uz
Feedback
ስነ ጥበብ

ስነ ጥበብ

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቤት ማራኪ ወጎች፤ ግጥሞች፤ ሙዚቃዊ ጉዳዮች እንዲሁም የተለያዩ የመፅሀፍት ታሪኮች ይቀርባሉ

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya16 706Toif belgilanmagan
243
Obunachilar
+124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+1030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+11
0 kanalda
Iyun '26
+16
2 kanalda
Get PRO
May '26
+8
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+9
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+6
0 kanalda
Get PRO
Fevral '260
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+5
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+1
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+242
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+4
2 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
25 Iyul+1
24 Iyul0
23 Iyul0
22 Iyul0
21 Iyul0
20 Iyul0
19 Iyul+1
18 Iyul+1
17 Iyul0
16 Iyul0
15 Iyul0
14 Iyul+1
13 Iyul+1
12 Iyul0
11 Iyul+2
10 Iyul0
09 Iyul0
08 Iyul0
07 Iyul+1
06 Iyul+1
05 Iyul0
04 Iyul0
03 Iyul+1
02 Iyul0
01 Iyul+1
Kanal postlari
ያልታደለ ተድላ! በአንዲት እናት ጓዳ  ምኞት ተሰረገ, የዘላለም ተስፋን ተስፋ ያደረገ። እንዳይደርሱ የለ ቀኑም ተቃረበ,, አበባው አፍርቶ  እሸት አዘነበ። ዳሩ ምን ያደርጋል? ማራኪው አበባ ፍሬ መስጠት እንጂ መበላት አልቻለም, ለኮትኳቹ ተድላን መስጠት አልታደለም። እናት ሀዘን ወርሷት ልቧ ተሰበረ, ከሰርገኞች መሀል ልጇ ስለ ቀረ። ለማን አቤት ትበል ማን ይስማ ጩኸቷን, ልትሞሽር ጠብቃ ሞት ሲነጥቃት ልጇን! ፲ከአዳራሹ ቆማ ማእረጉን ለማየት ይህችን ቀን ስትናፍቅ, እንዴት ትረጋጋ በክፋይዋ ፈንታ ሀውልቱ ሲመረቅ? ? ሩሀማ። የዛሬዋን የደስታ ቀኑን ለማየት ላልታደለ ለወንድሜ እያደር ማስታወሻ ይሁንልኝ! አንተ ሰላማዊ ሰው ነፍስህ በሰላም ትረፍ።

2
ሞኝነት -1 አለም እያበቃች እየፈራረሰች እኛን ግን ምን ገዶን አፈር አቦካክተን ሰማይ እንሰራለን ጨለማን ታቅፈን ጨለማ እንሞቃለን ደሞ እንዳይደብረን ቲንሽዬ ማሾ፣ ሚጢጢዬ ኩራዝ ለኮስ ! ጨለማውን አበስ አበስ መቼም ሞት ነው እንጂ ህይወትን አይለግስ የሰርግ ድንኳን ውስጥ ሞሾ አይወረድ ሀዘን ተቀምጦ እስክስ አይረገድ ኧረ ወግድ ለበሬ ቢላ እንጂ አይሆነውም ማጭድ ... ✍ዳኒ ዘ ጀማይካ ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1
99
3
ስራማ ነበረኝ!!! ?????? እኔን ለማሻገር ብዙ ላሳለፈ፤ ከሰው ተራ ወጥቶ ወዙ ለነጠፈ፤ እሱ ያላየውን እኔ እንዳይለት፤ ህልሙን ለገበረ ለሆነኝ መሰረት፤ ዛሬ ከጄ ውሎ እርጅና ለጣለው፤ እጄን ለሚናፍቅ እድሜ ለተጫነው፤ የምስኪን አባቴን ድካም ያላሰላ፤ የላቡን ውለታ ቀርጥፎ የበላ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ያኔ ልጅ እያለሁ መደብ ላይ ቁጭ ብዬ፤ በስስት ስቃኛት እንቅልፌን ታግዬ፤ አረቄ ለማውጣት ስትታገል ከእሳት፤ አንዴ እየነደደ አንዳንዴ ሲፈጃት፤ ነገዬን ስትሰራ ማዲያት ሲወርሳት፤ መንገዴን ላቀና ምክሯን ሰምቼ፤ አንግሼ ላኖራት ትልቅ ቤት ሰርቼ፤ በእልህ ታጅቤ ቃል ገብቼ ነበር፤ ጉዳቷን ጎድቼ ችግሯን ለማብረር። ግን ደሞ፤ የልፋቷን ፍሬ ዋጋ ያሳነሰ፤ የልጅነት ቃሌን ገድፎ ያስፈረሰ፤ ለጎበጠ ጎኗ መዳኒት ያልማሰ፤ ስራማ ነበረኝ የእማዬን እምባ ከአይኗ ያላበሰ። ስራማ ነበረኝ፤ ለእንስፍስፍ እህቴ እንኳን የቀን ጉርሷን የወር ግዴታዋን መሸፈን ያልቻለ፤ ለታናሽ ወንድሜ አንድ ደርዘን ደብተር መግዛት ያልታደለ፤ ከጎኔ ተጋሪ ከክብሬ መጠሪያ ከዛች ከምወዳት፤ ከአዳር አልፌ በትዳር እንዳልዘልቅ የሆነኝ እንቅፋት፤ ኖሮ ያላኖረኝ ገሎ ያልቀበረኝ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ✍ጫላ መኮንን ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1
1 028
4
ዳቦ ለመብላት! ሰው አንቅሮ ተፍቶኝ በችግር ብደፈር፤ ነገን መመልከቻ ዛሬዬ ቢሰበር፤ ተስፋ ፊቱ ጠቁሮ ጀርባውን ቢሰጠኝ፤ ሀፍረቴን አስጥሎ ረሀብ ቢያጋልጠኝ፤ መቋቋም ቢከብደኝ የኑሮን ፈተና፤ ውድ አካሌን ልሸጥ ወጣሁ ከጎዳና። እንጂማ፣ ለቡና ማድመቂያ ሰርክ እንደምትሉት እንደናንተ ሀሜት፤ ተዘንግቶኝ ሳይሆን የሀገር ወግ ባህሉ ታውሬ በስሜት፤ ሴሰኛም ሆኜ አይደል ወይም ደሞ ላበርድ አንዳች የወሲብ ዛር፤ በምሽት ጨረቃ ዜማዬ የሆነው ሾርት ወይስ አዳር?፤ ምን ይሉኝን ትቼ ኩሩ ሴትነቴን ገበያ ያዋልኩት፤ ወንድ ርቦኝ ሳይሆን ዳቦ ለመብላት ነው ዳቦዬን የሸጥኩት። ✍ጫላ መኮንን ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1
176
5
ስራማ ነበረኝ!!! እኔን ለማሻገር ብዙ ላሳለፈ፤ ከሰው ተራ ወጥቶ ወዙ ለነጠፈ፤ እሱ ያላየውን እኔ እንዳይለት፤ ህልሙን ለገበረ ለሆነኝ መሰረት፤ ዛሬ ከጄ ውሎ እርጅና ለጣለው፤ እጄን ለሚናፍቅ እድሜ ለተጫነው፤ የምስኪን አባቴን ድካም ያላሰላ፤ የላቡን ውለታ ቀርጥፎ የበላ፤ እንዳልሞት እንዳልሽር ሰርክ የሚያባክነኝ፤ ወጥቶ ለመግባቱስ ስራማ ነበረኝ። ✍ጫላ መኮንን መልካም የአባቶች ቀን። ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1
133
6
መኖር ይሻለናል! ??????????????? ሰው ለሰው መሆኑን ትርጉሙን አጥተናል, እምነት ጉድጓድ ገብቶ ፍትህ ሞቶብናል, ሀቃችን ተወስዶ በቁም ተቀብረናል, ታድያ እዚህ መኖር ምንያደርግልናል, በቃ እኛን እርሱን መሄድ ይሻለናል. ይህን እያሰቡ እየተሸነፉ, ሶሻል ሚዲያ ላይ ሞትን እየፃፉ, ስንቶች ተስፋ ቆርጠው ትተውን አለፉ. መልካምነት ከስሞ ክፋት ቢጎመራ, ሂወት ፅልመት ከቧት ለመኖር ቢያስፈራ, አንሰንፍም ለማየት የብርሀንን ጮራ. ነገ ጥሩ ሆኖ እስክናየው ፈክቶ, ደስታ እስኪሞላን ህልማችን ተሳክቶ, ተስፋችን በተግባር እስከሚታይ ጎልቶ, እንታገላለን አንቆምም ከቶ. መራመድ ቢያቅተን እየተንፏቀቅን, አንድ እየተነሳን አንድ እየወደቅን, በትናንት ስህተት ዛሬን እያረምን, እናልፋለን እንጂ ታሪክ እየፃፍን, ሰሪው በፍቃዱ እስኪለን ይበቃል, ልባችን መኖርን ሁሌም ይናፍቃል. ✍  ጫላ መኮንን ጥበብ ምንጊዜም ትንገስ ስለቆይታችሁ ክበሩልን። ለተደራሲያን እያጋራን https://t.me/chahi_1
67