uz
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
3 613
Obunachilar
+6624 soatlar
+5877 kun
+1 04130 kun
Postlar arxiv
በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖቻችን በማስመልከት ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ መጋቢ 5 ቀን 2018 ዓ.ም   በደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ  ከ125 በላይ ዜጎች ለህልፈት በመዳረጋቸው እና በርካቶች ላይም ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት በመድረሱ አፋብን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልፃል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ባለችበት እና በነበረችበት ጊዜ ሁሉ በሀገር ወዳድነቱ እና በኢትዮጵያዊነቱ ፀንቶ ለቆዬው የጋሞ ህዝብ፣ ለተጎጅ ቤተሰቦች እና ወዳጆች በመላው ሰራዊታችን እና በአማራ ህዝብ ስም መፅናናትን እንመኛለን። የአማራ ህዝብን ጨምሮ ሁሉም ወገኖች ጉዳት ለደረሰባቸው የማህበረሰቡ ክፍሎች የምታደርጉትን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክራችሁ ትቀጥሉ ዘንድ ወገናዊ ጥሪ እናቀርባለን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ

የደጀኑ ጦራችን ሁለንተናዊ ዝግጁነት እና የንቅናቄ መድረክ ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️ ========================== መጋቢት 05/2018 ዓ.ም #አፋብን |201ኛ ኮር 54ኛ ክ/ጦር ሁለቱ እጅ እነሴ ሞጣ ወረዳ የሚገኙ 9 ቀበሌወች የሗላ ደጀን ጦር ባርነት በቃን በማለት ከጫፍ እስከ ጫፍ በቁርጠኝነት ተነስቷል። ..... ለተከታታይ ሶስት ዓመት ሙሉ በአማራነታችን ብቻ በርካታ ግፎች አስተናግደናል ከዚህ በላይ ቁመን የምናይበት ጊዜ ይበቃናል በማለት ለማይቀረው ግዳጅ ራሳችን ማዘጋጀት አለብን' አማራነት ወይንም ሞት' ብለዋል። በሁለት አጁ ሞጣ ወረዳ ያሉ 9 ቀበሌወችን በማስተባበር የ54ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች አደራጅተው ከተዋጊው ጋር በማስተሳሰር 1.ጎድር ሜዳ 2.ቦዳ 3.ቆንትር 4.አገረ ሰላም 5.ወብ ቀንፃሪት 6.አጋም ውሀ 7.ደብረማይ 8.ጥሩ ሰላም 9.አስተቴርዮ በተደረገ የምክክር ና ንቅናቄ መድረክ ላይ የደጀን ጦሩ አባላት በቀጣይ ኮሩ እና ክፍለ ጦሩ የሚሰጠውን ግዳጅ ተቀብሎ በቀጠናው ያለውን ጠላት ለማፅዳት በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን በአጽኖት አስገንዝበዋል። በየቀኑ መገደል ይበቃናል የመጣብን የሰው ስነ_ምግባር የሌለው የአንስሳትን ባህሪ የተላበሰ ንፁሀንን ሴቶች እና ህፃናትን በይፋ እያጠፋን ስለሆነ ለአንዴ እና ለመጫረሻ ጊዜ ክተት አውጀን አካባቢያችን ነፃ ማድረግ አለብን በማለት የተጠናቀቀ ሲሆን የኮር እና የክፍለ ጦር አመራሮች በመገኘት በወቅታዊ ጉዳይ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ ተሰርቷል። መጋቢት 05/2018 ዓ.ም << ነፃነታችን የምናገኘው በመለማመጥ ሳይህን በክንዳችን ነው >> የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የመብረቅ ክፍለ ጦር በወግዲና አካባቢው መጠነ ሰፊ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገበ‼️ ​ ​በንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ስር የሚገኘው መብረቅ ክፍለ ጦር ዛሬ መጋቢት 5 ቀን በወግዲ ወረዳ ማከፍታ እና አብየ ጉርባ ቀጠናዎች ባደረገው የተቀናጀ ወታደራዊ ኦፕሬሽን በገዥው ቡድን ጦር ላይ ድል ተቀናጀ። ​ትላንት ማምሻውን በአበየ ጉርባ ቀጠና በተደረገ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ የአማራ ጠሉ የብርሃኑ ጁላ ጦር በመብረቆቹ ተመትቶ ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል። በዚህም ስምሪት፦ 1 ብሬን መትረየስ፣4 ክላሽንኮቭ ጠመንጃዎችና በርካታ የጥይት ተተኳሽ ፣ሰነዶችና ቁሳቁሶች በመብረቅ ክፍለ ጦር እጅ መግባታቸው ተረጋግጧል። ​መጋቢት 4/2018 ዓ.ም ሌሊት 10፡00 ገደማ በማከፍታ ቀጠና በታቀደ ስልታዊ ከበባ በማከፍታ ት/ቤት መሸጐ የነበረ አንድ ሙሉ ሻለቃ የብርሃኑ ጁላ ጦር ጥቃት ደርሶበታል። ጥቃቱን ተከትሎ የጠላት ምሽግ ሙሉ በሙሉ ተሰብሯል። ​የተመታው ኃይል ግማሹ ሲደመሰስ ቀሪው ወታደር ተበትኖ የት እንደደረሰ አልታወቀም። ሻለቃው መሪው ተጨማሪ የሰው ኃይል እንዲላክለት ተማጽኖ የነበረ ቢሆንም (መብረቆቹ) አንድ ሻለቃ በወግዲ አቅራቢያ መንገዱን በአንድ ጓድ ሰራዊት በመቁረጡ ምንም ዓይነት እርዳታ ሳይደርሰው ቀርቷል። በደረሰበት ከፍተኛ ሽንፈት የተበሳጨው የገዥው ቡድን ጦር ከወግዲ ከተማ አቅጣጫ ዙ-23 የፀረ-አውሮፕላን መሳሪያን እንደ ቀላል መሳሪያ በመተኮስ አካባቢውን ለማሸበር ሞክሯል። ​በውጊያው የተገደሉና የቆሰሉ ወታደሮችን በሁለት ካሶኒ መኪናዎች በመጫን ወደ ወግዲ ከተማ ትምህርት ቤት ማስገባቱ ሲገለፅ አራት ቦታ ላይ ቆፍሮ በጅምላ መቅበሩንም የአይን እማኞች ተናግረዋል።በአካባቢው አሁንም ውጥረቱ እንደቀጠለ ሲሆን መብረቅ ክፍለ ጦር እንቅስቃሴ በአካባቢው የበላይነት ይዞ ይገኛል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መጋቢት 5/2018 ዓ.ም

በቀን 05/07/2018 አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር  አሀድ የሆነችው ጣና ብርጌ  አባላት የሆኑት ሰፊነው ሀገርነው እና አይታማ ነተባሉ ፋኖዎች በደቡባዊ ጎንደር ሐሙሲት ከተማ የተጠና የከተማ ኦፕሬሽን   በማድረግ የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ የሆኑት አድማ ብተና ወንም ጥቁር አማራዎች  ላይ እርምጃ በመውስድ 2 እሰከወዳኛው የሸለቡ ሲሆን 1 አድማ ብተና ከባድ ቁስለኛ ሲህን ለኦፕሬሽን ወደ ከተማ የገቡት ፋኖዎችም ግዳጃቸውን በብቃት በመፈፀም ወደ ካፖቸው ተመልሰዋል። ህለውናችን በተባበረ ክንዳችን አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና ሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ጣና ገላውዲዎክ ክ/ጦር  ህ/ግ ፍቅሩ ባየ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በጋሞ በደረሰው አደጋ ተጠያቂነት እንዲኖር አሳሰቡ። ከመቶ በላይ ዜጎችን የቀጠፈው አሳዛኝ የመሬት መንሸራተት አደጋ እስካሁን ከመቶ አስራ ስድስት በላይ ወገኖችን ቀጥፏል። በጉዳዩ ዙሪያ ሀሳብ የሰነዘሩት የምክር ቤት አባሉ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በኢትዮጵያ ጠንካራ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት እና በሳይንሳዊ መረጃ ላይ የተመሰረተ የአደጋ መከላከል ስራ አለመኖሩን አደጋው ከተፈጠረ በኋላም የተካሄደው የነፍስ አድን ስራ ሙያዊ ባለመሆኑ እና ሰዎች በድጋሚ ወደ ቦታዎቹ ሲሰፍሩ ቦታው ለመንሸራተት አደጋ ተጋላጭ መሆኑ ሳይጠና ህዝብ መስፈሩን እንዲሁም አደገኛ ቀጠናዎች ላይ ሰፈራና ግንባታ በህግ አለመከልከሉ ልክ አለመሆኑን የገለጹት ዶ/ር ደሳለኝ ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጠይቀዋል። የዜጎችን ደህንነት ባልጠበቁና በቸልተኝነት የሰው ህይወት እንዲጠፋ ባደረጉ የፌዴራል እና የክልል የአደጋ ስጋት እንዲሁም የጸጥታና የአስተዳደር አካላት ላይ ገለልተኛ ምርመራ ተደርጎ ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ሲሉ የጠየቁ ሲሆን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፉ በፖለቲካ አመራሮች ሳይሆን በዘርፉ ባለሙያዎች ማለትም በጂኦሎጂ፣ ሜትሮሎጂ፣ ሃይድሮሎጂ እና አደጋ መከላከል ባለሙያዎች እንዲመራ የጠየቁት ዶ/ር ደሳለኝ እንደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተቋማት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የመሬት መንሸራተት ተጋላጭነት ካርታን በአስቸኳይ እንዲያዘጋጁ ምክረ ሀሳብ አቅርበዋል።

በአንኮበር ሶስተኛ ቀን ያስቆጠረው ተጋድሎ ‼️ ቀን 05/07/2018 ዓ.ም ጠላት ያለ የሌለ ሀይሉን እያሠለፈ ቢሞክርም የጣይቱ ልጆች የሚቀመሱ አልሆኑም።ሶስተኛ ቀኑን ባስቆጠረው ተጋድሎ አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መሀመድ ቢሆነኝ ኮር ጣይቱ ክፍለጦር በአካባቢው ከሚገኘው ግራአዝማች አበባየው ተክለወልድ  ስም የተሠየመው አርበኞች የፋኖ ጦር ከክፍለጦሩ ሰራዊት ጋር በመናበብ መነሻውን ከአንኮበር አድርጎ ወደ ደረፎ ተንቀሳቅሶ የነበረው የጠላት ሀይል ወደ ኋላም ወደ ፊትም እንዳይል ተከቦ እየተቀጠቀጠ ነው። በቀጠለው ተጋድሎ በዛሬው ቀን መነሻውን ከአንኮበር ያደረገ ሁለት አይሱዚ የሚሊሻ ሀይል ወደ ደረፎ ሲገሰግስ ቀድሞ መረጃ የደረሳቸው ጣይቱ ክፍለጦር ሶስተኛ ሻለቃ ቃኝዎች ቁንዲ የተባለ ቦታ ላይ በጣሉት ደፈጣ ተላላኪው የሚሊሻ ሀይል በመኪና ላይ እያለ ጥቃት ተከፍቶበት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። በዚህ ጥቃት አምስት የሚሊሻ አባላት በተጨባጭ መረጃ መሞታቸው ሲረጋገጥ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ የሚኒሻ አባላት ቁስለኛ ሆነዋል። በቀጠናው የሚደረገው ተጋድሎ አሁንም የቀጠለ ሲሆን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ጣይቱ ክፍለጦር እና ግራዝማች አበባየሁ  ተክለወል አርበኞች ጦር በጋራ የገባው ጠላት እንዳይወጣ በማድረግ እና እንቅስቃሴውን በመግታት ጠላት ባለበት ሆኖ ከከበባ የሚያወጣውን ሀይል እየተጠባበቀ እንዲቆይ አድርገውታል። ይሁን እንጅ የተከበበውን ጠላት ለመታደግ ወደ ቦታው ሲገሰግስ የነበረውንም ተጨማሪ ሀይል በየቦታው በደፈጣ በማስቀረት የጣይቱ ልጆች  ለጠላት የማይቀመሱ ሆነዋል። በቀጠናው አሁንም ተጋድሎው የቀጠለ ሲሆን በየጊዜው የሚኖሩ ተለዋዋጭ መረጃዎች ሁነቱን እየተከታተለ  ካለው የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን። ድል ለፋኖ💪💪 ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ‼️

በቤተ አማራ ወሎ መሀል ሳይንት ወታዕካ ነገሥተ አትሮንሰ ማርያም ጥንታዊ ገዳም ላይ በፍሺስት አብይ አህመድ አሊ አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፍ ‼️ የገዳሙ መነኩሴዊች ፣ ካህኖች ስርዓተ ቅዳሴ አስፈፃሚዎች ፣ የአብነት ተማሪዎች ከዚህ ዓለም በሞት እራሳቸው በመገነጣጠል ፤ እጃቸው በመገነጣጠል ፣ ሆድቃቸው በመፍረስ፣ አይናቸው ፈሶ ፣ አካላቸው ጎድሎ በሞት የተለዩን 6 ናቸው ፤ በከባድ ቁስል የሚንገበገቡት ከ28 ሲሆኑ ከ28ቱ እግራቸው ተቆምጦ ፣ አይናቸው ፈሶ፣ አካላቸው ደቆ በዚሁ ቦታ ይገኛሉ።

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት‼️ በትናንትናው ዕለት እጅግ የሚያስፈራ የፋኖ ኤሊት commando force መመረቁን ተከትሎ የደነገጠው አሸባሪው የአብይ አህመድ አገዛዝ በእውር-ድንብር መጠነ-ሰፊ የድሮ
+3
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት‼️ በትናንትናው ዕለት እጅግ የሚያስፈራ የፋኖ ኤሊት commando force መመረቁን ተከትሎ የደነገጠው አሸባሪው የአብይ አህመድ አገዛዝ በእውር-ድንብር መጠነ-ሰፊ የድሮንና የጦር - ሂሊኮፍተሮች ስምሪት እየሰጠ እንደሚገኝ የደረሰኝ አስቸኳይ መረጃ ያሳያል። ከፈጣሪ ጥበቃ በታች እንጠንቀቅ ግዴታ ነው። መረጃው ለሚመለከተው አካል ካልደረሰ ውጤት አልባ ነው ፤ ሼር ማረግ አይረሳ!🙏 ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይወዳጁ 👇

#የዋርካውና_ጓዶቹ_ጭፈራ 2ሺ የልዩ ኮማንዶ ኃይል በተመረቀበት በትናንትናው እለት የነበረ ሁነት‼️ የእነዚያ_ዘር 💪 አማራ ጀምሮ ያልጨረሰው ትግል የለም ሚዲያችን ተደራሽ እምዲሆን ሸር ሸር ይወወዳጁን!!

ከአፋብን ሰብሳቢ ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ‼️ እንዴት ናችሁ እንዴት ሰነበታችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ሰላም ነኝ!!በቅድሚያ እንኳን ለዛሬው ቀን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን ማለት እፈልጋለሁ !!በዚህ ትግል ውስጥ በዚህ አቢዮት ውስጥ ሽዎችን አሰልጥነናል ሚሊዮኖችን አደራጅተናል በርካታ ሺዎችን አስታጥቀናል አስታጥቀንም በርካታ ድሎችን ተጎናፅፈናል። የዛሬው ምረቃ ልዩ የሚያደርገው የቲዎድሮስ ዕዝ ፣የሚኒልክ ዕዝ እና የአሳምነው ዕዝ በጋራ ላለፉት ወራት ያሰለጠኗቸውን ሰልጣኞች በጋራ አንድ ላይ የሚያስመርቁበት የድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የመጀመሪያ ውህድ ሰልጣኝ በጋራ የሚመረቅበት የመጀመሪያው ውህድ ሰራዊትም በጋራ የሚሰራበት እና አብሮ መንቀሳቀስ የሚጀምርበት አስኳል የሚፈጠርበት አጋጣሚ መፈጠሩ እና እሱም ዛሬ የሚረጋገጥበት መሆኑ ነው። ላለፉት በርካታ ወራት ይህ ስልጠና ሲካሄድ የጠላት ጀነራሎች ተፎካክረው በግዳጅ ታዝዘውም ጭምር  ይሄን ስልጠና ለማቋረጥ መድፍ ደቅነው ዙ-23 አሰልፈው ያልሞከሩት ሙከራ ያልጣሩት ጥረት አልነበረም የሆነው ሁሉ መቋጫ ዛሬን ጨምሮ ለአለቆቻቸው እንዳልቻሉ መናገር ብቻ ነው። ይሄን ስልጠና የወሰዳችሁበት ቀጠና ዲማ እና አካባቢው ለምጨን ዳግማዊ በላይ ዘለቀ ማሰልጠኛ  ተቋም ጀግናው ደጃዝማች መላይ ዘለቀ ሀገራችንን ሊወር ከመጣ ጣልያን ፋሽስት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ አድርጎ በርካታ ሺዎችን አሰልፎ የተዋጋበት የተፋለመበት ራሱን ከልሎ ትግል የመራበት እና ህዝቡን ፣ራሱን እና ሀገሩን ነፃ ያወጣበት ቀጠና ነው። ስለዚህ በሸለቆው በጀግኖች መንፈስ በበላይ ዘለቀ መንፈስ ተሰባስበናል ሰልጥነናል በዛሬው ቀን ለመመረቅ በቅተናል።ይህ የድርጅታችን የመጀመሪያው ውህድ ሰራዊት አስፈላጊ የሆነው ነገር ሁሉ ተሟልቶለት ውህዳዊ እንቅስቃሴውን የሚያደርግ ይሆናል ቀጣይ ተልዕኮዎችን እና ግዳጆችን የሚወስድ ይሆናል። በተረፈ ይህ ስልጠና እንዲሳካ ከፍተኛ ዋጋ የከፈላችሁ አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች ፣በተለያየ መልኩ ስልጠናውን የደገፋችሁ በቅርብ እና በሩቅ  የምትገኙ ወገኖች እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ላበረከታችሁትም አስተዋፆ ከፍተኛ ምስጋናየን በድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ስም እያቀረብኩ ቀሪውን መልዕክት እና የስራ አቅጣጫ በቦታው የሚገኙት ጓድ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ ጓድ አርበኛ አስረስማረ ዳምጤ እና ጓድ ፊታውራሪ ባዩ አለባቸው ይየሚሰጡ ነው የሚሆኑ በሰላም ዋሉ !በድጋሜ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ!! እንኳን ደስ አላችሁ!!       ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ

የአረመኔው ብልጽግና ሠራዊት  ንጹሐንን በግፍ ረሸነ‼️ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም በጸረ አማራ ትርክት ተጠንስሶ በአማራ ሕዝብ ላይ ጅምላ ፍጅት እየፈጸመ የሚገኘው የብልጽግና ሥርዓትና ወራሪ ሠራዊቱ ከጅምሩ ጀምሮ አያሌ የአማራ ሕዝቦችን እየጨፈጨፈ ይገኛል። በትናንትናው ዕለትም ወራሪው የብልጽግና ሠራዊት በጃቢ ገነት ታዳጊ ከተማ ለዛሬ ማለትም መጋቢት 05/2018 ዓ.ም የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል ዝግጅት እያደረገ በነበረበት ወቅት ሶስት ንጹሐንን በግፍ የረሸነ ሲሆን ሁለቱን ክፍኛ በማቁሰል ጸረ ሕዝብነቱን በይፋ አስመስክሯል። ከተገደሉት ውስጥም አባይ ልንገርህ የተባለው ወጣት አድማ ብተና በሆነ የገዛ አባቱ የተረሸነ ሲሆን፣ ከቆሰሉት መካከል ስራው ድንቁ የተባለው ግለሰብም የአዕምሮ ዘገምተኛ የነበረ መሆኑ የአካባቢውን ማሕበረሰብ ይበልጥ አስቆጥቷል። በተጨማሪም በርካታ የወጣቶችን ሞተር የዘረፈ ሲሆን የአንድን አርሶ አደር የቁም እንስሳትም በመግደል አሸባሪነቱን አረጋግጧል። ድል ለጭቁኑ ሕዝባችን! ©የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል 05/ዐ7/2018 ዓ.ም

ከአፋብን ሰብሳቢ ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተላለፈ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ‼️ እንዴት ናችሁ እንዴት ሰነበታችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ሰላም ነኝ!!በቅድሚያ እንኳን ለዛሬው ቀን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰን ማለት እፈልጋለሁ !!በዚህ ትግል ውስጥ በዚህ አቢዮት ውስጥ ሽዎችን አሰልጥነናል ሚሊዮኖችን አደራጅተናል በርካታ ሺዎችን አስታጥቀናል አስታጥቀንም በርካታ ድሎችን ተጎናፅፈናል። የዛሬው ምረቃ ልዩ የሚያደርገው የቲዎድሮስ ዕዝ ፣የሚኒልክ ዕዝ እና የአሳምነው ዕዝ በጋራ ላለፉት ወራት ያሰለጠኗቸውን ሰልጣኞች በጋራ አንድ ላይ የሚያስመርቁበት የድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የመጀመሪያ ውህድ ሰልጣኝ በጋራ የሚመረቅበት የመጀመሪያው ውህድ ሰራዊትም በጋራ የሚሰራበት እና አብሮ መንቀሳቀስ የሚጀምርበት አስኳል የሚፈጠርበት አጋጣሚ መፈጠሩ እና እሱም ዛሬ የሚረጋገጥበት መሆኑ ነው። ላለፉት በርካታ ወራት ይህ ስልጠና ሲካሄድ የጠላት ጀነራሎች ተፎካክረው በግዳጅ ታዝዘውም ጭምር  ይሄን ስልጠና ለማቋረጥ መድፍ ደቅነው ዙ-23 አሰልፈው ያልሞከሩት ሙከራ ያልጣሩት ጥረት አልነበረም የሆነው ሁሉ መቋጫ ዛሬን ጨምሮ ለአለቆቻቸው እንዳልቻሉ መናገር ብቻ ነው። ይሄን ስልጠና የወሰዳችሁበት ቀጠና ዲማ እና አካባቢው ለምጨን ዳግማዊ በላይ ዘለቀ ማሰልጠኛ  ተቋም ጀግናው ደጃዝማች መላይ ዘለቀ ሀገራችንን ሊወር ከመጣ ጣልያን ፋሽስት ጋር ከፍተኛ ትንቅንቅ አድርጎ በርካታ ሺዎችን አሰልፎ የተዋጋበት የተፋለመበት ራሱን ከልሎ ትግል የመራበት እና ህዝቡን ፣ራሱን እና ሀገሩን ነፃ ያወጣበት ቀጠና ነው። ስለዚህ በሸለቆው በጀግኖች መንፈስ በበላይ ዘለቀ መንፈስ ተሰባስበናል ሰልጥነናል በዛሬው ቀን ለመመረቅ በቅተናል።ይህ የድርጅታችን የመጀመሪያው ውህድ ሰራዊት አስፈላጊ የሆነው ነገር ሁሉ ተሟልቶለት ውህዳዊ እንቅስቃሴውን የሚያደርግ ይሆናል ቀጣይ ተልዕኮዎችን እና ግዳጆችን የሚወስድ ይሆናል። በተረፈ ይህ ስልጠና እንዲሳካ ከፍተኛ ዋጋ የከፈላችሁ አሰልጣኞች እና ሰልጣኞች ፣በተለያየ መልኩ ስልጠናውን የደገፋችሁ በቅርብ እና በሩቅ  የምትገኙ ወገኖች እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ ላበረከታችሁትም አስተዋፆ ከፍተኛ ምስጋናየን በድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ስም እያቀረብኩ ቀሪውን መልዕክት እና የስራ አቅጣጫ በቦታው የሚገኙት ጓድ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ ጓድ አርበኛ አስረስማረ ዳምጤ እና ጓድ ፊታውራሪ ባዩ አለባቸው ይየሚሰጡ ነው የሚሆኑ በሰላም ዋሉ !በድጋሜ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ!! እንኳን ደስ አላችሁ!!       ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ