𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
Открыть в Telegram
2 417
Подписчики
+624 часа
-47 дней
+4230 день
Архив постов
2 417
በዛሬዋ ቀን ከ 2 አመት በፊት የሰራሁት Motion Graphics 😊 # After Effect
የመጀመሪያዎቹን ስራዎቻችሁን አሁን ላይ ሆናችሁ ስታዩ የሚሰማችሁ ስሜት🙈 motion graphics የጀመርኩበት አመት 👌
YOU WILL BETTER
TRUST THE PROCESS folks!!!
Join by @raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion
2 417
1k ስንገባ live class enjemralen
Here we gooo💪
እንደተለመደው ይሄንን እድል ላልሰሙ share እያደረጋችሁ
2 417
📣 Raphia Creative Family – We’re 700 + Strong!
Hey amazing creatives!
Today, we’re not just counting numbers — we’re counting passion, growth, and shared vision. 💡🎨
700+ members have joined this journey, and I’m truly grateful for each of you.
Thank you for being part of this. 🙌
Let’s keep building, learning, and growing together — and just wait, we’ve got more 🔥 content & surprises coming this week!
Drop a ✨ if you're proud to be part of #RaphiaCreative
2 417
ዛሬ ደግሞ ያመጣሁላችሁ AI የ እናንተን photo በመጠቀም የእናንተን ፊት ሳይቀይር የለበሳችሁትን ልብስ ብቻ መቀየር እና የፈለጋችሁትን ልብስ photo ከ Pinterest ወይም ሌሎች website ላይ በማውረድ በማስገባት ማልበስ ትችላላችሁ ። ሞክሩት
ልብስ ከመግዛታችሁ በፊት የልብሱን photo አስገብታችሁ ለብሳችሁ /ሞክራችሁ መግዛት ትችላላችሁ ማለት ነው 😊
Gucci መልበስ የተከለከለ ነው😜የ AI ስም kolors virtual ይባላል https://huggingface.co/spaces/Kwai-Kolors/Kolors-Virtual-Try-On ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 417
እንዴት አደራችሁ 🙌ስለ veo 3 ያልሰማ ሰው የለም በቲክቶክና youtube ብዙ ኮንትሮቶችን ተሰርቶበት አይታችኋል ። አሁን ግን veo 3 መጠቀም አትችሉም ምክንያቱም ለተማሪዎች ብቻ ጁን 30 free የተደረገ AI ነበር። ያልሰራችሁበት ደግሞ ዛሬ ማሳያችሁ ገራሚ የሆነ AI ከ veo 3 የሚበልጥ ነፃ AI ነው።ለመጠቀም በጣም ቀላል ነው ምንም ዓይነት VPN አያስፈልገውም አጠቃቀሙ ከከበዳችሁ በኮሜንት አሳዉቁኝ አሳያችኋለሁ የ AI ስም dreamina AI ይባላል የ capcut/ tiktok ai ነው dreamina.capcut.com ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡ። ለማንኛውም ጥያቄ 👉@raphia_21 join now 👉@raphia_creative every new creative! @raphia_creative for You ! @raphia_creative #RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 417
ከዚህ በታች ያሉት AI ለቪዲዮ ኢዲተሮችና እና ለግራፊክስ ዲዛይነር የተመረጡ የai tool ናቸው ።
For text to video
Lumalabs.ai
Both text to video and text to image
new.express.adobe.com/
For inspiring and text to image
randerforest.com/
For text to image
ideogram.ai/login
app.leonardo.ai and high quality image
lexica.art/
fotor.com/
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 417
እንዴት አላችሁ
የ Graphic Design ሳምንት እንዴት ነበር ? አሁንም የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና ግራፊክ ዲዛይን ኮርሶች ይቀጥላሉ ከ ቀጣይ ሳምንት ጀምሮ። በዚህ ሳምንት ደግሞ ስለ AI ነው የሚሆነው። የተለያዩ AI toolኦችን በመጠቀም የምሰራቸውን ነገሮችና አንድ በ አንድ እናያለን። ሁላችሁም እንደተለመደው ይህንን ቻናል ለሚያስፈልገው ሰው ሸር በማድረግ ይተባበሩ
መልካም ሳምንት!
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 417
guys እንዴት አመሻችሁ ስራችን በተጠናከረ መልኩ እና እናንተን በተገቢው ሁኔታ ለማገዝ ዝግጅታችን ጨርሰናል የተለያዩ challenge ,live meeting , assets ወደናንተ ለማድረስ እየሰራን ስለሆነ ይሄንን ከላይ የምትመለከቱትን መልእክት ለብዙ ሰው እንዲደርስ ባላችሁ group እና channel share በማድረግ ተባበሩን🙏
2 417
Attention ❗️
ስራ እየፈለጋችሁ ላላችሁ ሰዎች በሙሉ
ክረምቱን tik tok , Facebook , instagram , ቴሌግራም በመጠቀም እንዲሁም ያልሆነ ነገር በመስራት እና በማየት ለምታሳልፉ ❗️ ሙሉ የ ቪድዮ ኤዲቲንግ , ግራፊክስ ዲዛይን ኮርስ እና ሌሎች ኮርሶችን በነፃ እያስተማርን ነው። አዎ በነፃ ለእናንተ ።
ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን join በማድረግ በእየለቱ የሚለቀቁ ኮርሶችን;ቻሌጆችን መስራት እና መሳተፍ ነው።
join now 👉@raphia_creative every new creative!
@raphia_creative for You !
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #RaphiaCreative
2 417
መልካም እለተ ሰንበት 🌅
@raphia_creative
@raphia_creative
#RaphiaCreative #design #RaphiaCreative
#by @raphia_21- for any question
2 417
ይህ ሙሉ የ Graphic Design ኮርስ ነው
share እያደረጋችሁ ለብዙ ሰወ እንዲደር አድርጉ
@raphia_creative on telegram
@raphia_creative
2 417
ሰላም እንዴት አላችሁ
ዛሬ እስኪ ቀኑን በመተኛት tiktok , Facebook , instagram....በማየት የተደጋገመ ቀናትን ለምታሳልፉ አንድ ሂወታችሁን ሊቀይር የሚችል ቪድዮ ልጋብዛችሁ።
ክረምቱን እንዴት ለማሳለፍ ግራ የገባችሁ ይሄንን ቪድዮ አይታችሁ ወስኑ።
@ThinkupagiS
https://youtu.be/2FfJ1m11dLA
2 417
ለጓደኞቻችሁ share እና
ጓደኞቻችሁን add አድርጉ 🙏
@raphia_creative
@raphia_creative
#RaphiaCreative #Discussion #design
2 417
ስድስት አይነት የ Graphic Design አይነቶች
1 visual designLogos Stationery Packaging Poster
2 marketing and advertising designBrochure and flyers Print media ads Infographics Email marketing templates PowerPoint presentation Digital ads
3 user interface (UI) designApplication Web pages Game interface Themes
4 publication DesignBooks Newspapers Magazines Newsletters Catalogues
5 Motion Graphic DesignTitle and end credits Ad and promotional films Animated logos Tutorials Film trailers Gif
6 Art and illustrationT-shirt design Textile print Branded marchandise Comic Books Concert art Technical illustrations Join and share @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #challenge #design
2 417
📌 Adobe PhotoshopAdobe Photoshop for Windows is the world’s best imaging and graphic design software. You can create and enhance photographs, illustrations, and 3D artwork. You can also design websites and mobile apps. Edit videos simulate real-life paintings and more. It’s everything you need to make any idea real.
⏱️ Adobe IllustratorThe industry-standard vector graphics software lets you create logos, icons, drawings, typography, and illustrations for print, web, video, and mobile. Millions of designers and artists use Illustrator CC to create everything from web icons and product packaging to book illustrations and billboard . share and join @raphia_creative @raphia_creative #RaphiaCreative #challenge #design
2 417
ግራፊክ ዲዛይን ምንድን ነው?? |WHAT IS GRAPHIC DESIGN ??
Graphical = ስዕላዊ
Design = ንድፍ
Graphic Design = ስዕላዊ ንድፍ
graphic design ማለት ሀሳብን በስዕል መልኩ መግለጽ ሲሆን ይሄም ከብዙ ሽ አመታት በፊት ሰዎች ሀሳባቸውን በፅሁፍ በስዕል መልኩ የእንስሳትን ,የሰወችን እንዲሁም የተለያዩ ምልክቶችን ይስሉ ነበር ይሄማ መንገድ ሀሳባቸውን ለመግለጽ ይጠቀሙበት ነበር
በ1440 ማለትም ከዛሬ 585 አመት በፊት 😧 የ Gutenberg Printing press አለምን ቀየረ . images and type በብዛት print መደረግ ጀመሩ . Posters, books, and flyers ከዛ በፊት አይታወቁም ነበር. Graphic design began to shape society.
1800s እና 1900s design ከ industry ጋር ተገናኘ. ጉልህ የሆኑ ማስታወቂያዎችን , የተለያዩ details የተሰሩ packaging , የተለያዩ የ መልከ ፊደል አይነቶች ለ እይታ ወጡ ።
ከዛ በኋላ computer በ 1880s እና 90s መጣ የ Adobe products በተከታታይ ወጡ . እንደ Adobe photoshope, adobe illustrator Graphic designን እስከ ወዲያኛው ቀየሩት ።
Logos, websites, and digital art በስፋት መሰራት ተጀመረ።
JOIN and SHARE @raphia_creative
@raphia_creative
#raphia_creative #raphia_creative #raphia_creative #raphia_creative
#by @raphia_21
