ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish4 406
Obunachilar
+1324 soatlar
+277 kun
+1 21530 kun
Postlar arxiv
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ አዲስ የክፍለጦር አደረጃጀት መመስረቱን አስታወቀ!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና የቀድሞዉ ከሰም ክፍለጦር አካል የሆኑት ተስፋ ብርጌድ እና አስማረ ዳኛ ብርጌድ አደረጃጀታቸዉን ወደ ፍለጦር አሳድገዋል!!
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ስር የነበሩት ተስፋ ብርጌድ እና አስማረ ዳኛ ብርጌድ በጋራ በመሆን ቡልጋ ክፍለጦር መመስረታቸዉን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በይፋ አስታዉቋል።
በምስረታ ስነስርዓቱ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሴንትራል ኮማንድ አመራሮች፣የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነዉ ዕዝ አመራሮች እና የክፍለጦር እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች ተገኝተዋል።
የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል እና የደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚ አርበኛ ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ ማንግስቴ በክፍለጦሩ ምስረታ ፕሮግራም ተገኝተዉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሰራዊቱ ለቀጣይ ግድጅ እራሱን በማዘጋጀት የህልውና ትግሉን ለመቋጨት ዝግጁ መሆኑን ረ.ፕሮፌሰር ማርከዉ ማንግስቴ ተናግረዋል።አክለዉም ትግሉን የጀመርነዉ የአማራ ህዝብ ከትናንት እስከ ዛሬ የተደቀነበትን የጥፋት አዋጅ ለመቀልበስ እና እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ መብቱ ተከብሮ እንዲኖር በመሆኑ ትግሉን ጫፍ ለማድረስ ከትናንቱ ዛሬ በተሻለ ቁመና ላይ እንገኛለን ብለዋል።
ሁለቱ ብርጌዶች በሰዉ ሀይል እና በትጥቅ አደረጃጀታቸዉን በማሳደግ ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በይፋ ቡልጋ ክፍለጦርን መስርተዋል።
ለተከታታይ 6 ወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ የሽፈራው ገርባው ብርጌድ ልዮ ኮማንዶ አባላት ተመርቀዋል።
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎዶሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ ለተከታታይ ስድስት ወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ ልዮ ኮማንዶች በዛሬው ዕለት ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል።
በቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው የበረሃው አናብስት ሽፈራው ገርባው ብርጌድ ከዚህ ቀደም በእግረኛ የሰለጠነ ወታደራዊ ሰራዊት ለ2ኛ ዙር እና በልዮ ኮማንዶ 1ኛ ዙር ያስመርቀ ሲሆን በዛሬው ዕለት በተከታታይ ስድስት ወራት በተላያዩ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ የሁለተኛ ዙር ልዮ ኮማንዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
በዚህ የምርቃ ስነ ስርዓት በክብር የተገኙ እንግዶች፣ የክፍለ ጦር አመራሮች፣ የብርጌድ አመራር እና የሻለቃ አባላት፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም የአካባቢው ማህበርሰብ በተገኙበት በሸበል በረንታ ወረዳ በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል።
እንደራጃለን፣እንሰለጥናለን፣እንታጠቃለን የአማራን ህዝብ ከአረመኔው አገዛዙ ስረዓት ነፃ እናወጣለን።
በስምንተኛ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ስር ባሉ ብርጌዶች ተመሳሳይ የልዮ ኮማንዶዎች ስልጠናዎች ወደፊት ይቀጥላሉ!
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም
መርጦ ማራኪዎቹ የመካነሰላም ጀግኖች!
ኮማንዶ ጀንቤ ይባላል። የመካነሰላሙ ኢንጅነር አሰፋ ክፍለ ጦር ቃኝዎች ጋንታ መሪ ነው።
በተደጋጋሚ ቆስሏል ግን አሁንም ትግል ላይ ነው:: አየር ወለድ ኮማንዶው ጀንቤ በመካነሰላም ግንባር የሚፈፀሙ የጦር ሜዳ ጀብዱዎች ባለቤቶች ከሆኑ ጀግኖች መካከል አንዱ ነው:: ብቁው እና ንቁው የአማራ ልጅ ትናንትም ዛሬም በፅናት ለአማራ ህዝብ ዘብ ቆሟል::
በምስሉ ላይ እንደምታዩት በእጁ የያዘው መስከረም 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠላት ኃይል የተማረከውን ዘመናዊ መሳሪያ ነው::
🔥የአፋብኃ ደ/አ/ቀ/አ/እዝ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ኦፕሬሽን ሰራ‼️
16/02/2018 ዓ.ም
የአማራ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር አሥደማሚና አሥደናቂ ኦፕሬሽን ከአዲሥ አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው #በቅምብቢት ወረዳ በሸኖ ከተማ ውሥጥ ዘልቆ በመግባት ኦፕሬሽን አካሂዷል።
የኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር 3ኛ የሰላም ሰው አንዳርጌ ሬጂመንት አናብሥቶች አይበገሬዋ ሁል ጊዜ ከጠላት ጋር አንገት ለአንገት በመግጠም የጠላት እራሥ ምታት የሆነችው ሬጂመንት ድል ቁርሷና ትንታጓ በሸኖ ከተማ በብልፅግና ተከቦና ተሞሽሮ የሚገኘውን ሸኖ ከተማ ላይ ልዩ ቦታው ወይራ ሰፈር ተብሎ ከሚጠራው ቦታ በድፍረትና በብቃት በመግባት የአገዛዙ ሰራዊት ላይ የተጠናና የተሳካ አፕሬሽን በጠላት ለይ ያልታሰበና ያልጠበቀውን ተኩሥ በማድረግ በጠላት ላይ ከፋተኛ ኪሳራን አሥተናግዳለች። በተከፈተበት የደፈጣ ተኩስ መቋቋም ያቃተው የአብይ ሰራዊት የፍኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው እግሬ አውጭኝ ብሎ ሲፈረጥጥ በአፕሬሺኑ በጠላት በኩል 2 የሚኒሻ አባላት እሥከወዲያኛው ሲሸኙ 3 ደግሞ ቆስለው ተማርከዋል::ከሞቱት የሚኒሻ አባለት ሀይልዬ የሚባልና በመቁሰል ደግሞ በጣረሞት አፋፍ ላይ የሚገኜው ሲሳይ የሚባሉ የአገዛዙ አሽከሮች ይገኙበታል።ፋኖም 3 ክላሽንኮቭ መሣሪያ ያገኘና የማረከ ሲሆን የተማረኩትንም ቁሥለኞች ሰብአዊነት በተሞላበት ሑኔታ ህክምና እንዲያገኙ አድርጓል።
👉በቀጣይ ቀንም ትንታጓና አናብስቷ የኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር የሰላም ሰው ሬጂመንት ወደተቆጣጠረችበት ግዛት በድል ተመልሳለች።
👉ነፃነታችን በተባበረ ክንዳችን💪💪💪
👉ድል ለአማራ ፋኖ!!!!!!!!!!!!
👉ድል ለትግል ሰማዕታት!!!!!!
©የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ሰበር ‼️
የሰላም አስከባሪ ከፍተኛ አመራር በቁጥጥር ስር ዋለ!
መቶ አለቃ ብርሀኑ ይርዳው የዳንግላ ከተማ የሰላም አስከባሪ ሎጀስቲክ ሀላፊ ከዳንግላ ከተማ ወደ ጉምድሪ ሲንቀሳቀስ በቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ አናብስት በቁጥጥር ስር ውሏል ።
ኦህዴድ GPS ያለው ጫማ ያለበሳቸው #ጡት_ቆራጭ የሰራዊት አባላት ስለሚኖሩ ምርኮኞች ይሁኑ ወዶ ገቦች ወደ ፋኖ ሲመጡ
**ጫማና ልብስ በአስቸኳይ እንዲቀይሩ ይደረግ፤ይቃጠል፥
** የብአዴን አባላት አሁን ላይ በስለላ ስራ የተሰማሩ ስለሆነ ፋኖ ጠንካራ የመረጃ መረብ መዘርጋት አለበት፥
**ፋኖ የቪዲዮና የፎቶ መረጃ ሲለቅ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት፥ፎቶና ቪዲዮውን በመጠቀም የት ቦታ እንደተቀረፀ ማወቅ ይቻላል። የቀረጻ ቦታን ማራቅ ተገቢ ነው።
** ኦህዴድ የድሮን ጥቃት የሚያደርሰው መቼ እንደሆነ ካለፉት ጥቃቶች ትምህርት መውሰድ ያስፈልጋል። ካለፉት ሁለት ዓመታት የኦህዴድ ተደጋጋሚ ጥቃቶች በመነሳት፡-
**የገበያ ቀናት
**ብዙ ምርኮ በሚያዝበት ጊዜ
**ትምህርት ቤቶች ላይ
**የሕክምና ተቋማት ላይ
**በኃይማኖታዊና ህዝባዊ የበዓል ቀኖች ጥቃት ያደርሳል።
√√ ኦህዴድ ያለችው ብቸኛ ካርድ ድሮን ናት በውጭ ሀገር የምትኖሩ ዐማራዎች ይህችን ካርዱን ለማምከን ተረባረቡ፥አንድ ድሮን ከተመታበት ኦህዴድ ምላሱም ውጊያውም ቀጥ ይላል።
+3
የበረሀዋ አናብስት ዛምብራ ብርጌድ ህዝባዊ ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ስር የሚገኜው የበረሀው አናብስት ዛምብራ ብርጌድ በደጀን ወረዳ የሚገኙ ቀበሌዎች ላይ ህዝባዊ ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
በዛሬው እለት በደጀን ወረዳ ሙዣን ተዝካረማሪያም ቀበሌ ከሚገኙ ነዋሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይት አካሂዶል። በውይይቱ መድረኩ የአማራ ህዝብ ከአረመኔው አገዛዝ ጋር እያካሄደ ያለው የህልውና ትግል በተመለከተ እንዲሁም የአብይ አህመድ አረመኔዊ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለውን አረመኔዊ ድርጊት በውይይት መድርኩ ለተገኙ የማህበረሰብ ክፍል የዛምበረሃ ብርጌድ አመራሮች ሰፋ ያለ ግንዛቤ ሰተዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም
ለፋኖ ስልጠና መመዝገቢያ የተሰጠዉ የቀን ገደብ መጠናቀቁን ስለማሳዎቅ፦
ከዚህ ቀደም በቀን 30/1/2018 ዓ/ም ብርጌዳችን የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ለምልስ ሀይሎች አዉጥቶት የነበረዉ የስልጠና ጥሪ በተሰጠዉ የቀን ገደብ ከእቅዳችን ባለፈ 100% ደርሶ የተሰጠዉ የመመዝገቢያ ቀን በመጠናቀቁ
ለምዝገባ ወደ ማዕከል ለመምጣት ያሰባችሁ እህት ወንድሞቻችን ከዛሬ ከቀን 16/2/2018 ዓ/ም ጀምሮ ያሁኑ ዙር ምዝገባ መጠናቀቁን ተረድታችሁ ወደ ማዕከል በመምጣት ላልተገባ ወጭ እና ድካም እንዳትዳረጉ እያሳሰብነ ቀጣይ የስልጠና ማስታወቂያ እስክናወጣ በትግስት እንድትጠባበቁ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ማሳወቅ እንወዳለን።
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ከ/ጦር የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ወታደራዊ ስልጠና ክፍል
ጥቅምት 16/2018 ዓ/ም
የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ ጭፍጨፋ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ቀጥሏል::
በዚህ ሶስት ቀን ውስጥ በተደረገ ጦርነት ቤተ አምሓራ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የአገዛዙን የሻለቃ ምክትል አዛዥ ወደማይቀረው ቤቱ ሸኝታዋልች። ከዚህ ቀደም ሀሙሲት በተባለ ቦታ መራር ብትርን የተመታው የአብይ አህመድ ተከፋይ ሰራዊት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ሲሆኑ፤ ምክትል አዛዡ ቁስለኛ ሆኖ ወደ ህክምና በፓትሮል የተወሰደ ቢሆንም በትናንትናው እለት የተከፋይነት ተግባሩን ተሰናብቶ ወዴ ሲዖል ገስግሷል።
ይህ የመረረ የፋኖ በትር ያበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ንፁሃንን ኢላማ አድርጎ ከረፋዱ ጀምሮ ይህ ዜና አየር ላይ እስከዋለበት ጊዜ ድረስ የሞርተር ድብደባ በንፁሀን ላይ ሲፈፅም ውሏል።
በዚህም ፀያፍ ተግባሩ ደላንታ ወረዳ ተበኮ ቆላ በተባለ ቦታ ላይ በሞርተር የሁለት ንፁሀን ግለሰቦች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት አድርሶባቸው ሆስፒታል ህክምና ገብተዋል።
በሌላ ተመሳሳይ ድርጊት ከቆቦ ከተማ ሆርማት ወታደራዊ ካምፕ ላይ በተጠመደ መድፍ ወደ ራያ ቆቦ ድንጋይ ቀበሌ ድብደባ በመፈፀም ሁለት ባልና ሚስት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል ቤትና ንብረት አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም
ከድቶ ለሚመጣ ዛሬም በራችን ክፍት ነው
ደረጀ በላይ ይባላል የዳንግላ ከተማ አድማ ብተና አባል እና የሁለት አግር አሳ'ማ የብልፅግና አመራሮች አጃቢም ነበር ዛሬ ጥቅምት 16/2018 ከነ ሙሉ ትጥቁ ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድን ተቀላቅሏል ።
ለነፃነት እየተከፈለ ያለ መስዋዕትነት ምሬዋ ትችላለህ ፈጣሪ ይጠብቅልን
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9
ሰበር #ዱርቤቴ አቸፈር ወንድዬ አቤ ጉበኛ ብርጌድ ‼️ 💪💪💪
ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አቸፈር ላይ ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አቤ ጉበኛ ብርጌድ አቸፈር #ዱርቤቴ ከተማን በመቆጣጠር ታላቅ ጀብድ ፈፅሟል ።
ጀብደኛዉ ክ/ጦር አቸፈር ወንድዬ ዱርቤቴ ላይ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ፣አድማ ብተና፣ጡት ቆራጩን የአረመኔዉ አገዛዝ እንደ ጉድ ተወቅቷል።
አቸፈር ወንድዬ ያ ግድም ያ ግድም
ተኳሹ ብዙ ነዉ አያረማምድም
በዛሬዉ አዉደ ዉጊያ
በዛሬው ዕለት በነበልባሎቹ የአቤ ጉበኛ ልጆች ዱርቤቴ ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት
_ 8 ተላላኪ ሚሊሻ ወደ ላይ የተሸኜ ሲሆን
_ 10 የአብይ ዙፋን አስጠባቂ የኦሮሞ ልዬ ሀይል በተመሳሳይ ወደ ላይ ተሸኝቷል ።
_የቁስለኛ ቁጥር በዉል አይታወቅም በዚህ ሰዓት የዱርቤቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቁስለኛ ተጨናንቋል ።
ምርኮን በተመለከተ በዛሬው ዕለት 16/02/2018
_ 20_ ክላሽ መሳሪያ
_ 5_ sks መሳሪያ
_ 350_ የክላሽ ጥይት
_ 2_ ፓትሮል ፒካፕ መኪና የተቃጠሉ ሲሆን በአጠቃላይ በአገዛዙ የአብይ ተላላኪ ቡድን ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ና ቁሳዊ ኪሳራ ጭምር አድርሷል።
ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ (እሳቱ)
ሰበር #ዱርቤቴ አቸፈር ወንድዬ አቤ ጉበኛ ብርጌድ ‼️ 💪💪💪
ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አቸፈር ላይ ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አቤ ጉበኛ ብርጌድ አቸፈር #ዱርቤቴ ከተማን በመቆጣጠር ታላቅ ጀብድ ፈፅሟል ።
ጀብደኛዉ ክ/ጦር አቸፈር ወንድዬ ዱርቤቴ ላይ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ፣አድማ ብተና፣ጡት ቆራጩን የአረመኔዉ አገዛዝ እንደ ጉድ ተወቅቷል።
አቸፈር ወንድዬ ያ ግድም ያ ግድም
ተኳሹ ብዙ ነዉ አያረማምድም
በዛሬዉ አዉደ ዉጊያ
በዛሬው ዕለት በነበልባሎቹ የአቤ ጉበኛ ልጆች ዱርቤቴ ከተማን ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት
_ 8 ተላላኪ ሚሊሻ ወደ ላይ የተሸኜ ሲሆን
_ 10 የአብይ ዙፋን አስጠባቂ የኦሮሞ ልዬ ሀይል በተመሳሳይ ወደ ላይ ተሸኝቷል ።
_የቁስለኛ ቁጥር በዉል አይታወቅም በዚህ ሰዓት የዱርቤቴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በቁስለኛ ተጨናንቋል ።
ምርኮን በተመለከተ በዛሬው ዕለት 16/02/2018
_ 20_ ክላሽ መሳሪያ
_ 5_ sks መሳሪያ
_ 350_ የክላሽ ጥይት
_ 2_ ፓትሮል ፒካፕ መኪና የተቃጠሉ ሲሆን በአጠቃላይ በአገዛዙ የአብይ ተላላኪ ቡድን ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ና ቁሳዊ ኪሳራ ጭምር አድርሷል።
ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ (እሳቱ)
+1
🔥አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር‼️
በዛሬው እለት በምዕራብ ጎንደር ሽንፋ የመሸገው የአገዛዙ ጥምር ሀይል ክፉኛ እየተቀጠቀጠ ይገኛል።
በአርበኛ ባበይ የሚመራው መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ካራማራ ክ/ጦ በዚሁ እለት በሽንፋ ከተማ ከንጋቱ 11:00 ጀምሮ ወደ ጠላት ምሽግ በመጠጋት በአይበገሬዎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች ብርቱ ክንድ እያሳረፈባቸው እስከ 2:00 ስዓት ድረስ 2 ምሽግ በማስለቀቅ እያበራዩት ይገኛሉ።
ዝርዝር የውጊያውን ድል ቀጣይ የምናሳውቅ ሲሆን አውደ ውጊያው አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
©አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ
16/ዐ2/2018 ዓ.ም
+1
አንበሳየ ዛሬ እሁድ 1:30 አካባቢ አዝዋ ላይ አድማ በታኝ በርካታ የህዝብ መኪናወችን ለ ግዳጅ አዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው ስምሪቱን ተከታትላችሁ ለ ወንድሞቻችን አድርሱ
ጥቅምት 16/2018ዓ/ም
የደጅአዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድ በ2ቦታዋች ላይ ጥቃት ፈፀመ።
፨አፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ ሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ደጅአዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት ጥቅምት 15ለ16 ከምሽቱ 2:00 በደብረ ማርቆስ ከተማ በተለምዶ የጁቤ መገንጠያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መኮረኒ ፋብሪካው ላይ መሽጎ በሚገኘው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ በቦንብና በብሬን የታገዘ ውጊያ አድርገዋል።
፨በዚህ ውጊያ ዋርድያውን እና ተጨማሪ 5 የአረመኔው አሽከር ወዲያውኑ ሲደመሰሱ 7 ቁስለኛ ሆኗል።
፨በዚሁ ምሽት መኮረኒ ፋብሪካው ላይ ጥቃት ፈፅማ የተመለሰችው ሻለቃ 2 ዳግም ከሌሊቱ 7ሰዓት አምበር ከተማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በነበረው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት ላይ በተፈፀመ ማጥቃት ዋርድያው ወዲያውኑ ሲሸኝ 3 የአረመኔው አሽከሮች ቁስለኛ ሆኗል።
ውጊያውን ፋኖ ምትኩ ሽፈራው በብቃት መርቶታል።
ፋኖ መ/ር እንደሰው ታምሩ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ
