የክብሩ ነፀብራቅ✨
الذهاب إلى القناة على Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
355
المشتركون
+224 ساعات
+197 أيام
+11330 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+111
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+119
في 4 قنوات
Get PRO
أغسطس '260
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '260
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '260
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '260
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '260
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+4
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '250
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '250
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+28
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '250
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '250
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '250
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+122
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 30 أكتوبر | 0 | |||
| 29 أكتوبر | +3 | |||
| 28 أكتوبر | +3 | |||
| 27 أكتوبر | 0 | |||
| 26 أكتوبر | +4 | |||
| 25 أكتوبر | +2 | |||
| 24 أكتوبر | +2 | |||
| 23 أكتوبر | +8 | |||
| 22 أكتوبر | +3 | |||
| 21 أكتوبر | 0 | |||
| 20 أكتوبر | +1 | |||
| 19 أكتوبر | 0 | |||
| 18 أكتوبر | +4 | |||
| 17 أكتوبر | 0 | |||
| 16 أكتوبر | +2 | |||
| 15 أكتوبر | +3 | |||
| 14 أكتوبر | +6 | |||
| 13 أكتوبر | 0 | |||
| 12 أكتوبر | +4 | |||
| 11 أكتوبر | +6 | |||
| 10 أكتوبر | +5 | |||
| 09 أكتوبر | +5 | |||
| 08 أكتوبر | +6 | |||
| 07 أكتوبر | +10 | |||
| 06 أكتوبر | +20 | |||
| 05 أكتوبر | +1 | |||
| 04 أكتوبر | +5 | |||
| 03 أكتوبر | +1 | |||
| 02 أكتوبر | +1 | |||
| 01 أكتوبر | +6 |
منشورات القناة
ያለ እግዚአብሔር እርዳታ በራሳችን መስራት የምንችለው ኃጢአት ብቻ ነው! ⚡
በራሳችን ጥረት ጽድቅ የለም፤ ያለ እርሱ ምንም ልናደርግ አንችልም! We need His grace every single second. 🙏🏾🤍
"ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም..." (ዮሐንስ 15:5) 📖✨ @ShekinnahKBR
| 2 | لا يوجد نص... | 34 |
| 3 | እኛ ግር ሊለን ይችላል፤ እግዚአብሔር ግን ግር አይለውም! ✨
ለእኛ ድንገት የሆነውና ያደናገረን ነገር ሁሉ፣ ለእርሱ ከዘላለም በፊት የታየና የተሰላ ነው። መንገዱ ሲጠፋንና አቅጣጫው ሲደበዝዝብን የምናርፈው ባየነው ነገር ሳይሆን እርሱ ሁሉን በሚያውቀው ማንነቱ ላይ ነው!
He is never surprised, He is never confused. እረፍት አድርጉ ወዳጆቼ 🥰! 🤍🙌🏾
"አሳቤ እንደ አሳባችሁ መንገዳችሁም እንደ መንገዴ አይደለምና፥ ይላል እግዚአብሔር። ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው።" — ኢሳይያስ 55:8-9 📖
✨ @ShekinnahKBR | 47 |
| 4 | እግዚአብሔር ሀይል ለምትፈልጉበት የህይወታችሁ ክፍል ሀይል ይስጣችሁ።
መልካም ቀን | 37 |
| 5 | Intentionally እንታደስ....✍️
ዳግም መወለዳችን በእኛና በእግዚአብሔር መካከል ያለ ጉዳይ ነው፤ አጠገባችን ያሉትን ሰዎች የሚጠቅመው ግን በአዕምሮአችን መታደሳችን ነው! 🧠💡 የዳነው በመንፈሳችን ነው፤ ከሰዎች ጋር የምንኖረው ግን በአዕምሮአችንና በባህሪያችን ነው። 🤝 አዕምሮው ያልታደሰ አማኝ በውስጡ መንግሥተ ሰማያትን ተሸክሞ በውጪ ግን ለሰዎች ምድርን ሲኦል ሊያደርጋት ይችላል! 🌪️⚠️
ዳግም መወለድ ብቻውን በቂ አይደለም... በቃሉ በመታደስ ለሰዎች በረከት እንሁን! 🤍🙌🏾
"..በአዕምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ......" — ሮሜ 12:2 📖
✨ @ShekinnahKBR | 207 |
| 6 | The highest happiness የምናገኘው እግዚአብሄርን በማወቅ፣ በመውደድና ሃሴት በማድረግ ነው። በኢየሱስ በኩል እግዚአብሄርን ያወቃችሁ፣ ያፈቀራችሁና በእርሱ ሆናችሁ በእውቀት፣ በፍቅርና በደስታ የተሞላችሁ ሁላችሁም ለሊታችሁ the highest happiness ይሁንላችሁ። አሜን | 44 |
| 7 | If you are fighting sinful tendencies in your life, then say the following: “I am not a sinner trying to get holy, I am a righteous person fighting sin"
Vlad Savchuk | 41 |
| 8 | ተስፋ ተስፋ የሚሆነው እግዚአብሔር መሰረት ስሆነው ነው!
@ShekinnahKBR | 60 |
| 9 | ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹
Good night🤌🥰
@ShekinnahKBR | 76 |
| 10 | በዚህ ሰሞን በየማኅበራዊ ሚዲያው ብዙ ወጣት በተለያየ ምክንያት እየሞተ እንዳለ መርዶ እየሰማን አለን😢። አረ የወጣት ሞት እንደ ተራ አጋጣሚ መታየት የለበትም ተወዳጆች😭።
እኔ ገና ነኝ ጊዜ አለኝ፣ ነገ እንዲኽና እንዲያ አደርጋለኹ፣ እስቲ ትንሽ ልቆይ፣ ገንዘብ ላሳድድ፣ ልዝናና... እያልን በቀጠሮ ከጌታ የተሰጠንን መክሊት ቀብረን እየነገድንበት ያልሆንን ዝንጉዎችን የሚያነቃ ደወል ነው።
እባካችሁ እንደ እነካሌብ ለጌታ ክብር እየኖርን፣ ፈቃዱን እየፈጸምን እና ለትውልድ እየጠቀምን ጌታን በታማኝነት እንጠብቀው። ያኔ ብንሞትም የክብር ሞት፣ ብጹዕ ስንብት፣ እውነተኛ ዕረፍት ይሆንልናል። እባካችሁ ሳንኖር አንሙት! ኑሮን እያሳደድን ሕይወት እንዳያመልጠን🥹 | 55 |
| 11 | አንተን ከፍ ሳደርግ ያንስብኛል ሁሉ!🧎
@ShekinnahKBR | 75 |
| 12 | ሰላም ውድ ወንድሞችና እህቶች
ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ሁላችንንም እጅግ ያሳዘነ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የገቢ ምንጭ የነበረ መሆኑ የቤተሰቡን ሀዘን ድርብርብ አድርጎታል፡፡ ይህ ቤተሰብ የተደቀነባቸው የኢኮኖሚ ፈተና የተረዱ በርካታ ወገኖች ለመደገፍ ፍላጎታቸውን ያሳዩ በመሆኑ ከቤተሰቡ ጋር ተወያይተናል፡፡
በመሆኑም በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ ውስጥ በሚገኝ ክፍት ቦታ ሊከራዩና በቋሚነት ገቢ ሊያስገኙ የሚችሉ ክፍሎችን ለመገንባት ድጋፍ ለማሰባሰብ በወ/ሮ ብርቱካን አራጋው እና በአቶ ምህረታብ ብርሃኑ (የኢቫሱ ሰሜን ምዕራብ ቀጠና አስተባባሪ) ስም አካውንት ተከፍቷል፡፡ (አካውንቱን ከስር ባለው ይመልከቱ፡፡)
በመሆኑም ሁላችሁም የምትችሉትን ሁል እንድትደግፉ እና ላልደረሳቸው እንድታደርሱልን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን🙏
1000810501425
Birtukan and Mihretab | 49 |
| 13 | Please ቅዱሳን ....የቻልነው ያህል በማገዝ የካሌብን ቤተሰብ እንደግፍ።
@ShekinnahKBR | 141 |
| 14 | ክርስቲያናዊ ደስታ ሐዘንን የማያውቅ ቋሚ ፈገግታ አይደለም፤ በሐዘን መካከል እንኳ በክርስቶስ የምናገኘው ጥልቅ እርካታ ነው።
“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥4
ቅዱሳን በጌታ ደስ ይበለን፤ ትዕዛዝ ነው።
@ShekinnahKBR | 81 |
| 15 | ኤፌሶን 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴-¹⁵ ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤
¹⁶-¹⁷ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥
¹⁸-¹⁹ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
@ShekinnshKBR | 83 |
| 16 | ....
ኸረ ግን የማናስተዉለዉ ትልቁ ሃብታቸን በእግዚአብሔር መደገፍ አይመስላችኹም? እግዚአብሄር አለ ማለት? በትንሹ በትልቁ ስንዋልል። ኸረ ግን ምን በወጣን!
ለነፍሳችሁ ዕረፊ በሉዓት።
@followhistrace
.... | 64 |
| 17 | ...
ምንም ይሁን ምንም
እግዚአብሄር ግን ነዉ መልካም!
ዘማሪ እንዳሌ
@followhistrace
.. | 59 |
| 18 | ተጠንቀቁ.....✍️
ወዳጆች.. አጋንንታዊ አዕምሮ ካለው ሰው ተጠንቀቁ። ክርስቲያን የተባለ ሰው ሁሉ የታደሰ አዕምሮ አለው ማለት አይደለም! ያልታደሰ አዕምሮ ደግሞ የሰይጣን ምቹ ሜዳ ነው።
"ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው።" (ያዕቆብ 3:15)
Take Care! በቃሉ ባልታደሰ (ሮሜ 12:2) አዕምሮ ከሚገዛ ሰው ጋር ያላችሁን ግንኙነት እጅግ በጥንቃቄ ቃኙት! ⚠️🙌🏾
✨ @ShekinnahKBR | 80 |
| 19 | እነዚህ ኃያላን ፊታቸው ላይ ከልብ የሆነ ደስታ ይነበባል። የእግዚአብሔርን መንግስት በማስፋፋት፡ ፈቃዱን በመኖር የረኩ የዘመኔ ኃያላን እህቶች🥰።
ወዳጆቼ ጌታ በእንደዚህ ዓይነት ክርስቶሳዊ ልብ ይባርከን🥺።
@ShekinnahKBR | 102 |
| 20 | Yes!
✨@ShekinnahKBR | 98 |
