ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish4 406
Obunachilar
+1324 soatlar
+277 kun
+1 21530 kun
Postlar arxiv
+1
እንደህዝብ ካልተከበርን እንደግለሰብ አንከበርም፤ ሁላችንም ነፃ ካልሆንን ማናችንም ነፃ አንሆንም!
[አሮጊቷ እናቴ ከእነ የልጅ ልጇ በጨለማ ታገተች]
በ1983 ዓ/ም ገና እኔኑ በማህፀንሽ ተሸክመሽ በደከምሽበት ወራት አስሮ ያንገላታሽ ጠላት ዛሬ ደግሞ በእኔ ሰበብ ከእነ የልጅ ልጅሽ ህፃን አሜን ዘወትር (የ4-ዓመት ህፃን) እንዳገተሽ ሰማሁ። ያኔ እንዳልወለድ ሞክሯል፤ ሳይሳካለት ቀርቶ ተወልጄም አድጌ አንገቱን አንቄዋለሁ።
ይህንን አረመኔ አገዛዝ ጨክነን ማስወገድ እንዳለብን አምነን ወጥተናልና መፍትሔው በእጃችን ነው። የህዝባችንን ጠላት በማስወገድ ህልውናችንን አረጋግጠን ነፃነትን እናመጣለን። አዎ ለሁላችን የሚበጀውን መርጠን መከራውን ታጋዮቹ በተለዬ እንሸከመው ይሆናል እንጂ ወደ ድል ከመገስገስ አንገደብም።
ድል ለአማራነት!
©አርበኛ ተሰማ ካሣሁን
"...የአገዛዙ ደህንነት በቁጥጥር ሥር ዋለ‼
"...አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ የደህንነት መዋቅር ከብልፅግና ቤት ወደቀጠናው የተላከ አንድ ምልምል የደህንነት አባል በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል።
ያለው ተሾመ የተባለ እና ከፍተኛ የመረጃ ስምሪት የተሰጠው የብልፅግና የደህንነት ምልምል ከማዘዣ ጣቢያው ከመውጣቱ በብርጌዱ ንስር የደህንነት መዋቅር በቁጥጥር ስር ውሎ የማጣራት ስራ እየተደረገበት መሆኑን ለማወቅ ችለናል።
ህዝባችንን ለከፋ ጉዳት ለማጋለጥ የፋኖን እንቅስቃሴ ለመከታተልና በጠላት ለማፈን ቀድሞ ስምሪት የተሰጠ በመሆኑ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ፀጉረ ልውጥ ሰው ወይንም በጥርጣሬ የሚያየውን የትኛውንም ሰው በመከታተል ጥቆማ እንዲሰጥ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ጥቅምት 17/2018
ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ህ/ግንኙነት
ክፍል ሁለት ጎጃም ወለጋ መስመር‼
አማራ ክልል ላይ በሰላማዊ ሰልፍ ከክልሉ ውጭ ያለው አማራ መሞት መፈናቀልና መሳደድ ይቁም መንግስት የዜጎችን ሰላም ይጠብቅ የሚለው ምላሽ አቶ 2015 ሀመሌ በወር ላይ በመላው አማራ ክልል አቢወት ተቀጣጠለ ፋኖ የዞን ከተሞችን ጨምሮ የወረዳ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ በዝህን ስዓት ቡሬ ከተማን ጨምሮ የቡሬ ወለጋውን መስመር እስከ አባይ ፋኖ ተቆጣጠር አባይ ላይ የወለጋ አማራ ወደ ጎጃም እንዳይሻገር ይጠብቁ የነበሩ ፌድራል ፖሊሶች ከፊሉ ለጎጃም ፋኖ እጃቸውን ሲሰጡ ግማሹ ወደ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ፈርጥጡው አመለጡ በዝህ አጋጣሚ ውስን የወለጋ ፋኖዎች ከጎጃም ፋኖ አመራሮች ጋር ለመተዋዎቅና በቀጠናው ዙርያ ለመዎያየት እንዲሁም ሎጅስቲክ ከጎጃም ለመግዛት ቁጭ ከተማ ገቡ እንዲሁም ጣቦና ሰንቶም ቀበሌዎች የወለጋ አማራ ላይ ብዙ በደል እንዳደረሱና ከዝህ ድርጊታቸው እንዲታቀቡና ወደፊት አብረን እንድንሰራ አሻፈረኝ የሚሉ ከሆነ እርምጃ እንደሚወሰዱ ለአካባቢው ፋኖ አመራሮች አሳወቁ እነሱሞ ጥፋታቸውን አምነው በስዓቱ መከላከያ መሸነፉን ተከትሎ ከእንግዲህ እኛም ፋኖ ነን ያለፈውን ይቅርታ አድርጉልን በማለት ተማጸኑ ይቅርታም ተደረገላቸው።
በዝህን ስዓት ቡሬና ፍኖተሰላም ከተሞችን መከላከያ ተቆጣጠረ በስዓቱ ከመከላከያና ከዞን አመራሮች ጋር በድብቅ ይደዋዎሉ ነበር በውስጠ ደምብ እራሳተውን በደምብ አደራጁ የወለጋ ፋኖዎችና የጎጃም ፋኖዎች አገር አማን ብለው 2016ዓ.ም አጋማሽ ላይ ከቁጭ ከተማ በመነሳት አመሻሽ ላይ በመኪና ወደ አባይ በሚንቀሳቀሱበት ስዓት ሶንቶም ላይ ምንም ባልጠበቁበት ስዓት ጨለማን ተገን በማድረግ የደፈጣ ጥቃት ተከፈተባቸው ሁለት መኪና በቦምብ ተመታ ከ10 በላይ የወለጋ ፋኖዎችና ከ15በላይ የቡሬ ዙርያ ፋኖዎች የጥቃቱ ሰላባ ሁነው ወዲያውኑ ከ25በላ ፋኖዎች በነዝህ ካዲዎች ተገደሉ ብሬንና ስናይፐርን ጨምሮ የነፍስ ወከፍ መሳርያ ወሰዱ።
ይህንን ጀብድ መስራታቸውንና ቶሎ መከላከያ ካልገባላቸው ህይዎታቸው አደጋ ላይ መሆኑን ለአለቆቻቸው ማለትም ለመከላከያ አመራሮችና ለዞን አመራሮች ወዲያውኑ ሪፖርት አደረጉ ፋኖዎች ሀይል አስጨምረው አስክሬናቸውን ቀብረው ሳይጨርሱ መከላከያ ወደ ቦታው ያለምንም ተኩስ ገብቶ ታደጋቸው።
በዝህን አጋጣሚ ከከላከያውና ከዞን አመራሮች ሽልማት ተበረከተላቸው በደምብ እንዲደራጁ ተደረጉ ቁጭ ላይ ፋኖ ከመከላከያ ጋር ሲገጥም ከጀርባ ይወጉት ጀመር በቡሬ ወለጋው መስመርም የወለጋ አማራ ከተገኘ እርምጃ ይወስዱባቸው ነበር።
በዘመቻ 100ተራሮች ፋኖ ሀይለኛ ትንቅንቅ በማድረግ ከቡሬ እስከ ቁጭ ያለውን ቀጠና ተቆጣጠረ የዛኔ ነበር ለአማራ ፋኖ ከፍተኛ አመራሮች ህግ እንዲያስከብሩልንና ሶንቶምና ጣቦን ተቆጣጥረው የቡሬ ወለጋው መስመር እንዲከፍት የተማጸነው።
መከላከያ ተቼንፎ መውጣቱን ያወቁት የሶንቶም ሚኒሾች ለአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች እኛ የናንተው ወገን ነን በብልጽግና ሴራ ነው የተሸወድነው ከአሁን በኋላ እኛም ፋኖ ነን እንታረቅ ቅለው ተማጽነው ምንም አይነት ቸወሰዱትን መሳርያ ሳይመልሱ እርቅ ተፈጸመ ምንገዱም ሊከት የሚችለው የእኛ ይሁንታ እንጅ ማንም አያስገድደንም የሚል ምላሽ መለሱ ።
ከዘመቻ መቶ ተራሮች በኋላ መከላከያ ከወራት በኋላ ቁጭ ከተማ መልሶ ሲገባ አሁንም መተው ከመከላከያ ጋር ወገኑ ተመሳሳይ ድርጊታቸውን ቀጠሉ በዘመቻ አንድነት መከላከያ ቁጭ ላይ ሲከበብ ለሊት ጠፍተው ቡሬ ሲገቡ ሚኒሻ ብቻውን ተከቦ ጧት ላይ ተኩስ ሲጀመር አሁንም እንደለመዱት የሶንቶምና የጣቦ ሚኒሾች መተው
ጀርባ ጎጃም ፋኖ ላይ ተኩስ በመክፈት አንድም ሚናሻ ሳይጎዳ ይዘዋቸው ወደ ሶንቶም ሄዱ።
በዝህ ተደጋጋሚ ድርጊት የተበሳጩት የወለጋ ፋኖች እኛ ገብተን ህግ እናስከብራለን የህዝባችንን ምንገድም እናስከፍታለን ብለው ሲነሱ የአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች ከለከሉ ጉዳዩን በውይይት እንጅ በሀይል አይደለም የምንፈታው አሉ ያው አሁንም መከላከያ ቁጭ እስኪገባ ማለት ነው።
ይህ ሁሉ እሹሩሩ እስከ መቼ ነው?
የወለጋ ፋኖ እነዝህን ሁለት ቀበሌዎች በ30ደቂቃ ውስጥ መቆጣጠር እዬቻለ የአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮችን ላለማስቀዬም ብቻ ህዝባቸው የጣለባቸውን አደራ እዬተወጡ አይደለም።
የጣቦና የሶንቶም ሰንኮፍ እስካልተነቀለ ድረስ የወለጋ አማራ ህዝብ ወደ ጎጃም ገብቶ ምንም አይነት ግብዓት ይዞ መመለስ አይችልምና ይህንን እሾህ ለመንቀል ሁሉም አማራ የድርሻውን ይወጣ ትላለች ቢዛሞ ሚዲያ።
ጎጃም ወለጋ መስመር‼
የቡሬ ወለጋው መስመር ለመጀመርያ ግዜ 2013ዓ.ም የወለጋ አማራ መሞት መፈናቀልና ንብረት መዘረፍ ተጠናክሮ በቀጠለበት ስዓት የሆሮ ጉዱሩና ምስራቅ ወለጋ አማራ ከብዙ አካባቢዎች ከሞት የተረፈው ማህበረሰባችን በቡሬ ወለጋው መስመር ወደ ጎጃም መጉረፍ ጀመረ ጉዞ ላይ እያሉም ወለጋ አባይ በረሃ ላይ ይገደሉ ነበር እዬሞቱምህይዎታቸውን ለማትረፍ ብቼኛ ምርጫቸው እንደምንም ብሎ የጎጃምን ምድር መርገጥ ነበር።
በዝህን ስዓት ጎጃም ምድር ላይ ተፈናቃይ ከመጠን በላይ መብዛቱን ተከትሎ የክልሉ መንግስት ሳይቀር የወለጋን አማራ ተጸየፈን 2013 ሀምሌ ወር መጨረሻ ላይ የኦሮሚያና የአማራ ክልል መንግስታት በመተባበር አባይ ላይ ማንም አማራ ከወለጋ ወደ ጎጃም እንዳይገባ ተከለከለ ወለጋ ሙሉ አማራ የሚበዛባቸው አካባቢውች ሙሉ በሙሉ ኔትወርክ ተዘግቶወዴትም እንዳይሄድ ተደርጎ ጭፍጨፋው ተጠናክሮ ቀጠለ።
በዝህን ስዓት አማራጭ የሌለው የወለጋ አማራ ወጣቱ በእግሩ አባይን በዋና እዬተሻገር መሳርያ እዬገዛ እዬተሻገረ እራሱን በማደራጀት ጥላቱን መመከት ጀመረ በዝህን ስዓት አማራ ክልል ቡሬ ዙርያ ወረዳ በቡሬ ወለጋው መስመር ከቁጭ ጀምሮ እስከ አባይ ሁለቱ ቀበሌዎች ማለትም ፈጣም ሶንቶምና ቦቁ ጣቦ ቀበሌዎች በብዛት የኦሮሞ ማህበረሰብ እንደሚኖርባቸው ይታወቃል።
የወለጋ አማራ እራሱን ለመከላከል ከምስራቅ ወለጋና ከሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች የአባይን በረሃ አቆራርጠው መተው ጎጃም ሲገቡና ከጎጃም ግብዓቶችን ገዝተው ወደ ወለጋ ሲሻገሩ በነዝህ በሁለቱ ቀበሌ ኗሪዎች ተሻግራቹህ ወገኖቻችን ልትወጉ እዬተባሉ ተደጋጋሚ የደፈጣ ጥቃት አባይ በረሃ ላይ ይከፈትባቸው ነበር በዝህ ጥቃትም አባይ በረሃ ላይ 2014-2015እንቁ የወለጋ ጀግኖችኝ አተናል።
ክፍል ሁለት ይቀጥላል
+1
ከአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ሶስተኛ ክ/ጦር ከቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ የተላለፈ #የስልጠና _ጥሪ!!
አማራ የገጠመዉን የህልዉና አደጋ ለመመከት መሰልጠን፤መታጠቅ፤መደራጀት የዘወትር ስራ ነዉ።
እናም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል/የምትችል ከዛሬ ማለትም 17-02-2018ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት እስከ 22-02-2018ዓ.ም ድረስ የምንመዘግብ መሆኑን አናሳዉቃለን።
የምልመላ መስፈርት!!
1,ሙሉ አካሉ ጤነኛ የሆነ/የሆች
2,ዕድሜ ከ18-27 አመት የሆነ/የሆነች
3,የአማራ ህዝብ የገጠመውን የህልዉና አደጋ የተረዳ/ች
4,ከማንኛውም ደባል ሱስ ነፃ የሆነ/ች
5,የስነ ምግባር ችግር የሌለበት/ባት
6,የወንጀል ተሳትፎ የሌለው/ላት
7,በአፋብኃ ደንብ እና መመሪያ ተገዥ የሆነ/ች
8. ከሚኖርበት አካባቢ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
9,ፆታ አይለይም ሴቶች ይበረታታሉ
10, ቁመት 1.60 ሜትር በላይ የሆነ/የሆነች
የእናቶቻችንና የእህቶቻችን ጡት የሚቆርጥን ስርዓት በመቃወም ከወዲሁ ከአማራ ህዝብ ትግል እንድትቀላቀሉ የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ ጥሪዉን አቅርቧል።
ማሳሰቢያ ፦
• ለምዝገባ ከተሰጠዉ ቀን ውጭ የመጣ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን።
የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ሶስተኛ ክ/ጦር #የቢትወደድ_አያሌዉ መኮነን_ብርጌድ ወታደራዊ ስልጠና ዘርፍ!!
አዲስ ትውልድ ፣
አዲስ አስተሳሰብ ፣
አዲስ ተስፋ!
ጥያቄ ለአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ዳግማዊ ቴዎድሮስ ዕዝ
የቢዛሞ (ወለጋ) አማራ ቢቻል ዘሩ እንዲጠፋ ካልተቻለ ደግሞ ከርስቱ እና ቀዬዉን ጥሎ እጅና አግሩን ይዞ እንዲሰደድ ወያኔ መራሹ ኢህአድግ በ1990ዎቹ መጀመሪያ በማድረጉ በሺዎች የሚቆጠሩ አማራዎች ከወለጋ ተፈናቅለው ጎጃም ቡሬ ከተማና ጃዊ በረሃ ላይ ያለማንም ጠያቂ በወባ ወረርሽን ማለቃቸው ጥሬ ሀቅ ሁኖ አለም የሚያዉቀዉ የታሪካችን አካል ነዉ።
ከነዛ አስከፊ እልቂት የተረፉ አማራዎች ተመልሰው ወደ ርስታቸው ቢዛሞ መኖር ጀመሩ።የፋሽስታዊ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣትን ተከትሎ ላለፉት ሰባት ዓመታት የቢዛሞ አማራ ሼኔ በሚል የዳቦ ስም ዘሩ እስኪጠፋ ድረስ ተጨፍጭፏል አሁንም እዬተጨፈጨፈ ይገኛል።
የቢዛሞ አማራ ራስን የመከላከል በሚለዉ የተፈጥሮ ህግ እራሱን እየተከላከለ ይገኛል።
የቢዛሞ አማራ ከገጠር ወደ ከተማ ገብቶ ግብይት እንዳይፈፅም እና እህል እንዳያስፈጭ ተደርጎ ህዝባችን ወደ ድንጋይ ዘመን እንዲመለስ የሚያደርጉት አንዱ ተግባራቸዉ ሁኖ እያለ በአማራ ክልል ቡሬ ዙሪያ ወረዳ የሚተዳደረዉ ሶንቶም እና ቦቆ ጣቦ ቀበሌወች የሚኖሩ የኦሮሞ ማህበረሰብ ጎጃምን ከቢዛሞ የሚያገናኘዉን የአባይን ድልድይ ከዘጉት ድፍን ሰባት አመት ተቆጥረዋል።መንገዱ ዝግ የሆነዉ ለአማራ ህዝብ ብቻ መሆኑን ልብ ይባልበት።
የምስራቅ እና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኦሮሞ እስከ ባ/ዳር እና ደብረ ማርቆስ በነፃነት እየተንቀሳቀሱ የቡና ንግዳቸዉን እና አሰፈላጊ የሆኑ የህክምና ቁሳቁን ያስገባሉ።
የቢዛሞ አማራ ግን ቢዛሞ ምድር ላይ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚዊ አገልግሎት እንዳያገኝ እና ጎጃም ባሉ ኦሮሞች ወደ ጎጃም እንዳይሻገር መንገድ ተዘግቶበት ማህበራዊ መስተጋብሩ ተቋርጦ በወረርሽኝ እያለቅ ይገኛል።
ቡሬ ዙርያ ወረዳ የየአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀጠና መሆኑ ይታወቃል ለምን መፍትሔ መስጠት አልተቻለም ? በተለይ የቡሬ ዳሞት ብርጌድ እና ወንበርማ ብርጌድ ?
ህዝባችን ከኦሮሚያ ክልል ባልተናነሰ አማራ ክልልም እንዳይገባ ተደርጎ በወረርሽኝና በርሃብ እነዬተቀጣ ይገኛልና ስለ ህዝባችን ዝም አንልም።
ይህን ጉዳይ ብዙ ጊዜ ጠይቀናል በቀጣይ ግን ለህዝባችን መፍትሔ ካልመጣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የአፋብኃ ፋኖ ሀይሎችን በምርመራ (Investigation ) የደረስንበትን ለህዝብ ለማሳወቅ የምንገደድ ይሆናል።
ቢዛሞ ሚዲያ
ጥቅምት 17/2018 ዓ/ም
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር
ሰበር የድል ዜና!!!
በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ያልበለፀገው የብልፅግና የቡግንጅ ስርዓት አስጠባቂ ጥምር ሰራዊት ፀረ አማራ ጀኖሳይድ ቡድን በቀጠናው ተለዋዋጭ የሴራ ካርዱን በመምዘዝ በየስአቱ ሁሉን አቀፍ ጀኖሳይድ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ የክህደት ስርዓቱን ለማስቀጠል አሁንም አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆኗል።በትናንትናው እለት በሽመለጋራ የመሸገው ይህኑ ሀይል በመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ካራማራ ክ/ጦ ከፍተኛ ሽንፈትን አስተናግዷል።
ከንጋቱ11:00__ቀኑ 7:30 በተደረገው አውደ ውጊያ የተገኘ ድል:
ሙት: 35
ቁስለኛ:39 በለይ
የፀረ ሽምቁ አመራር መሳፍንትና የፖሊስ ኮሚሽነሩም አፈር ከድሜ በልተዋል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
ጥቅምት 17/2018
የደሳለኝና የመከታው ጦር በጋራ የአገዛዙን ጦር ድባቅ መትቶታል።
https://youtu.be/sRNA5iL5Wgw?si=2XmbJBaA1ZwrxCQC
መላው የአማራ ህዝብ ይወቅልን‼
በጎጃም ወለጋው መስመር ከሆሮ ጉዱሩና ከምስራቅ ወለጋ በመነሳት የኦሮሞ ማህበረሰብ የአባይን በረሃ በማቆራረጥ ቡሬ ዙርያ ወረዳዎችን አልፎ እስከ ባህርዳር ለንግድና ለህክምና ይገባል የአማራ ህዝብ ወደ አማራ ክልል የአባይን በረሃ የሚታየውን ድልድይ አቆራርጦ መግባት ከተከለከለ ሙሉ 6አመታትን አስቆጥሯል።
የአማራ ህዝብ ወለጋ ምድር ላይ ለህክምናም ሆነ የሚያስፈልጉትኝ ቁሳቁስ ለመግዛት ወደ ወረዳና ዞን ከተሞች እንዳይገባ ከተከለከለና ጦርነት ከታወጀበት ሙሉ 6አመታትን አስቆጥሯል በአንጻሩ ባለግዜው የኦሮሞ ህዝብ ግን ወደ ጎጃም ዘና ብሎ ገብቶ ይወጣል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ሶስተኛ ክ/ጦር ከቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ የተላለፈ #የስልጠና _ጥሪ‼️
አማራ የገጠመዉን የህልዉና አደጋ ለመመከት መሰልጠን፤መታጠቅ፤መደራጀት የዘወትር ስራ ነዉ።
እናም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችል/የምትችል ከዛሬ ማለትም 17-02-2018ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት እስከ 22-02-2018ዓ.ም ድረስ የምንመዘግብ መሆኑን አናሳዉቃለን።
የምልመላ መስፈርት!!
1,ሙሉ አካሉ ጤነኛ የሆነ/ች/
2,ዕድሜ ከ18-27 አመት የሆነ/የሆነች
3,የአማራ ህዝብ የገጠመውን የህልዉና አደጋ የተረዳ/ች
4,ከማንኛውም ደባል ሱስ ነፃ የሆነ/ች
5,የስነ ምግባር ችግር የሌለበት/ባት
6,የወንጀል ተሳትፎ የሌለው/ላት
7,በአፋብኃ ደንብ እና መመሪያ ተገዥ የሆነ/ች
8. ከሚኖርበት አካባቢ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
9,ፆታ አይለይም ሴቶች ይበረታታሉ
10, ቁመት 1.60 ሜትር በላይ የሆነ/የሆነች
የእናቶቻችንና የእህቶቻችን ጡት የሚቆርጥን ስርዓት በመቃወም ከወዲሁ ከአማራ ህዝብ ትግል እንድትቀላቀሉ የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ ጥሪዉን አቅርቧል።
ማሳሰቢያ ፦
• ለምዝገባ ከተሰጠዉ ቀን ውጭ የመጣ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን።
©የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ሶስተኛ ክ/ጦር #የቢትወደድ_አያሌዉ መኮነን_ብርጌድ ወታደራዊ ስልጠና ዘርፍ!!
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ!
17/ዐ2/2018 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላት ግን ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ላይ የህዝባዊ የንቅናቄ መድረክ በመፍጠር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
ጥቅምት16/2018 ዓ.ም ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላትግን ደቤት ቀበሌ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የብርጌድ እና የሻለቃ አመራሮች በተገኙበት ጥልቅ ውይይቶች አካሂዶል።በውይይቱም:-
➤ በመልካም አሰተዳደር ጉዳይ
➤የጎበዝ አለቃ የሰራ ግምገማ
➤ የተሻለ የጎበዝ አለቃ አወቃቀር
➤የቀበሌ የማህበራዊ የፍትህ ተቋም ማቆቋም
➤ ፋኖ ከማህበረሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት በተመለከተ ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶል። በውይይት መድርኩ ለተገኙት የማህበረሰብ ክፍል የብርጌድ አመራሩ የፓለቲካ ሰልጠና ተሰጥቷል።
ደባይ ጮቄ ብርጌድ በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ድርጅቱ በተለያዩ ግዳጆች የሰጣቸውን የትኛውም አይነት ግዳጅ ሲወጡ የቆዩ የብርጌዱ ተወርዎራ ኮማንዶዎችን ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ታሀድሶ አድርጓል።
አዲሰ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲሰ አሰተሳሰብ!
ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም
+2
~~~~~~~~~~~||||
የዲያስፖራው መሻሻል!
//
የአማራ ዲያስፖራ በዚህ መልኩ ስርዓቱ በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፅመውን ግፍ ማሳወቅ በዲፕሎማሲው ሆነ በፖለቲካው ዘንድ የሚኖረው ድርሻ ከፍተኛ ነው።
በውጭ የሚኖረው የአማራ ህዝብ ሃገር ቤት ያለውን ትግል የሚደግፈው:-
1: ጥናት እና ምርምር በማድረግ የጋራ ውይይቶችን ማዘጋጀት፣ የተቀናጀ ትይዕንተ ህዝብ ፕሮግራም ማፈጋጀት፤ የዲፕሎማሲ ስራዎችን እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ተቋማትን በመቅረብ የአማራ ህዝብ ትግል አጋር እንዲሆኑ የሚያስችል የዲፕሎማሲ ስራ መስራት፤የፖለቲካ እና የሚድያ የፕሮፖጋንዳ ስራዎችን መስራት አንዱ ዘርፍ ሲሆን
2: በየቦታው ተበታትኖ ያለውን ለተለያየ አንጃ እና ቡድን የተጋለጠውን የሃብት ማሰባሰብ ስራ በማቀናጀት አቅሙ የፈቀደውን በማዋጣት ሎጀስቲክ እንዲሟላ ማድረግ ፤ እንዲሁም ከተለያዩ ተቋማት እና ሃገራት ለአማራ ህዝብ ሰብዓዊ ዕርዳታ ማሰባሰብ ሥራ ማከናወን ነው።
የፋይንናስ እና ሎጀስቲክ ጉዳዮች ሚስጢራዊነትን እና ዲስፕሊን የሚጠይቁ ጉዳዮች በመሆናቸው ለዚሁ ብቁ የሆኑ ግለሰቦችን እንዲያስተባብሩት ማድረግም ሊታሰብበት ይገባል።
መሬት ላይ የሚደረገው ትግል ውስጥ ያልተገባ እጅ በማስገባት የአንጃ ታጣቂ በኋላ ኪስ ይዞ ለመዞር የሚደረገው ዝንባሌ አሁን ላይ የቀነሰ ቢሆንም ፈፅሞ መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላት ግን ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ላይ የህዝባዊ የንቅናቄ መድረክ በመፍጠር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
ጥቅምት16/2018 ዓ.ም ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላትግን ደቤት ቀበሌ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የብርጌድ እና የሻለቃ አመራሮች በተገኙበት ጥልቅ ውይይቶች አካሂዶል።በውይይቱም:-
➤ የመልካም አሰተዳደር ችግሮች
➤የጎበዝ አለቃ የሰራ ግምገማ
➤ የተሻለ የጎበዝ አለቃ አወቃቀር
➤የቀበሌ የማህበራዊ የፍትህ ተቋም ማቆቋም
➤ ፋኖ ከማህበረሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት በተመለከተ ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶል። በውይይት መድርኩ ለተገኙት የማህበረሰብ ክፍል የብርጌድ አመራሩ የፓለቲካ ሰልጠና ተሰጥቷል።
ደባይ ጮቄ ብርጌድ በአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ድርጅቱ በተለያዩ ግዳጆች የሰጣቸውን የትኛውም አይነት ግዳጅ ሲወጡ የቆዩ የብርጌዱ ተወርዎራ ኮማንዶዎችን ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም ታሀድሶ አድርጓል።
አዲሰ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲሰ አሰተሳሰብ!
ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም
በአብይ አህመድ አገዛዝ ዘመን ኢትዮጵያ በዚህ ልክ ተዋርዳና ተንቋሻ ማየት ምን ያህል ያሳፍራል ብትሉኝ ለመግለጽ እቸገራለሁ።
ሆኖም ሁሉም ኢትዮጵያ ይህን ስራት ከስር ከመሰረቱ ነቅለን ካልጣልን ነገ ኢትዮጵያ ነን ብሎ ማመን ይከብዳል ለዚህም ነው እኮ አማራው እንደ ኢትዮጵያ ተወልደን እንደ አማራ ተለይተን የምንኖርባት ኢትዮጵያ አትሆንም ብሎ በዱር በገደሉ የሚዋደቀው እናም ውድ አማራዊያን በተባበሩት ክንዳችነ ነው ማሸነፍ የምንችለው አለቀ ይህ መሐል አዲስ አበባ ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ተዘቅዝቆ ተሰቅሎ የተገኘ ነው።
ዳዊት ነኝ ከትግል ሚዳ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
⛔ቅድመ ጥንቃቄ!
ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ.ም 47 ሙሉ ታታ መኪና የጫነ ከጦላይ ማሰልጠኛ ለብለብ ስልጠና የወሰዱ የአብይ ወንበር አስጠባቂዎች ከአዲስ አበባ ወደ የጎጃምን መስመር እየወጣ ነው።
መረጃው ለአልታወቁ ኃይሎች እዲደርሥ ሼር ይደረግ!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9
ሰበር ዜና
የአብይ አህመድ ኃይል በጥምር ጦር በፋኖ አናብስቶች ድባቅ ተመታ!!
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮርና ከሽዋ ጠቅላይ ግዛቱ ከራስ አበበ አረጋዊ ክፍለ ጦር አሊሻ አለቃ ጋር በጥምር በተወሰደ አውደ ውጊያ የአገዛዙ ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት ተቀጣ!!እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ ሰራዊት እንደለመደው አማራን ለማጥፋት ያልሞከርው ያላለመው ነገር የለም በመሆኑም በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በየትኛውም የአማራው ክፍል አይቀጡት ቅጣት እየተቀጣ ይገኛል።
ዛሬ ማለትም በቀን 16/02/2018 ዓ.ም የአብይ አህመድ ጡት ቆራጩ ኃይል የፋኖ ክምችት አለ ወደ ተባለበት ቦታ እንቅስቃሴ አድረጎ ለማፈን በሚል ተስፋ ይዞ በሶስት አቅጣጫ አድማ ብተና እንዲሁም የ101 ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ አባላትን ብዛት ያለው ሚኒሻን በእነዋሪና በይሎ በኩል ከመራቤቴ ተነስቶ ደግሞ በአፈዘዝ በርካቶ ቆርጦ ቆላውን ከጀማ ተነስቶ በአንደኛው ግንባር ከለሚ ወርዶ ወደ ጀማ በይሎ አቅጣጫ ያለውን ኃይል ይዞ በመንቀሳቀስ አረመኔው የጠላት ሰራዊት ያሰበው ኦፕሪሽን በጥምሩ ጦሩ ዳገት ሆኖበት ሳይሳካ የቀረበት የነበር ሲሆን ይብንዲህ እንዳለ የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት አይደለም በሶስት አቅጣጫ ይቅርን በአርባ አራቱ አቅጣጫ ቢመጣም በአናብስቶች ተቀጥቅጦ ብዛት ያለው ሙትና ቁስለኛ በመያዝ በመጣበት እንዲመለስ ትልቅ ኦፕሬሽን ተሰርቷል።
በመሆኑም ጥምር ጦሩ ማለትም የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮርና ከሽዋ ጠቅላይ ግዛቱ ከራስ አበበ አረጋዊ ክፍለ ጦር አሊሻ አለቃ በመሆን በተወሰደበት እርምጃዎች እንዳይሆን ተደርጎ የተመታ ሲሆን ውጊያው ከጥዋቱ ጀምሮ እስካሁን ድረስ የቀጠለ ነው ሆኖም በአሳምነው አናብስቶች ይህን ጠላት እንደ አመጣጡ እየመከቱና እየቀጡት ይገኛሉ ድሉን በዝርዝር ይዘን የምንመለስ ይሆናል።
መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
ጥቅምት 16/ዐ2/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ አዲስ የክፍለጦር አደረጃጀት መመስረቱን አስታወቀ!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የቀድሞዉ ከሰም ክፍለጦር አካል የሆኑት ተስፋ ብርጌድ እና አስማረ ዳኛ ብርጌድ አደረጃጀታቸዉን ወደ ፍለጦር አሳድገዋል!!
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ስር የነበሩት ተስፋ ብርጌድ እና አስማረ ዳኛ ብርጌድ በጋራ በመሆን ቡልጋ ክፍለጦር መመስረታቸዉን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በይፋ አስታዉቋል።
በምስረታ ስነስርዓቱ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሴንትራል ኮማንድ አመራሮች፣የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ አመራሮች እና የክፍለጦር እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች ተገኝተዋል።
የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል እና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚ አርበኛ ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ ማንግስቴ በክፍለጦሩ ምስረታ ፕሮግራም ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሰራዊቱ ለቀጣይ ግድጅ እራሱን በማዘጋጀት የህልውና ትግሉን ለመቋጨት ዝግጁ መሆኑን ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ ማንግስቴ ተናግረዋል።አክለዉም ትግሉን የጀመርነዉ የአማራ ህዝብ ከትናንት እስከ ዛሬ የተደቀነበትን የጥፋት አዋጅ ለመቀልበስ እና እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ መብቱ ተከብሮ እንዲኖር በመሆኑ ትግሉን ጫፍ ለማድረስ ከትናንቱ ዛሬ በተሻለ ቁመና ላይ እንገኛለን ብለዋል።
ሁለቱ ብርጌዶች በሰዉ ሀይል እና በትጥቅ አደረጃጀታቸዉን በማሳደግ ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በይፋ ቡልጋ ክፍለጦርን መስርተዋል።
