uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Відкрити в Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
357
Підписники
Немає даних24 години
+127 днів
+9330 днів
Архів дописів
Good morning Beloveds🥰 ቀናችሁ ለእግዚአብሔር ፈቃድ የተቀደሰ ይሁን🙌 @ShekinnahKBR

....🙇‍♂ ታድላን ስንቱ ያልተገለጠለት ኢየሱስ ተገልጦልናል! 🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂🧎🧎🧎🧎 @ShekinnahKBR

አሜን ብላችሁ ተቀበሉ....🔥 በኢየሱስ ስም መሰዊያችሁ ላይ እሳት ይምጣ! ለብዙ ትውልድ የሚሆን የማይፈርስ መሰዊያ በህይወታችሁ ይሰራ! በዘመናችሁ ሁሉ መሰዊያችሁ እሳትና ክብር-አልባ አይሁን! @ShekinnahKBR

እግዚአብሔር በእንደዚህ አይነት ሕብረት ይባርከን 🙌😊 እጅግ የሚወዳቸው ሰዎች አንድ ላይ 🥰❤ @ShekinnahKBR

....እናስብበት🙌
....እናስብበት🙌

Officially started a new Bible project! 📖✨ የጀመርኩት መጽሐፍ ምን እንደሆነ አሁን አልነግራችሁም፤ በጸጋ ስጨርሰው Announce አደርጋለሁ! (በኮመንት መገመት ግን ይቻላል 😁) እስከዛው በጸሎታችሁ አስቡኝ! በጥናቴ መሃል በጣም የተነካሁባቸውን እና ልቤን የሞሉ ሃሳቦችን ግን እዚሁ ቻናላችን ላይ የማካፍላችሁ ይሆናል። እንቀጥላለን ወይ እንቀጥላለን! 🙌🏾 ✨ @ShekinnahKBR

Job 14:7-9 🤌 @ShekinnahKBR
Job 14:7-9 🤌 @ShekinnahKBR

🧎🧎 አንተን በሚያከብር በቅዱስ ኑሮ ሸልም ዘመኔን..🙇‍♂ @ShekinnahKBR

Again...Having a sweet hours! @ShekinnahKBR
Again...Having a sweet hours! @ShekinnahKBR

ከስንት ጉድ.....✍ አስበን አናውቅም እንጂ..... እግዚአብሔርን መፈለግ ከስንት ጉድ እንዳስመለጠን! ፊቱን በመፈለግ ከስንት አስፈሪ ነገሮች አንደዳንን!🧎🙇‍♂🙇‍♂
አሁንም እግዚአብሔር እንፈልገው! እርሱን መፈለግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታችን ነው to Survive in this life!
የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ🥰❤ @ShekinnahKBR

... (NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105          ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰 ........

... (NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105          ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰 ........

... Your soul is God-shaped!🔥❤️‍🔥            Stay hungry, seek Him through his WORD...🙌🥹 (NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105          ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰 ........

... Your soul is God-shaped!🔥❤️‍🔥 Stay hungry, seek Him through his WORD...🙌🥹 (NLT) Your word is a lamp to guide my feet
... Your soul is God-shaped!🔥❤️‍🔥            Stay hungry, seek Him through his WORD...🙌🥹 (NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105          ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰 ........

መኃልየ 🙌🥰🫠😌
+4
መኃልየ 🙌🥰🫠😌

photo content
+6

Recommendation....🤌 የተወደዳችሁ ይህንን App ብትጠቀሙ አሪፍ 👌 ነው Specially በየቀኑ Focus አድርጋችሁ የምትሰሩት ነገር ካለ። Best for Bible Study, to kee
Recommendation....🤌 የተወደዳችሁ ይህንን App ብትጠቀሙ አሪፍ 👌 ነው Specially በየቀኑ Focus አድርጋችሁ የምትሰሩት ነገር ካለ። Best for Bible Study, to keep strikes. It calculates hours you spent daily and weekly. የሚፈልግ ሰው ካለ ይጠይቀኝ🫡 @ShekinnahKBR

እናንተ ብትሆኑስ?......🤔 ባለፈው ሳምንት Church አገልግሎት ተሰጥቶኝ፣ በጣም ስለነካኝ ከመኃልየ መኃልየ ስብከት ላዘጋጅ አስቤ ነበር... ግን መፅሀፉ እንደ ጦር ስለሚፈራ፡ ጉባኤ ፊት "እንዴት ልስበከው? በየት በኩል ላምጣው?" በሚል ከራሴ ጋር ኃይለኛ ግጭት ውስጥ ለሳምንት ገብቼ ነበር! 😭 ገና "ሙሽራዬ ሆይ..." ብዬ ስጀምር my Introvert ppl ስሽኮረመሙ፡......
ለማንኛውም... እዚህ Live ቢሆንም አንድ ቀን ግን ሳልሰብከው አልተውም! 🙋🏽‍♂️
እውነት ልንገራችሁ... መኃልየ መኃልይን ደጋግማችሁ አንብቡት! ነፍሴ በክርስቶስ ፍቅር ሁልጊዜ የምትጽናናበት መጽሐፍ ነው! ✨ @ShekinnahKBR

አምላክ የሌለው ሰው