uz
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
3 613
Obunachilar
+6624 soatlar
+5877 kun
+1 04130 kun
Postlar arxiv
እንደማንኛውም የሰው ልጅ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ማህበራዊ ሕይወት የመሻትን የተፈጥሮ ህግ መሻር፤ በተለይም አፍላ የወጣትነት ዘመን የሚፈጥረውን ተፈጥሯዊ ፍላጎት መግታት ከባድ መስዋዕትነትን ይጠይቃ
+1
እንደማንኛውም የሰው ልጅ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ማህበራዊ ሕይወት የመሻትን የተፈጥሮ ህግ መሻር፤ በተለይም አፍላ የወጣትነት ዘመን የሚፈጥረውን ተፈጥሯዊ ፍላጎት መግታት ከባድ መስዋዕትነትን ይጠይቃል። ይህን ሁሉ ፈተና መሻገር ብቻውን በቂ አይደለም። በተለይ በዚህ ዘመን አየሩንም ምድሩንም በሞት የሚያጥር ቴክኖሎጅ የታጠቀን አገዛዝ መመከት የሚጠይቀው ቁርጠኝነት እና ጥበብ ከባድ ነው። ይህን ፈተና በማለፍ ወደ ምድር ከመጣህባቸው ዓመታት መካከል ግማሽ ያህክሉን እድሜህን ያለ ስስት ለህዝብ ነፃነት ስትቸር ከቅንነት፣ ከወንድማዊ ፍቅር፣ ከታጋሽነት እና ከአስተዋይነት ጋር ነው። መልካም ልደት አለቃ!

#ድንበር የማይገድበው የአፋብን ል/ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ፊታውራሪ ድርስ ብርሀኔ ከሸዋ ወንድሞቻቹ ጋር ተከስቷል 👥
#ድንበር የማይገድበው የአፋብን ል/ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ፊታውራሪ ድርስ ብርሀኔ ከሸዋ ወንድሞቻቹ ጋር ተከስቷል 👥

ከአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ድርጅት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አርበኛ ደስታዉ መለሰ ተመራቂ ፋኖዎችን አስመልክቶ የተላለፈ የእንኳን ደስ አላቹህ መልዕክት! ለጀግንነት የተመረጣችሁ የቁርጥ ቀን ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ! ለረጅም ወራት በበረሃው ግለት፣ በቆላው ንፋስና በከፍታው ቁር ውስጥ ሆናችሁ የአካልና የሥነ-ልቦና ጥንካሬን የሚጠይቀውን ከፍተኛ ወታደራዊ ስልጠና በድል ላጠናቀቃችሁ ተመራቂ ኮማንዶዎች በሙሉ፦ ​ይህ የምረቃ ቀን ዝም ብሎ ስነ-ስርዓት ብቻ ሳይሆን፣ ለህዝባችሁና ለሀገራችሁ የገባችሁት ታላቅ የቃል-ኪዳን ማኅተም ነው። በስልጠናው ወቅት ያሳያችሁት ጽናት፣ ታጋሽነትና ፍጹም ወታደራዊ ስነ-ምግባር ዛሬ ለደረሳችሁበት የላቀ የኮማንዶነት ማዕረግ አብቅቷችኋል። እናንተ የፍትህ መከታ፣ የሰላም ዘብና የወገናችሁ ኩራት ናችሁ። በቀሰማችሁት ወታደራዊ ጥበብና በታጠቀው ወኔያችሁ ለተሰለፋችሁበት ዓላማ በድል እንድታገለግሉ ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ። ​ የድላችን ምንጭ ለሆናችሁ የፋኖ አባላትና ደጋፊዎች በሙሉ የቆምንለትን ታላቅ ዓላማ በላቀ ወታደራዊ ብቃት የሚያስፈጽሙና የሕዝብን አለኝታነት በተግባር የሚያረጋግጡ አዳዲስ የኮማንዶ ኃይሎችን በማፍራታችን እንኳን ደስ አላችሁ! ይህ ስኬት የጋራ ጥረታችን፣ የጽናታችንና ለፍትህ ያለን የማይናወጥ አቋም ውጤት ነው። እነዚህን ብቁ ታጋዮች አሰልጥኖ ማስመረቅ ለቀጣዩ ጉዟችን ትልቅ ብርታትና የድል ዋስትና ነው። የእናንተ ያልተቆጠበ ድጋፍ፣ የሞራል ስንቅና ከጎናቸው መቆም ነው ዛሬ እነዚህን ጀግኖች ለምረቃ ያበቃቸው። ​የኮማንዶዎቹ መመረቅ የውስጥ ደስታዬን በከፍተኛ ሁኔታ ከፍ አድርጎታል። ይህ ኃይል የሕዝባችንን ሰላምና ክብር ለማስጠበቅ በሚደረገው ጉዞ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ እንደሚወጣ ሙሉ እምነት አለኝ። ክብርና ሞገስ ለጀግኖቻችን! ​እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ፅ/ቤት  ኃላፊ አርበኛ ደስታው መለሰ

🔥ዘወትራዊ የሆነው የሀይል ግንባታ ስራችን በድርጅታችን አፋብን ውስጥም ከእስከዛሬው በላቀ ሁናቴ እየተከናወነ ነው‼️ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አረመኔው አገዛዝ በ
🔥ዘወትራዊ የሆነው የሀይል ግንባታ ስራችን በድርጅታችን አፋብን ውስጥም ከእስከዛሬው በላቀ ሁናቴ እየተከናወነ ነው‼️ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አረመኔው አገዛዝ በቅዠት ዓለሙ ዋሻ ፈልፍለው ገብተዋል፣ ገዳም ተሸሽገዋል፣ የቀሩን ትቂቶች ናቼው፣ ሰማዩም ምድሩም የኔ ነው እያለ ሀሳዊ ወሬውን በሚነዛበት በዚ ሰዓት ሀገር ሲሰራ ሀሳብ፣ሀገሬ በፋሽት ስትወረር ህይወት በተገበረበት፣ሰጋዊነትን ከመንፈሳዊነት አስተባብረው በያዙ ባለብዙ ፀጋወች ምድር ዲማ፣ለምጨና ሶማ አካባቢ ምኒልክ ዕዝ፣አሳምነው ዕዝ እና ቴወድርስ ዕዝ 64ኛ ክፍለ ጦር በጋራ ለ6 ወራት ያሰለጠኗቼውን 2000(ሁለት ሺህ)ኮማንዶ ዛሬ መጋቢት 4/07/2018 ዓ.ም አስመርቋል። ለ6ወራት ያሰለጠነው የኮማንዶ ኃይል ብቸኛ ጠላቱ አረመኒያዊ አገዛዙ ብቻ መሆኑን ጠንቅቆ የሚረዳ ለሁሉም የሰው ልጆች ፀር ከሆነው ስርዓት ውጭ ለማንም ስጋት የማይሆን ዛሬ በየ ደጃችን የገባውን አራዊት ሰራዊት  ነጻ ማውጣትን ብቻ ግቡ ያደረገ  ሳይሆን ከሚገባቼው ሌሎች ወገኖቻችን ጋር በምንመሰርተው ሀገረ መንግስት ልክ የተሰራ በአካል የበቃ በአዕምሮ የዳበረ ነው። ለዛሬ ምርቃት የበቁት ልጆች ከሁሉም በላይ በድሮን፣ጀት፣መድፍ እና መሰል የጠላት መራወጥ ውስጥ ያለፉ ሁኔታ የፈተናቼው፣ ብአዴን ለዘመናት ያጠረውን የጎጃም፣ጎንደር፣ሸዋና ወሎየነት አጥር በመስበር ወንዝ የማይከፍለውን፣ተራራ የማይጋርደውን አድማሳዊ የሆነውን አማራ በትክክል የሚወክሉ ከሶስቱ ክፍለ ሀገር ብቻ ሳይሆን ጅማና ወለጋ፣መተከልና  ሐዋሳ ድረስ በመምጣት የሰለጠኑ መሆናቼው ልዩ ያደርጋቼዋል። የሀይል ግንባታ ስራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!!! ©አርበኛ እሸቱ ጌትነት 04/ዐ7/2018 ዓ.ም

በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ተመርቋል ።

በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መ
+9
በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ተመርቋል ።

በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መ
+9
በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ተመርቋል ።

ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ራሳ ቀጠና የሚገኘው አርበኞች ጦር በፌደራል ፓሊስ ካምፕ ላይ ጥቃት ፈፀመ ‼️ 04/07/2018ዓ.ም በቅርቡ ወደ ክፍለጦር አደረጃጀቱን ከፍ እያደረገ ያለው ራሳ ጉባ ክፍለጦር የአ
+4
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ራሳ ቀጠና የሚገኘው አርበኞች ጦር በፌደራል ፓሊስ ካምፕ ላይ ጥቃት ፈፀመ ‼️ 04/07/2018ዓ.ም በቅርቡ ወደ ክፍለጦር አደረጃጀቱን ከፍ እያደረገ ያለው ራሳ ጉባ ክፍለጦር የአርበኞች ጦር ሠራዊት በሸዋሮቢት ከተማ እንሰርቶ ጉባ ላይ መሽጎ ባለ ፌደራል ፓሊስ ካም ላይ ጥቃት ከፍተው ጉዳት አድርሰዋል። መቀመጫውን እንሰርቶ ጉባ በማድረግ ወደ ፋኖ ቀጠና የሚንቀሳቀሱ ንፁሀኖችን እንደ ጠላት በማየት ወዲያ ወዲህ እንዳይሉ በማገድ እና  እንግልት በመፍጠር ሲያሸብር የነበረው የጠላት ሀይል ከተማው ድረስ ዘልቀው በገቡ ራሳ ጉባ ክፍለጦር አርበኞች ጦር ጥቃት ተከፍቶበታል። በተከፈተው ጥቃት አብዛኛዎቹ የፌደራል ፓሊስ አባላት የተደመሰሱ ሲሆን በርከት ያሉ ቁስለኛ የፌደራል ፓሊስ አባላት ሆስፒታል መግባታቸው ታውቋል። በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ለአመታት ሲደራጅ የነበረው የአርበኞች ጦር ሠራዊት እራሱን ከመጠበቅ እና ከመከላከል ባለፈ ጠላት ቀጠና ድረስ ዘልቀው በመግባት ጠላት ላይ ጥቃት በመክፈት ጉዳት እያደረሱ ነው። በሸዋሮቢት ያለ የአገዛዙ ጥምር ጦር እየከዳ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለ ሲሆን ሞታችንን ከአገዛዙ ጋር ያሉ የሠራዊቱ አባላት ላይ እርምጃው ቀጥሏል።                                  ድል ለፋኖ💪💪 መረጃ፦ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ‼️

🔥በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር አመራሮች በደቡብ ወሎ ዞን ለገሒዳ ወረዳ ሽክፍና አካባቢ ካሉ ማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ‼️ በው
+1
🔥በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር አመራሮች በደቡብ ወሎ ዞን ለገሒዳ ወረዳ ሽክፍና አካባቢ ካሉ ማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ‼️ በውይይቱ ላይ የተገኙ አመራሮች 1ኛ. አርበኛ እንዳሻው ጌታሁን የልጅ እያሱ ኮር ም/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ 2ኛ ሀምሳ አለቃ ሞላ የልጅ እያሱ ኮር ም/ወታደራዊ አዛዥ 3ኛ አርበኛ ሱልጣን የሱፍ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የተገኙና መድረኩን የመሩት ሲሆን በውይይቱ ላይ የአማራ ፋኖ የህልውና ትግል አላማ፣ ትግሉ የደረሰበት ደረጃ፣ ትግሉን ለመጥለፍ ለማጠልሸት ጥላቶቻችን የሚሰሩት ሴራና ወደፊት ከውጭም ከውስጥም ትግላችንን ከሚገጥሙ ፈተናዎች እንዴት መጠበቅ እንዳለበትና ትግሉን ደግፎ ለማስቀጠል ጠንከር ያለ አቋም በመያዝ ጭምርና በአፋብን መመስረት ያላቸውን ደስታ ጭምር በመጥቀስ የተሰራውን አንድ አማራዊ ቤትም እንደ አይን ብሌናቸው እንደሚጠብቁት በማረጋገጥ ጭምር የአማራ ህዝብ ነፃ እስከሚወጣ ድረስ የሚጠበቅባቸውን ሁሉ በመደገፍ ከፋኖ ጎን እንደሚቆሙ በደስታና ወኔ አረጋግጠውልናል። በተጨማሪም የለገሂዳ ንዑስ ወረዳ አስተዳደር ተመስርቶ የስራ ድርሻ ሀላፊነትና ተግባር በማሳወቅ በህብ ፊት የተጣለባቸውን አደራ ለመወጣት ቃለ መሀላ ፈፅመው ተረሀክበዋል። የአማራ ህዝብ ነፃነት በልጆቹ ተጋድሎ ይረጋገጣል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! © አርበኛ ሱልጣን የሱፍ አፋብን ሚኒሊክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ህ/ግንኙነት ።

በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መ
+1
በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ተመርቋል ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአፋብን ምክትል ጦር አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ የአፋብን ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ የአፋብን ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ባዩ አለባቸው የቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮች አርበኛ ማርሸት ፀሀው እና አርበኛ እሸቱ ጌትነት እንዲሁም ሌሎች የዕዝ አመራሮች ተገኝተዋል ። ሁሌም አዲስ መረጃ እንዲደርሳችሁ ቴሌግራም ፒጃችን ይወዳጁን https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

በፋኖ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነው የኮማንዶ ምረቃ ስነስርዓት ተካሒዷል ። አፋብን ምኒልክ ዕዝ ፣ አሳምነው ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ 64ኛ ክፍለጦር በጋራ በመሆን ያሰለጠኑት ልዩ ኮማንዶ በዛሬው ዕለት መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም ተመርቋል ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የአፋብን ምክትል ጦር አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ የአፋብን ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ የአፋብን ዘመቻ መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ባዩ አለባቸው የቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮች አርበኛ ማርሸት ፀሀው እና አርበኛ እሸቱ ጌትነት እንዲሁም ሌሎች የዕዝ አመራሮች ተገኝተዋል ።

አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አስቴጉማ ተራራ ክፍለጦር የአፋብን ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተሐድሶ መርሀግብር አካሂደዋል። ስማቸው ሲጠራ፤ ከሩቅ የሚያስፈራው፣ ልክ እንደ አስቴጉማ ፤ደርሶ እንደተራራው። 💪💪💪💪ወይ ፍንክች💪💪💪💪

አምስት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ፋኖን ተቀላቀሉ‼️ 11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር 83ኛ ክፍለ ጦር 4ኛ ሬጅመንት አምስት አባላቶች መገናኛ ሬድዮና ሙሉ ትጥቃቸውን ጨምሮ በመያዝ መጋቢት 3/2018 ዓ.ም ፋኖን ተቀላቅለዋል:: አገዛዙ የሃይማኖት ተቋማትንና የሃይማኖት አባቶችን ኢላማ ያደረገ ዘመቻ በይፋ መጀመሩንና ተስፋ መቁረጡን ጭምር ሙሉ መረጃ ይዘው ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል። የመከላከያ ተቋም ፍረስረሱ ወጥቶ እርስ በርስ እየተገዳደለ ነው:: የመዋጋት አቅምም የለውም:: ሁልጊዜ ይሰበስቡናል የሰራዊቱ ከግማሽ በላይ የለም  በማለት መሳሪያ እየጠረነፉ ዲሽቃ ሳይቀር የሻለቃ አመራሩ በገመድ ከእግሩ እያሰረ ነው እሚያድረው ሲሉ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ገልፀዋል:: በተጨማሪም የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም በቅርብ ያለውን መሳሪያ በመያዝ ፋኖን ይቀላቀላል ብለዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 04/ዐ7/2018 ዓ.ም