የክብሩ ነፀብራቅ✨
الذهاب إلى القناة على Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
355
المشتركون
+224 ساعات
+197 أيام
+11330 أيام
أرشيف المشاركات
355
ከስንት ጉድ.....✍
አስበን አናውቅም እንጂ..... እግዚአብሔርን መፈለግ ከስንት ጉድ እንዳስመለጠን! ፊቱን በመፈለግ ከስንት አስፈሪ ነገሮች አንደዳንን!🧎🙇♂🙇♂
አሁንም እግዚአብሔር እንፈልገው! እርሱን መፈለግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታችን ነው to Survive in this life!የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ🥰❤ @ShekinnahKBR
355
Repost from የክርስቶስ ፈለግ
...
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
355
Repost from የክርስቶስ ፈለግ
...
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
355
...
Your soul is God-shaped!🔥❤️🔥
Stay hungry, seek Him through his WORD...🙌🥹
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
355
...
Your soul is God-shaped!🔥❤️🔥
Stay hungry, seek Him through his WORD...🙌🥹
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
355
Recommendation....🤌
የተወደዳችሁ ይህንን App ብትጠቀሙ አሪፍ 👌 ነው Specially በየቀኑ Focus አድርጋችሁ የምትሰሩት ነገር ካለ። Best for Bible Study, to keep strikes. It calculates hours you spent daily and weekly.
የሚፈልግ ሰው ካለ ይጠይቀኝ🫡
@ShekinnahKBR
355
እናንተ ብትሆኑስ?......🤔
ባለፈው ሳምንት Church አገልግሎት ተሰጥቶኝ፣ በጣም ስለነካኝ ከመኃልየ መኃልየ ስብከት ላዘጋጅ አስቤ ነበር... ግን መፅሀፉ እንደ ጦር ስለሚፈራ፡ ጉባኤ ፊት "እንዴት ልስበከው? በየት በኩል ላምጣው?" በሚል ከራሴ ጋር ኃይለኛ ግጭት ውስጥ ለሳምንት ገብቼ ነበር! 😭
ገና "ሙሽራዬ ሆይ..." ብዬ ስጀምር my Introvert ppl ስሽኮረመሙ፡......
ለማንኛውም... እዚህ Live ቢሆንም አንድ ቀን ግን ሳልሰብከው አልተውም! 🙋🏽♂️እውነት ልንገራችሁ... መኃልየ መኃልይን ደጋግማችሁ አንብቡት! ነፍሴ በክርስቶስ ፍቅር ሁልጊዜ የምትጽናናበት መጽሐፍ ነው! ✨ @ShekinnahKBR
355
Students Fellowship....🥰
Fellowship ፕሮግራም አልቆ ቶሎ Dorm ለመግባት አስበህ በሩ ጋር ስትደርስ የሚያጋጥምህ የሰላምታ አዙሪት🫂🤗... አንዱን ጨብጠህ ስታልፍ ሌላኛው ይይዝሃል።
በቃ አምልጠህ ለቀህ ልትወጣ ስትል ደግሞ የFellow መሪ መጥቶ "እስኪ አትቸኩሉ፣ እዚሁ ቆመን ትንሽ እንጸልይ" ይላል! 😭 ጌታ ሆይ እንደ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ካልነጠቅከኝ በቀር እኔ ዛሬ ዶርሜ አልገባም! Like mode 🏃🏽♂️😂 እናም University Fellow ናፍቆኛል🥰, really i miss that kind genuine love🫠🤌.
✨ @ShekinnahKBR
355
Repost from Anti World
"He who provides for this life but takes no care for eternity is wise for a moment but a fool forever."
- John Tillotson
