es
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

Ir al canal en Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

Mostrar más
2 417
Suscriptores
+624 horas
-47 días
+4230 días
Archivo de publicaciones
በዛሬዋ ቀን ከ 2 አመት በፊት የሰራሁት Motion Graphics 😊 # After Effect የመጀመሪያዎቹን ስራዎቻችሁን አሁን ላይ ሆናችሁ ስታዩ የሚሰማችሁ ስሜት🙈 motion graphics የጀመርኩበት አመት 👌 YOU WILL BETTER TRUST THE PROCESS folks!!! Join by @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion

1k ስንገባ live class enjemralen Here we gooo💪 እንደተለመደው ይሄንን እድል ላልሰሙ share እያደረጋችሁ

📣 Raphia Creative Family – We’re 700 + Strong! Hey amazing creatives! Today, we’re not just counting numbers — we’re countin
📣 Raphia Creative Family – We’re 700 + Strong! Hey amazing creatives! Today, we’re not just counting numbers — we’re counting passion, growth, and shared vision. 💡🎨 700+ members have joined this journey, and I’m truly grateful for each of you. Thank you for being part of this. 🙌 Let’s keep building, learning, and growing together — and just wait, we’ve got more 🔥 content & surprises coming this week! Drop a ✨ if you're proud to be part of #RaphiaCreative

ዛሬ ደግሞ ያመጣሁላችሁ AI የ እናንተን photo በመጠቀም የእናንተን ፊት ሳይቀይር የለበሳችሁትን ልብስ ብቻ መቀየር እና የፈለጋችሁትን ልብስ photo ከ Pinterest ወይም ሌሎች website
ዛሬ ደግሞ  ያመጣሁላችሁ AI የ እናንተን photo በመጠቀም የእናንተን ፊት ሳይቀይር የለበሳችሁትን ልብስ ብቻ መቀየር እና የፈለጋችሁትን ልብስ photo ከ Pinterest ወይም ሌሎች website ላይ በማውረድ በማስገባት ማልበስ ትችላላችሁ ። ሞክሩት ልብስ ከመግዛታችሁ በፊት የልብሱን photo አስገብታችሁ  ለብሳችሁ /ሞክራችሁ መግዛት ትችላላችሁ ማለት ነው 😊
Gucci መልበስ የተከለከለ ነው😜
የ AI ስም kolors virtual  ይባላል https://huggingface.co/spaces/Kwai-Kolors/Kolors-Virtual-Try-On ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

እንዴት አደራችሁ 🙌 ስለ veo 3 ያልሰማ ሰው የለም በቲክቶክና youtube ብዙ ኮንትሮቶችን ተሰርቶበት አይታችኋል ። አሁን ግን veo 3 መጠቀም አትችሉም ምክንያቱም ለተማሪዎች ብቻ ጁን 30 f
እንዴት አደራችሁ 🙌
ስለ veo 3 ያልሰማ ሰው የለም  በቲክቶክና  youtube ብዙ ኮንትሮቶችን ተሰርቶበት አይታችኋል ።  አሁን ግን veo 3 መጠቀም አትችሉም ምክንያቱም ለተማሪዎች ብቻ ጁን 30 free የተደረገ AI ነበር። ያልሰራችሁበት ደግሞ ዛሬ ማሳያችሁ ገራሚ የሆነ AI ከ veo 3 የሚበልጥ ነፃ AI ነው።ለመጠቀም በጣም ቀላል ነው ምንም ዓይነት VPN አያስፈልገውም አጠቃቀሙ ከከበዳችሁ በኮሜንት አሳዉቁኝ አሳያችኋለሁ የ AI ስም dreamina AI  ይባላል የ capcut/ tiktok ai ነው dreamina.capcut.com ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

ከዚህ በታች ያሉት AI ለቪዲዮ ኢዲተሮችና እና ለግራፊክስ ዲዛይነር የተመረጡ የai tool ናቸው ። For text to video Lumalabs.ai Both text to video and text to
ከዚህ በታች ያሉት AI ለቪዲዮ ኢዲተሮችና እና ለግራፊክስ ዲዛይነር የተመረጡ የai tool ናቸው ። For text to video       Lumalabs.ai Both text to video and text to image       new.express.adobe.com/ For inspiring and text to image       randerforest.com/ For text to image       ideogram.ai/login       app.leonardo.ai  and high quality image       lexica.art/       fotor.com/ join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

እንዴት አላችሁ የ Graphic Design ሳምንት እንዴት ነበር ? አሁንም የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ኮርሶች ይቀጥላሉ ከ ቀጣይ ሳምንት ጀምሮ። በዚህ ሳምንት ደግሞ ስለ AI ነው የሚሆነ
እንዴት አላችሁ የ Graphic Design ሳምንት እንዴት ነበር ? አሁንም የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ኮርሶች ይቀጥላሉ ከ ቀጣይ ሳምንት ጀምሮ። በዚህ ሳምንት ደግሞ ስለ AI ነው የሚሆነው። የተለያዩ AI toolኦችን በመጠቀም የምሰራቸውን ነገሮችና አንድ በ አንድ እናያለን። ሁላችሁም እንደተለመደው ይህንን ቻናል ለሚያስፈልገው ሰው ሸር በማድረግ ይተባበሩ መልካም ሳምንት! join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

guys እንዴት አመሻችሁ ስራችን በተጠናከረ መልኩ እና እናንተን በተገቢው ሁኔታ ለማገዝ ዝግጅታችን ጨርሰናል የተለያዩ challenge ,live meeting , assets ወደናንተ ለማድረስ እየሰራን ስለሆነ ይሄንን ከላይ የምትመለከቱትን መልእክት ለብዙ ሰው እንዲደርስ ባላችሁ group እና channel share በማድረግ ተባበሩን🙏

Attention ❗️ ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ሰዎች በሙሉ ክረምቱን tik tok , Facebook , instagram , ቴሌግራም  በመጠቀም እንዲሁም ያልሆነ ነገር በመስራት እና በማየት ለምታሳልፉ ❗️ ሙሉ የ ቪድዮ ኤዲቲንግ , ግራፊክስ ዲዛይን ኮርስ እና ሌሎች ኮርሶችን በነፃ እያስተማርን ነው። አዎ በነፃ ለእናንተ ። ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን join በማድረግ በእየለቱ የሚለቀቁ ኮርሶችን;ቻሌጆችን መስራት እና መሳተፍ ነው። join now 👉@raphia_creative  every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative

መልካም እለተ ሰንበት 🌅 @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #design #RaphiaCreative #by @raphia_21- for any question
መልካም እለተ ሰንበት 🌅 @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #design #RaphiaCreative #by @raphia_21- for any question

+3
ይህ ሙሉ የ Graphic Design ኮርስ ነው share እያደረጋችሁ ለብዙ ሰወ እንዲደር አድርጉ @raphia_creative on telegram @raphia_creative

#raphia_creative #raphia_creative
#raphia_creative #raphia_creative

ሰላም እንዴት አላችሁ ዛሬ እስኪ ቀኑን በመተኛት tiktok , Facebook , instagram....በማየት የተደጋገመ ቀናትን ለምታሳልፉ አንድ ሂወታችሁን ሊቀይር የሚችል ቪድዮ ልጋብዛችሁ። ክረምቱን እንዴት ለማሳለፍ ግራ የገባችሁ ይሄንን ቪድዮ አይታችሁ ወስኑ። @ThinkupagiS https://youtu.be/2FfJ1m11dLA

ለጓደኞቻችሁ share እና ጓደኞቻችሁን add አድርጉ 🙏 @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #design
ለጓደኞቻችሁ share እና ጓደኞቻችሁን add አድርጉ 🙏 @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #design

ስድስት አይነት የ Graphic Design አይነቶች 1 visual design Logos Stationery Packaging Poster 2 marketing and advertising design Brochur
ስድስት አይነት የ Graphic Design አይነቶች
1 visual design
   Logos    Stationery    Packaging    Poster
2 marketing and advertising design
   Brochure and flyers    Print media ads    Infographics    Email marketing templates    PowerPoint presentation    Digital ads
3 user interface (UI) design
   Application    Web pages    Game interface    Themes
4 publication Design
   Books    Newspapers    Magazines    Newsletters    Catalogues
5 Motion Graphic Design
   Title and end credits    Ad and promotional films    Animated logos    Tutorials    Film trailers    Gif
6  Art and illustration
   T-shirt design    Textile print    Branded marchandise    Comic Books    Concert art    Technical illustrations Join and share @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #challenge #design

For any one who wants to understand about grid system and layout

እነዚህ applicationኦች በስልካቹ Design እንድታደርጉ ያግዛሉ።

+1
Adobe Photoshop 2021 22.3.1.122.7z1732.78 MB

📌 Adobe Photoshop Adobe Photoshop for Windows is the world’s best imaging and graphic design software. You can create and en
📌 Adobe Photoshop
Adobe Photoshop  for Windows is the world’s best imaging and graphic design software. You can create and enhance photographs, illustrations, and 3D artwork. You can also design websites and mobile apps. Edit videos simulate real-life paintings and more. It’s everything you need to make any idea real.
⏱️ Adobe Illustrator
The industry-standard vector graphics software lets you create logos, icons, drawings, typography, and illustrations for print, web, video, and mobile. Millions of designers and artists use Illustrator CC to create everything from web icons and product packaging to book illustrations and billboard . share and join @raphia_creative                             @raphia_creative #RaphiaCreative #challenge #design

ግራፊክ ዲዛይን ምንድን ነው?? |WHAT IS GRAPHIC DESIGN ?? Graphical = ስዕላዊ Design = ንድፍ Graphic Design = ስዕላዊ ንድፍ graphic design ማለት ሀሳብ
ግራፊክ ዲዛይን ምንድን ነው?? |WHAT IS GRAPHIC DESIGN ?? Graphical = ስዕላዊ Design = ንድፍ Graphic Design = ስዕላዊ ንድፍ graphic design ማለት ሀሳብን በስዕል መልኩ መግለጽ ሲሆን ይሄም ከብዙ ሽ አመታት በፊት ሰዎች ሀሳባቸውን በፅሁፍ በስዕል መልኩ የእንስሳትን ,የሰወችን እንዲሁም የተለያዩ ምልክቶችን ይስሉ ነበር ይሄማ መንገድ ሀሳባቸውን ለመግለጽ ይጠቀሙበት ነበር በ1440 ማለትም ከዛሬ 585 አመት በፊት 😧 የ Gutenberg Printing press አለምን ቀየረ . images and type በብዛት print መደረግ ጀመሩ . Posters, books, and flyers ከዛ በፊት አይታወቁም ነበር. Graphic design began to shape society. 1800s እና 1900s design ከ industry ጋር ተገናኘ. ጉልህ የሆኑ ማስታወቂያዎችን , የተለያዩ details የተሰሩ packaging , የተለያዩ የ መልከ ፊደል አይነቶች ለ እይታ ወጡ ። ከዛ በኋላ computer በ 1880s እና 90s መጣ የ Adobe products በተከታታይ ወጡ . እንደ Adobe photoshope, adobe illustrator Graphic designን እስከ ወዲያኛው ቀየሩት ። Logos, websites, and digital art በስፋት መሰራት ተጀመረ። JOIN and SHARE @raphia_creative @raphia_creative #raphia_creative #raphia_creative #raphia_creative #raphia_creative #by @raphia_21