𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
Kanalga Telegram’da o‘tish
2 414
Obunachilar
-424 soatlar
-57 kunlar
+3230 kunlar
Postlar arxiv
2 412
#ከርእስ ውጭ
ከ መፅሀፍ የተወሰደ ታሪክ ነው ።
ተመሳሳይ ታሪክ ያለው ሰው ከተማረበት በሚል ላጋራችሁ ወደድኩ።
አንድ በስቃይ የተሞላ ህይወትን የሚመራ ሰው ነበር። ሰውየው ወደ አምላኩ በሚፀልይበት ወቅት "ሁሉም ሰው ደስተኛ ሆኖ ለምን እኔ ብቻ እሰቃያለሁ? ለምን እኔ ብቻ?" ይል ነበር።
አንድ ቀን ጥልቅ በሆነ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ ሆኖ ለአምላኩ ጸለየ። "አምላኬ የማንኛውም ሰው ስቃይ ብትሰጠኝ ልቀበልህ ዝግጁ ነኝ። እባክህ! እባክህ ጌታዬ የእኔን ግን ውሰድልኝ። ከዚህ በላይ ልሸከመው አልችልም" ሲል ተማጸነ።
ጸሎቱን ጨርሶ እንደተኛ ውብ የሆነ ህልም አየ። በህልሙ አምላክ ሰማይ ላይ ተከሰተና እንዲህ ሲል ተናገረ። "ስቃያችሁን ሁሉ ወደ ቤተ መቅደስ አምጡ።"
እያንዳንዱ ሰው የየራሱ ስቃይ የታከተው ስለነበር በተለያዩ ወቅቶች "የማንኛውም ሰው ስቃይ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። የእኔን ግን ውሰድልኝ። ከዚህ በላይ መሸከም አልችልም " ብሎ ይጸልይ ነበር።
እንደተባለው ሁሉም ሰው ስቃዩን በቦርሳው አጭቆ ወደ ቤተ መቅደሱ አመራ። ባለታሪኩን ጨምሮ ሁሉም ሰው ጸሎቱ አምላኩ ዘንድ ተቀባይነት ስላገኘ በስፍራው ላይ ከፍተኛ የደስታ ስሜት ነገሰ።
ሁሉም ሰው ከቤተ መቅደሱ ሲደርስ አምላክ እንዲህ ሲል አወጀ። "ቦርሳችሁን ከግድግዳው ስር አስቀምጡ"
ሁሉም ሰው ቦርሳውን አስቀምጦ ከጨረሰ በኋላ አምላክ እንዲህ ሲል በድጋሚ አወጀ። "አሁን መምረጥ ትችላላችሁ ማንም ሰው የፈለገውን ቦርሳ መውሰድ ይችላል።"
በጣም አስገራሚው ነገር ቀን ከሌት ሲጸልይ የነበረው ሰውዬ ሌላ ሰው ቦርሳውን እንዳያነሳበት እየተጣደፈ ወደ ቦርሳው ሮጠ ሁሉም ሰው አንደ ሰውየው የነራሱን ስቃይ ያጨቀበትን ቦርሳ ፍለጋ ተራወጠ። እያንዳንዱ ሰው የየራሱን ስቃይ ለመሸከም ዝግጁ ነበር።
🤔 ምንድን ነበር የተከሰተው?
በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ አንዳቸው የሌላቸውን ችግር ስቃይና መከራ ተመለከቱ። እንደውም እራሳቸው ከያዙት ቦርሳዎች የሚበላልጡ የሌሎች ሰዎች በስቃይ የታጨቁ ትልልቅ ቦርሳዎች እንዳሉ ተገነዘቡ በተጨማሪ ሁሉም ሰው ከራሱ ስቃይና መከራ ጋር ተላምዷል። የራሱን ስቃይ ማባበል እና መቻል ይችላል። የሌላውን የመከራ ቦርሳ ቢወስድ ግን ከቦርሳው ውስጥ ያለው አዲስ አይነት መከራ ምን አይነት እንደሆነ አያውቅም። ምናልባት የባሰም ሊሆን ይችላል።
አላሚው ሰው ከእንቅልፉ ሲነቃ በድጋሚ ጸለየ። "አምላኬ ስላሳየኸኝ ህልም አመሰግናለሁ። ከዚህ በኋላ እንዲህ አይነቱን ጥያቄ ደግሜ አልጠይቅም። የሰጠኸኝን ነገር ሁሉ አመሰግናለሁ። አለ ይባላል።
━━━━━━✦✗✦━━━━━━
Join & share 👇
@raphia_creative
@raphia_creative
2 412
Speechma ይባላል ኢትዮጵያን ጨመሮ ከ 580+ characters የያዘ text to speech ለመስራት premium AI voice በነፃ generate የምታደርጉበት AI ነው።
Best unlimited online text to speech converter with commercial license.
https://speechma.com/ ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ።
ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 412
በዛሬዋ ቀን ከ 2 አመት በፊት የሰራሁት Motion Graphics 😊 # After Effect
የመጀመሪያዎቹን ስራዎቻችሁን አሁን ላይ ሆናችሁ ስታዩ የሚሰማችሁ ስሜት🙈 motion graphics የጀመርኩበት አመት 👌
YOU WILL BETTER
TRUST THE PROCESS folks!!!
Join by @raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion
2 412
1k ስንገባ live class enjemralen
Here we gooo💪
እንደተለመደው ይሄንን እድል ላልሰሙ share እያደረጋችሁ
2 412
📣 Raphia Creative Family – We’re 700 + Strong!
Hey amazing creatives!
Today, we’re not just counting numbers — we’re counting passion, growth, and shared vision. 💡🎨
700+ members have joined this journey, and I’m truly grateful for each of you.
Thank you for being part of this. 🙌
Let’s keep building, learning, and growing together — and just wait, we’ve got more 🔥 content & surprises coming this week!
Drop a ✨ if you're proud to be part of #RaphiaCreative
2 412
ዛሬ ደግሞ ያመጣሁላችሁ AI የ እናንተን photo በመጠቀም የእናንተን ፊት ሳይቀይር የለበሳችሁትን ልብስ ብቻ መቀየር እና የፈለጋችሁትን ልብስ photo ከ Pinterest ወይም ሌሎች website ላይ በማውረድ በማስገባት ማልበስ ትችላላችሁ ። ሞክሩት
ልብስ ከመግዛታችሁ በፊት የልብሱን photo አስገብታችሁ ለብሳችሁ /ሞክራችሁ መግዛት ትችላላችሁ ማለት ነው 😊
Gucci መልበስ የተከለከለ ነው😜የ AI ስም kolors virtual ይባላል https://huggingface.co/spaces/Kwai-Kolors/Kolors-Virtual-Try-On ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 412
እንዴት አደራችሁ 🙌ስለ veo 3 ያልሰማ ሰው የለም በቲክቶክና youtube ብዙ ኮንትሮቶችን ተሰርቶበት አይታችኋል ። አሁን ግን veo 3 መጠቀም አትችሉም ምክንያቱም ለተማሪዎች ብቻ ጁን 30 free የተደረገ AI ነበር። ያልሰራችሁበት ደግሞ ዛሬ ማሳያችሁ ገራሚ የሆነ AI ከ veo 3 የሚበልጥ ነፃ AI ነው።ለመጠቀም በጣም ቀላል ነው ምንም ዓይነት VPN አያስፈልገውም አጠቃቀሙ ከከበዳችሁ በኮሜንት አሳዉቁኝ አሳያችኋለሁ የ AI ስም dreamina AI ይባላል የ capcut/ tiktok ai ነው dreamina.capcut.com ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 412
ከዚህ በታች ያሉት AI ለቪዲዮ ኢዲተሮችና እና ለግራፊክስ ዲዛይነር የተመረጡ የai tool ናቸው ።
For text to video
Lumalabs.ai
Both text to video and text to image
new.express.adobe.com/
For inspiring and text to image
randerforest.com/
For text to image
ideogram.ai/login
app.leonardo.ai and high quality image
lexica.art/
fotor.com/
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 412
እንዴት አላችሁ
የ Graphic Design ሳምንት እንዴት ነበር ? አሁንም የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ኮርሶች ይቀጥላሉ ከ ቀጣይ ሳምንት ጀምሮ። በዚህ ሳምንት ደግሞ ስለ AI ነው የሚሆነው። የተለያዩ AI toolኦችን በመጠቀም የምሰራቸውን ነገሮችና አንድ በ አንድ እናያለን። ሁላችሁም እንደተለመደው ይህንን ቻናል ለሚያስፈልገው ሰው ሸር በማድረግ ይተባበሩ
መልካም ሳምንት!
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 412
guys እንዴት አመሻችሁ ስራችን በተጠናከረ መልኩ እና እናንተን በተገቢው ሁኔታ ለማገዝ ዝግጅታችን ጨርሰናል የተለያዩ challenge ,live meeting , assets ወደናንተ ለማድረስ እየሰራን ስለሆነ ይሄንን ከላይ የምትመለከቱትን መልእክት ለብዙ ሰው እንዲደርስ ባላችሁ group እና channel share በማድረግ ተባበሩን🙏
2 412
Attention ❗️
ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ሰዎች በሙሉ
ክረምቱን tik tok , Facebook , instagram , ቴሌግራም በመጠቀም እንዲሁም ያልሆነ ነገር በመስራት እና በማየት ለምታሳልፉ ❗️ ሙሉ የ ቪድዮ ኤዲቲንግ , ግራፊክስ ዲዛይን ኮርስ እና ሌሎች ኮርሶችን በነፃ እያስተማርን ነው። አዎ በነፃ ለእናንተ ።
ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን join በማድረግ በእየለቱ የሚለቀቁ ኮርሶችን;ቻሌጆችን መስራት እና መሳተፍ ነው።
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 412
መልካም እለተ ሰንበት 🌅
@raphia_creative
@raphia_creative
#RaphiaCreative #design #RaphiaCreative
#by @raphia_21- for any question
2 412
ይህ ሙሉ የ Graphic Design ኮርስ ነው
share እያደረጋችሁ ለብዙ ሰወ እንዲደር አድርጉ
@raphia_creative on telegram
@raphia_creative
2 412
ሰላም እንዴት አላችሁ
ዛሬ እስኪ ቀኑን በመተኛት tiktok , Facebook , instagram....በማየት የተደጋገመ ቀናትን ለምታሳልፉ አንድ ሂወታችሁን ሊቀይር የሚችል ቪድዮ ልጋብዛችሁ።
ክረምቱን እንዴት ለማሳለፍ ግራ የገባችሁ ይሄንን ቪድዮ አይታችሁ ወስኑ።
@ThinkupagiS
https://youtu.be/2FfJ1m11dLA
2 412
ለጓደኞቻችሁ share እና
ጓደኞቻችሁን add አድርጉ 🙏
@raphia_creative
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #design
2 412
ስድስት አይነት የ Graphic Design አይነቶች
1 visual designLogos Stationery Packaging Poster
2 marketing and advertising designBrochure and flyers Print media ads Infographics Email marketing templates PowerPoint presentation Digital ads
3 user interface (UI) designApplication Web pages Game interface Themes
4 publication DesignBooks Newspapers Magazines Newsletters Catalogues
5 Motion Graphic DesignTitle and end credits Ad and promotional films Animated logos Tutorials Film trailers Gif
6 Art and illustrationT-shirt design Textile print Branded marchandise Comic Books Concert art Technical illustrations Join and share @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #challenge #design
