhamed ✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 603
المشتركون
+1924 ساعات
+507 أيام
+27630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📙 የሸይኽ ሙባረክ አል ወልቂጢይ የቂርዓት ፕሮግራሞች የሚለቀቁት የድምፅ ፋይሎች በአንዳንድ ምክንያት ሳንለቅ በመቆታችን ይቅርታ እይጠየቅን ከዚህ በኋላ ካቆምንበት ቀጥሎ ያሉትን ተራ በተራ የምንለቅ ይሆናል ኢንሻ አላህ። https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
إظهار الكل...
"የሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH MOBARAK WELKITA]

* የቻናሉ አላማም የኢትዮጵያ ሙስሊሙን ማህበረሰብ በተለይም ወልቂጤ እና ዙሪያዎቿ ያሉ ሙስሊሞችን ጥርት ያለውን እስልምና ማስተማር ሲሆን ሻዕባን 05 በ 1445 አ’ሒ ተከፍቷል።

👍 4
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የሸይኽ ሙሐመድ ሐያትን አዲስ pdf ያሰራጫችሁ ወንድሞች pdf በጣም ጠቃሚና ለሁሉም መድረስ ያለበት ነው ። ነገር ግን አንዳንድ የፊደል ግድፈቶች ስላለበት መስተካከሉ የግድ እንደሆነ ሸይኻችን ሸይኽ ሑሰይን ነግሮኛል ። በመሆኑም የተሰራጨው እንዲጠፋና አላህ ካለ ቶሎ ተስተካክሎ እንዲሰራጭ እንተባበር ። http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 1
👉 አዲስ pdf عنوان:- فتح رب جبرائيل في حكم لبس السراويل.pdf 📙 ስለ መፅሀፉ፦ በውስጡ ሱሪ መልበስ ፍቁድ መሆኑን የሚያመላክቱ ከቁርአን፣ ከሀዲስ እና ኢጅማዕ መረጃዎች እና ከዑለማኦች ንግግርም የሆኑ ማረጋገጪያዎች እንዲሁም የሀዳዲዮች ሀጁሪዮች ብዥታዎች ምላሾች ይገኙበታል። ✍🏻 بقلم الشيخ أبي منصور محمد حياة الولوي الورهمني ثم الهاري حفظه الله ✍🏻 አዘጋጅ:- በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት አል-ወለዊይ አል-ሃሪይ (ሀፊዘሁላህ) የመፅሀፉ የገፅ ብዛት 15 t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ t.me/SheikMohmmedHyatHara t.me/SheikMohmmedHyatHara
إظهار الكل...
_فتح_رب_جبرائيل_°في_حكم_لبس_السراويل_١.pdf7.80 KB
👍 1
ከአሉ ተባለ ወሬ ተከልክለናልና እንጠንቀቅ!! ——— አሎባልታ ወሬ ብዙዎችን በተለያየ መንገድ አክስሯል!! አሉ ተባለ ወሬ በማህበረሰቡ ላይ ጉዳቱና መዘዙ የከፋ ስለሆነ ሸሪዓችን አጥብቆ ከልክሏል። ከወርራድ አስሰቀፊይ ተይዞ እንዲህ አለ:- ሙዓዊየህ ወደ ሙጊረህ ቢን ሹዕበህ እንዲህ በማለት ፃፈ፣ ከአላህ መልክተኛ ﷺ ከሰማሀው ምክር የሆነ ነገር ወደኔ ፃፍልኝ አለው፣ ሹዕበህ ኢብኑ ሙጊረህም እኔ ከመልክተኛው ﷺ የሚከተለውን ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ፃፈለት:- “አላህ ሶስት ነገሮችን ጠልቶላችኋል፣ አሉ ተባለን፣ ገንዘብን ማባከንና ጥያቄ ማብዛትን።” [ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት ሶሂህ ሀዲስ ነው።] በዚህ አሉ ተባለ ወሬ ስንቱ ሱሰኛ ሆነ?! ስንቱ ከቂርኣት (ከደርስ) ርቆ በዚህ ተጠመደ?! ያውም የበለጠ ከማበላሸት ውጭ ሊያስተካክለው በማይችለው ነገር ላይ ገብቶ ስንቱ ተጠመደ?! ስንቱ ነው በእንዲህ ያሉ ወሬዎች ተጠምዶ እውቀት ፈላጊ ምስኪኖችን ከደርስ ያቋረጠው?! ስንቱ ነው በዚህ መልኩ ለቢድዐህ ባለቤቶችና ለአስመሳዮች በር የከፈተው?! ስንቱ ነው በዚህ ተግባር ተዘፍቆ ከድሮ ጀምሮ ወደ ቡድንተኝነት (ተሀዙብ) ያመራው?! እንንቃ!! ጎበዝ ጊዜያችን አናባክን!! ወዳጅነትን አሻክረው በጀመዓ ላይ ክፍተት እንዲፈጠር ሰበብ ከሚሆኑ ተግባሮች እንራቅ!! አሉ ተባለ ወሬን አጥብቀን ተጠይፈን እንራቅ!! ታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “በአሉ ተባለ ወሬ፣ ጥያቄን በማብዛትና ጊዜን በማባከን መወጠር (ቢዚ busy) መሆን በሰዎች መካከል ከተንሰራፋ በእውነቱ በሽታ ነው!! አላህን ጤነኛነትን እንጠይቀዋለ!!። ይህ ተግባር እንደ ትልቅ አንገብጋቢ ጉዳይ ይሆንበታል፣ በል እንዲያውም አንዳንዴ (በዚህ ተግባር ያልገጠመውን) ጥላትነት ለማይገባው ሁሉ ጥላትነትን ይጠቀማል፣ አለያም ደግሞ (በዚህ ተግባር ስለ ገጠመው ብቻ) ወዳጅነት የማይገባውን ወዳጅ ሊያደርግ ይችላል። ወደዚህ ደረጃ የሚደርሰው፣ ለዚህ እውቀትን ከመፈለግ አርቆ ውጥረት ውስጥ ለከተተው (ለአሉ ባልታ ወሬ) ከሰጠው ትኩረት የተነሳ ነው። እንደ ማስረጃ የሚያቀርበው ደግሞ ሀቅን መርዳት ነው የሚል ነው። እውነታው ግን እንደዛ አይደለም!። ይልቅ እውነታው ነፍስንም ሆነ ሰዎችን በማይመለከታቸው ነገር ውጥረት ውስጥ መክተት ነው!!። የሆነ ወሬ ሳትፈልገው መምጣቱ ግን ውጥረት ውስጥ ሊከትህ አይችልም፣ እንደ ወሬ ማንኛውም ሰው ዘንድ ሳይፈልገውና ለወሬው ቦታ ሰጥቶ ሳይዘጋጅለት ሊመጣው ይችላል ነገር ግን ቦታ አይሰጠውም፣ በሱ ውጥረት ውስጥ አይገባም!!። ትልቅ ትኩረት የሚሰጠውም ጉዳዩ አይሆንም!! ምክንያቱም እውቀት ከመፈለግ ያዘናገዋል፣ ነገሮችንም ያበላሽበታል፣ በማህበረሰቡም ውስጥ የቡድንተኝነትን በር ይከፍታል፣ በዚህ ሰበብም ኡመቱ ለመከፋፈል ይበቃል።” [መጅሙዕ አል-ፈታዋ 26/127] ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) በድጋሚ ተፍሲሩ ጁዝእ ዐማ ገፅ 197 ላይ እንዲህ አሉ:- “በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው ፊትናዎችን ግልፅ የወጡትንም ይሁን በድብቅ የሚሰራጩትን መጠንቀቅ ነው!!፣ ሰዎችንም ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ ከሚያነሳሱ ነገሮች ሁሉ መራቅ ይጠበቅብናል፣ ሁሌም መረጋጋትን መያዝ ይጠበቅብናል፣ ከአሉ ተባለ ወሬ እና ጥያቄን ከማብዛት መራቅ ግዴታ ይሆንብናል፣ ይህ ነቢዩ ﷺ ከከለከሉት ተግባርም ነው። ስንት (በአሉ ተባለ ወሬ የምትሰራጭ) አንዲት ቃል የሰላ ሰይፍ የማይሰራውን ሰርታለች?!፣ በእኛ ላይ ግዴታ የሚሆነው የሚግባባና የሚዋደድ ማህበረሰብ እንዲሆን ከፊትና እና ፊትናን ከሚቀሰቅስ ነገር መራቅ ነው!!።” ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

👍 1
قال الله تعالى "ذَٰلِكَ بِأَنَّ اللَّهَ لَمْ يَكُ مُغَيِّرًا نِّعْمَةً أَنْعَمَهَا عَلَىٰ قَوْمٍ حَتَّىٰ يُغَيِّرُوا مَا بِأَنفُسِهِمْ ۙ وَأَنَّ اللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٌ" وقال صلى الله عليه وسلم "من كانت الدُّنيا همَّه ، فرَّق اللهُ عليه أمرَه ، وجعل فقرَه بين عينَيْه ولم يأْتِه من الدُّنيا إلَّا ما كُتِب له ومن كانت الآخرةُ نيَّتَه جمع اللهُ له أمرَه وجعل غناه في قلبِه وأتته الدُّنيا وهي راغمةٌ" صححه الألباني في السلسلة الصحيحة ٩٥٠.
إظهار الكل...
👍 2
قال علي بن أبي طالب - رضي الله عنه- : " لا يَترُك الناس شيئاً من دينهم، إرادة استصلاح دنياهم إلا فتَحَ الله عليهم ما هو أضرُّ عليهم وما هو شرٌ عليهم منه ". 📕 [ الزهد لابن المبارك ١١/٢ ].
إظهار الكل...
👍 1
* فائدةٌ عَقَدية * *• قال أبو القاسم إسماعيل بن محمد بن الفضل التيمي الأصبهاني (المتوفَّى سنة ٥٣٥ هـ)*👇🏻 *"قال  العلماء :* *الأصول التي ضلَّ بها الفِرَقُ سبعةُ أصول :* *❶ القولُ في ذاتِ اللهِ سبحانه .* *❷ والقول في صفاتِه .* *❸ والقول في أفعالِه .* *❹ والقول في الوعيد .* *❺ والقول في الإيمان .* *➏ والقول في القرآن .* *➐ والقول في الإمامة .* *● فأَهْلُ التشبيه ضَلَّتْ في ذاتِ الله .* *● والجهمية ضَلَّتْ في صفاتِ الله .* *● والقَدَرية ضَلَّتْ في أفعالِ الله .* *● والخوارج ضَلَّتْ في الوعيد .* *● والمرجئة ضَلَّتْ في الإيمان .* *● والمعتزلة ضَلَّتْ في القرآن .* *● والرافضة ضَلَّتْ في الإمامة* *👈 فأَهْلُ التشبيهِ تَعتقدُ للهِ مِثْلًا .* *👈 والجهمية تنفي أسماءَ اللهِ وصفاته .* *👈 والقَدَرية لا تَعتقدُ أنَّ الخيرَ والشر جميعاً مِنَ الله .* *👈 والخوارج تَزْعُمُ أنَّ المسلمَ يَكْفُ.رُ بكبيرةٍ يَعْمَلُها .* *👈 والمرجئة تقول :* *إنَّ العملَ ليس مِنَ الإيمان ،* *وأنَّ مُرْتَكِب الكبيرة مؤمن ،* وأنَّ الإيمانَ لا يزيدُ ولا يَنْقُص* *👈 والرافضة تُنْكِرُ إعادةُ الإجسام ،* *وتَزْعُمُ أنَّ عليًّا - رضي الله عنه - لَمْ يَمُتْ ،* *وأنه يَرْجِعُ قَبْلَ يومِ القيامة .* 👈 *والفِرْقَةُ الناجية :* *أهْلُ السُّنة والجماعة وأصحابُ الحديث وَهُمُ السَّوادُ الأعظَم".* 📒[الحُجَّة في بيان المَحَجَّة وشرح عقيدة أهل السُّنة ٢ / ٤٠٩] : https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

👍 2
📓አዲስና ወሳኝ ተከታታይ ደርስ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ 📒 القول السديد في مقاصيد التوحيد ↪️ ርዕስ፦➷➴➘ 📒 አል’ቀውሉ ሰዲድ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  27 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/abuzekeryamuhamed/7749 📝 المؤلف الشيخ العلامة عبد الرحمن ابن ناصر السعدي «رحمه الله» 📝 አሸይኽ ዐብዱ ራህማን ኢብኑ ናሲር አስ’ሲዕዲ አላህ ይዘንላቸው 🎙بِالْأَخِ أَبِـي زَكَـرِيَّا مُحَمَّدُ بِـنْ عَبْدِ اللهِ بِـنْ عَـلِيِّ الْـوَلْقِـطِيُّ «حفِظَهُ الله» 🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው 📱👇👇👇👇👇 t.me/gubreahlelsunajemea t.me/gubreahlelsunajemea
إظهار الكل...
27_الْقَوْلُ_السَّدِيْدُ_فِيْ_مَقَاصِدِ_التَّوْحِيْدِ_.mp39.68 MB
👍 1
📓አዲስና ወሳኝ ተከታታይ ደርስ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ 📒 القول السديد في مقاصيد التوحيد ↪️ ርዕስ፦➷➴➘ 📒 አል’ቀውሉ ሰዲድ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  26 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/abuzekeryamuhamed/7749 📝 المؤلف الشيخ العلامة عبد الرحمن ابن ناصر السعدي «رحمه الله» 📝 አሸይኽ ዐብዱ ራህማን ኢብኑ ናሲር አስ’ሲዕዲ አላህ ይዘንላቸው 🎙بِالْأَخِ أَبِـي زَكَـرِيَّا مُحَمَّدُ بِـنْ عَبْدِ اللهِ بِـنْ عَـلِيِّ الْـوَلْقِـطِيُّ «حفِظَهُ الله» 🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው 📱👇👇👇👇👇 t.me/gubreahlelsunajemea t.me/gubreahlelsunajemea
إظهار الكل...
26_الْقَوْلُ_السَّدِيْدُ_فِيْ_مَقَاصِدِ_التَّوْحِيْدِ_.mp38.88 MB
📓አዲስና ወሳኝ ተከታታይ ደርስ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ 📒 القول السديد في مقاصيد التوحيد ↪️ ርዕስ፦➷➴➘ 📒 አል’ቀውሉ ሰዲድ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  25 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/abuzekeryamuhamed/7749 📝 المؤلف الشيخ العلامة عبد الرحمن ابن ناصر السعدي «رحمه الله» 📝 አሸይኽ ዐብዱ ራህማን ኢብኑ ናሲር አስ’ሲዕዲ አላህ ይዘንላቸው 🎙بِالْأَخِ أَبِـي زَكَـرِيَّا مُحَمَّدُ بِـنْ عَبْدِ اللهِ بِـنْ عَـلِيِّ الْـوَلْقِـطِيُّ «حفِظَهُ الله» 🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው 📱👇👇👇👇👇 t.me/gubreahlelsunajemea t.me/gubreahlelsunajemea
إظهار الكل...
25_الْقَوْلُ_السَّدِيْدُ_فِيْ_مَقَاصِدِ_التَّوْحِيْدِ_.mp39.41 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.