የክብሩ ነፀብራቅ✨
Открыть в Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
357
Подписчики
Нет данных24 часа
+127 дней
+9330 дней
Архив постов
357
አሜን ብላችሁ ተቀበሉ....🔥
በኢየሱስ ስም መሰዊያችሁ ላይ እሳት ይምጣ! ለብዙ ትውልድ የሚሆን የማይፈርስ መሰዊያ በህይወታችሁ ይሰራ! በዘመናችሁ ሁሉ መሰዊያችሁ እሳትና ክብር-አልባ አይሁን!
@ShekinnahKBR
357
Officially started a new Bible project! 📖✨
የጀመርኩት መጽሐፍ ምን እንደሆነ አሁን አልነግራችሁም፤ በጸጋ ስጨርሰው Announce አደርጋለሁ! (በኮመንት መገመት ግን ይቻላል 😁) እስከዛው በጸሎታችሁ አስቡኝ!
በጥናቴ መሃል በጣም የተነካሁባቸውን እና ልቤን የሞሉ ሃሳቦችን ግን እዚሁ ቻናላችን ላይ የማካፍላችሁ ይሆናል። እንቀጥላለን ወይ እንቀጥላለን! 🙌🏾
✨ @ShekinnahKBR
357
ከስንት ጉድ.....✍
አስበን አናውቅም እንጂ..... እግዚአብሔርን መፈለግ ከስንት ጉድ እንዳስመለጠን! ፊቱን በመፈለግ ከስንት አስፈሪ ነገሮች አንደዳንን!🧎🙇♂🙇♂
አሁንም እግዚአብሔር እንፈልገው! እርሱን መፈለግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታችን ነው to Survive in this life!የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ🥰❤ @ShekinnahKBR
357
Repost from የክርስቶስ ፈለግ
...
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
357
Repost from የክርስቶስ ፈለግ
...
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
357
...
Your soul is God-shaped!🔥❤️🔥
Stay hungry, seek Him through his WORD...🙌🥹
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
357
...
Your soul is God-shaped!🔥❤️🔥
Stay hungry, seek Him through his WORD...🙌🥹
(NLT) Your word is a lamp to guide my feet and a light for my path. Psalm 119:105
ትዝታዬ ቃልህ ይሁን!🥰
........
357
Recommendation....🤌
የተወደዳችሁ ይህንን App ብትጠቀሙ አሪፍ 👌 ነው Specially በየቀኑ Focus አድርጋችሁ የምትሰሩት ነገር ካለ። Best for Bible Study, to keep strikes. It calculates hours you spent daily and weekly.
የሚፈልግ ሰው ካለ ይጠይቀኝ🫡
@ShekinnahKBR
357
እናንተ ብትሆኑስ?......🤔
ባለፈው ሳምንት Church አገልግሎት ተሰጥቶኝ፣ በጣም ስለነካኝ ከመኃልየ መኃልየ ስብከት ላዘጋጅ አስቤ ነበር... ግን መፅሀፉ እንደ ጦር ስለሚፈራ፡ ጉባኤ ፊት "እንዴት ልስበከው? በየት በኩል ላምጣው?" በሚል ከራሴ ጋር ኃይለኛ ግጭት ውስጥ ለሳምንት ገብቼ ነበር! 😭
ገና "ሙሽራዬ ሆይ..." ብዬ ስጀምር my Introvert ppl ስሽኮረመሙ፡......
ለማንኛውም... እዚህ Live ቢሆንም አንድ ቀን ግን ሳልሰብከው አልተውም! 🙋🏽♂️እውነት ልንገራችሁ... መኃልየ መኃልይን ደጋግማችሁ አንብቡት! ነፍሴ በክርስቶስ ፍቅር ሁልጊዜ የምትጽናናበት መጽሐፍ ነው! ✨ @ShekinnahKBR
