ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish2 952
Obunachilar
+424 soatlar
+147 kun
+38830 kun
Postlar arxiv
ሰበር ዜና
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በባሶሊበን ወረዳ ኮርክ ከተማ በፈፀመው ጠንካራ ኦፕሬሽን የጠላት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደምሷል።
ብሬን ፣ክላሽ፣ ወታደራዊ ቦርሳ፣ የዲሽቃ ጥይት፣ አራት አስቃጥላ ጥይት፣ የብሬን አፈሙዝ ፣የዲሽቃ አፈሙዝ ተማርኳል።
24ኛ ክ/ጦር በየቦቅላና ስናን እረቡ ገበያ ትንቅንቅ እያደረገ ነው።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+7
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማን ለመቆጣጠር ትንቅንቅ ላይ ነው የማይበገሩት የንጉስ ተክለሃይማኖት ልጆች ጠላትን እያጨዱት ነው። ደብረ ማርቆስ ከተማ ጭር ብላለች ። ምርኮ የተገኘባቸው አውደ ውጊያዎች ጠላት የተደመሰሰባቸው 7 ግንባሮች በሁሉም ክ/ጦራችን አመርቂ ድል እየተመዘገቡ ይገኛሉ።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ቢቡኝ ወረዳ ዋብር ንዑስ ከተማ በምርጫ ስም ገዳያችንን አንመርጥም በሚል ሀሳብ ገዳዩን አወገዙ።
►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►►
......ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
የአማራን ህዝብ ገዳዩ፣አፈናቃዩ፣በጅምላ ቀባሪዉ፣ሀይማኖት የለሹ፣ሀይማኖተኞችን አሳዳጁ እና ጡት ቆራጩ የብልፅግና አረሜናዊ ስርዓት በአማራ ድምፅ በስልጣን የሚቀጥልበት ጊዜዉ አብቅቷል። የዛሬ 8 አመት የመረጠዉን እጁን የቆረጠዉ የአብይ አህመድ ፓርቲ ዛሬ የስልጣን ጊዜዉ ረዝሞበት በአፈሙዝ አሽቀጥሮ የጣለዉን እንቁዉ የአማራ ህዝብ ከወደቀበት በቃሬዛ እየተንቀሳቀሰ በግድ እንድንመርጠዉ እና ሞታችንን በብጣሽ ወረቀት እንድንወስንለት በላያችን ላይ የመድፍ ማዕበልና የድሮን ቅንቡላ ሲያዘንብልን የንፁሀን እና ህፃናት ህይወት ሲቀጠፍ በዱር በገደሉ ያሉ እንስሳት ሳይቀር ሲሳደዱና ሲገደሉ በሚዉሉበት ክልል ምረጡኝ ብሎ መቅረቡን ታላላቅ የሀይማኖት አባቶችና አረጋዊያን አዉግዘዋል።
የአምባገነኑ ስርዓት ለሚመራዉ ህዝብ ያቀረበለት
👉ነጋዴ ከወረቱ በላይ ግብር የተጠየቀ
👉ከህዝብ የሚከፈለዉ የመንግስት ቅጥረኛ የወር ደሞዙ የሁለት ቀን መሸፈን ያልቻለ
👉የቀን ሰራተኛዉና ላቭ አደሩ ተንቀሳቅሶ ሰርቶ የማያድርበት
👉ጥዋት ወጥቶ ከሰዓት የሞ*ት ዜና የሚሰማበት
👉መንገደኞች በአገዛዙ እዉቅና በተሰጣቸዉ ሽፍቶች የሚታ*ፈኑ*በት ገንዘብ የንግድ ባንክ አካዉንት በዝር*ፊያ እየተቀበለ የሚተወንበት ሀገር የተመሰረተበት
👉የሀይማኖት አባቶች ለአገልግሎት ወጥተዉ የክብር አልባሳታቸዉ ተነጥቀዉ ከሚ*ረሸ*ኑበት ሀገር የተገነባበት
👉የአርሶ አደሩ ማሳ በማደበሪያ እጦት ምክንያት በሰብል እንዳይሸፈን የሚደረግበት የአብይ ፓርቲ ዳግም ንግስና ሊኖር አይችልም።
ምርጫችንን #እምቢተኝነት ነዉ❗️
ምርጫችን #አፈሙዝ ነዉ❗️
በምርጫ ስም ጨቋኞችን አናነግስም❗️
የአብይ አህመድ ፓርቲ በፊርማዉ ድሮን እንጂ ማዳበሪያ አይልክም❗️
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክ\ጦር የቢቡኝ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት)
+2
ሰበር ዜና!!
አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ እዝ አሃዶች የአገዛዙን አጥፍቶ ጠፊ ድሮን በስናይፐር መትተው ጣሉ!!
ራያ ቆቦ ዙሪያ ጎለሻ አካባቢ በፋኖ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር አየር ላይ እየበረረች የነበረችን የአገዛዙን አጥፍቶ ጠፊ ድሮን በንስሮቹ የስናይፐር ኢላማ ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጪ አድርገው ጥለዋታል።
በምኒልክ ዕዝ ስናይፐር ተኳሾች ድሮኗ አየር ላይ በረራ እያደረገች በነበረችበት ወቅት ኢላማቸውን በትክክል አየር ላይ በማድረግ በወሰዱት ፈጣን እርምጃ ድሮኗን መትተው መጣል ችለዋል።
ይህ የንስሮቹ አስደንጋጭ ድል የአገዛዙን የአየር ላይ የጥፋት ሙከራ ሙሉ በሙሉ ያከሸፈና የምኒልክ ዕዝ ዘመናዊ የውጊያ ብቃትን ያሳየ ሁኗል ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ- አማራ ምኒልክ ዕዝ የ102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ግንቦት 23/2018 ዓ.ም
+1
🔥#ከተሞች_በፋኖ_ከበባ_ውስጥ_ናቸው‼️
የአብይ አህመድን ወንበር ለማፅናት ዋጋ እየከፈላችሁ ያላችሁ የግለሰብ ወንበር ጠባቂዎች እንዲሁም የምርጫ ሂደት ለማስፈፀም እየሰራችሁ ያላችሁ ሁሉ የቀራችሁ ሰዓታት ትንሽ ነች እየወጣችሁ #እጅ_ስጡ‼️
"ሁሉም ከተሞች በፋኖ ከበባ ዉስጥ ናቸው " አርበኛ ሞገስ አባራዉ የምኒልክ ዕዝ ፖለቲካ ጉዳዮች መምሪያ !!
በዚህ ለሊት #በበርካታ_ግምባር (በርካታ ከተሞች) ላይ #ትንቅንቁ_ተጀምሯል💪
23/ዐ9/2018 ዓ.ም
ፖከቲካችን ያልተጠቀመበት ሃብት ነው።
ውድ የአማራ ህዝብ ሆይ አይዞህ በርታ!! እነዚህን ዘረፈጆች እናንበረክካቸዋለን።
ውድ ኢትዮጲታውያን ወገኖቻችን ሆይ አይዟችሁ በርቱ። ከተባበርን ያናፋል እንጅ ቀሽም ጠላት ነው ያለን። እናንበረክከዋለን። በያለንበት እንነሳ። ይህን ፀረሰው ቡድን ከዙፋኑ ላይ እናንሳ። ጭቆና በካቴናም በምቾትም ይመጣልና ሳንዘናጋ በአንድ እንነሳ።
ለሁሉም በሁሉም የሆነች፥ በበጎ ታሪኳና እሴቶቿ ላይ የቆመች ነፃና ደስተኛ ምድር እንፍጠር።እጣፋንታችን እጃችን ላይ ነው ያለው። ሁሉም የራሱ ሙሴ ራሱ ነው። እንበርታ!እንነሳ! እምቢ እንበል-እምቢተኝነት ታንክ አልቦ ውጊያ ነው።ስለዚህ በአንድ እምቢ እንበል!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ክፋት ለማንም፥ በጎነት ለሁሉም!
አዲስ ትውልድ፥ አዲስ አስተሳሰብ፥ አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
ሞት ለአብይ አህመድ እና ቡድኑ!
ግንቦት 23-2018 አም።
23/ዐ9/2018 ዓ.ም
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea:
ጤና ይስጥልኝ!
እንዴት ሰነበታችሁ?እግዚ አብሄር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ከአንቡላንሶች በስተቀር የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ገደብ ካወጀ ዛሬ ግንቦት 23/2018 አም ሶስተኛ ቀኑ ላይ እንገኛለን።በየአቅጣጫው ያለ ህዝባችንና መላው የፋኖ ሰራዊት ይህንን መመሪያ አጠናክሮና ተጠናክሮ እንዲያስከብር ገና መልእክቴን ስጀምር አደራ ለማለት እወዳለሁ።
ተስፋ የቆረጠው ዘርና ሃገር አጥፊ ጠላት ያዘጋጀው ምርጫ ይሉት እቃ እቃ ጨዋታ ለአለም ይታይ፥ ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ ድራማውን በመፀየፍና ፥ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ የድራማው እለት ጠላት ያቀደው ሽብር ህዝባችንን አደጋ ላይ እንዳይጥል የእንቅስቃሴ ገደቡ አስፈላጊ ነበር። አውጀነዋል፥ ሙሉ በሙሉ ተተግብሯል። እስከመጨረሻው ጥብቅ ክትትል ይደረግበታል።
ካርድ አላወጣም ስላሉ ብቻ በአደባባይ የተገደሉና የተሰቀሉ ወገኖች በጣም ብዙ ናቸው። ለገበያ በሄዱበት እጃቸው ተይዞ ካርድ ተሰጠው አንዳች አሮጌ አቁማዳ ውስጥ እንዲጨምሩ ተደርጎ መረጣችሁ የተባሉ ወገኖች በብዙ ሽህዎች ናቸው። በዴሞክራሲና በምርጫ ስርአት ታሪክ ውስጥ እንደዚህ አይነት ቅሌት በየትኛውም አህጉር ታይቶ አይታወቅም።እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ነገር በመንግስታት ታሪክ ውስጥ አልተመዘገበም።የአብይ ዘመን የሰው ልጅ አይቷቸው የማያውቁ ነውሮችና ጉዶች መገለጫ ዘመን ሆኗል።ሰውዬውም ጉድ፥ ስብስቡም ጉድ፥ ድርጊታቸውም ጉዶች ናቸው።
ቀን መቁጠር ካልሆነ በስተቀረ በካድሬ እጅ እየፈረመና ምልክት እያደረገ ኮሮጆ ሞልቶ ካስቀመጠ አንድ ወር አልፎታልና አይኑን በፍልውሃ ታጥቦ አሸንፍሁ ማለቱ አይቀርም።ያም ሆኖ እንደ ህዝብ እስከመጨረሻው እምቢተኝነታችን ማሳየት ይገባናል ።ይህን ዘረፈጅ ስብስብ እምቢ ማለት ያስፈልጋል።
በኛ በኩል፦
በአንድ እጃችን የድርጅታችን መዋቅር እያስተካከልን በሌላ እጃችን ስትራቴጅካዊ የሆኑ ወታደራዊይና ፖለቲካዊ ስራዎችን በጥልቅ አቅደናል። ወደ ተግባርም እየገባን ነው።ግዙፍ ወታደራዊ፥ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን እያስመዘገብን ነው።በመጭዎቹ ወራት ይለይልናል። ህዝባችን ለዚህ ይዘጋጅ። ከጥይት በላይ ፍርሃት በየቀኑ ደጋግሞ ይገድላል። ይህ ትውልድ ከአንድ መራራ ሃቅ ፊት ቆሟል፦
ወይ ህልውናውን ወይ ጥፋቱን ይመርጣል።
ህዝባችንና ቀያችን የሃያላን ሃገራት ድሮንና የዘመናዊ መድፎች የመግደል አቅም መሞከሪያ ሆኗል።
ይህ የመጨረሻው ምእራፍ ነውና ሁሉም ይዘጋጅ።ሁሉም አማራና ኢትዮጲያዊ በእጁ ያለውን ሁሉ ወደጠላት ሊወረውር የሚገባው ወቅት ላይ ነን።ብዙ ጊዜ ህዝብ በእጁ ያለውን አቅም በውል ስለማይረዳ ወይንም እንዳይረዳ ስለሚደረግ የአብይ አይነት ጭራቆች ተጨማሪ የመግደያ እድሜ ያገኛሉ።ከፈጣሪ በታች ትልቁ ሃይል ያለው ህዝብ መዳፍ ላይ ነው። አምባገነኖች በቁጣ ያልተጨበጡ የህዝብ መዳፎች ላይ ይፋፋሉ።በኛና በነፃነታችን መካከል ያለው ግድግዳ ፍርሃትና ጥርጣሬ ነው። የደፋር ጭቁን የለም።ቀጥ ብለን እንሂድበት የፍርሃት ግድግዳው ይወድቃል። ህልውናችን ይረጋገጣል፥ ሃገርና ባንዴራም ያርፋል።
ወታደራዊ ስራችን ዋናው ስራችን ነው።ስትራቴጅካዊ ጉዟችን ለማሳለጥ ማዘጋጀት ያለብንን አዘጋጅተን ጨርሰን የማሟሟቂያ እርምጃ ውስጥ ነን።
የፖለቲካ፥ የህዝብ ግንኙነት፥ የፕሮፓጋንዳና የዲፕሎማሲ ስራችንም እንደዚሁ መልክ እየያዘ ነው።
ዲያስፖራው ውስጥ ያለውን ግዙፍ አቅም ለመጠቀም የሚሰሩ ስራዎችም በሚቀጥሉት ወራት ከሚከወኑ ዋና ዋና ትኩረቶቻችን መካከል ይሆናሉ።
በአንድ መቆም ዘመን የወለደው ግዴታ ነው። ያለበለዚያ በየተራ መጥፋት ዘመን ያመጣው እጣፋንታ ይሆናል።
በሃገርና በቀጠና ደረጃም የዛሬ መቀራረብ ለነገ አብሮነትም ዋስትና ነው።
እኛ ማንም ርእዮተአለም ፅፎ ሰጦን ትግል አልጀመርንም። አንድ መስመር ሃሳብ፥ አንድ አንቀፅ ርእዮት ከማንም አልተዋስንም።በራሳችን መስመር በራሳችን መንገድ አቢዮት አስነስተን እዚህ ደርሰናል።ለህባችን የሚበጀውን ነገርና የትግላችን ቀይ መስመሮች ጠንቅቀን እናውቃለን፥ ከአላማችን ፈቅ ሳንል በብልሃት እንጓዛለን።አንዲት ግራም ጥቅማችን አሳልፈን አንሰጥም፥ የሰውም አነካም።በዙሪያችን ከተገኘ ጤዛም ብትሆን ልሶ ግን አቅም መፍጠር ያስፈልጋል።
በተረፈ ከሌሎች መንግስታትና የፖለቲካ ሃይሎች ጋር የሚደረግ ግንኙነት ግዴታም ጭምር ነው።ምክንያቱም ነገ መንግስት ነንና። የቀጠናውን ሃይሎች ነክሶ ጨርሶ ብቻውን የቆመ ሰውና ስብስብ ከማን ጋር መቆም እንዳለብን ሊነግርን አይችልም።
አንድ ሊያጠፋህ ሲያደባ ኖሮ ምቹ ጊዜ ያገኘ መስሎት በይፋ ባደባባይ ሊገልህ ለአለም ነገሮ የመጣ ሰው እንዴት ከከበደና ከአለሙ ጋር ቁምም አትቁምም ይልሃል?ምን አገባው?
የአማራ ብሄራዊ የህልውና ትግል ለሌሎች ወገኖች የተስፋ እንጅ የስጋት ምንጭ አይሆንም። አማራ ብቻውን ታግሎ ማሸነፍ ይችላል፥ የአማራ ብቻ ሃገረመንግስት መፍጠር ግን አይችልም። አይገባምም።ምክንያቱም ኢትዮጲያ የልዩ ልዩ ወገኖች ሃገር ናትና።ስለዚህ አላማውንና ጥቅሙን ከማይፃረሩ ሃይሎች ጋር የሚያደርገው ትብብር ፍፁም ጤናማ ነው።ይቀጥልበታል።
እኛ በፍፁም ወንድማማችነትና በጊዜ የለንም መንፈስ ስራ ላይ ነው ያለነው። የፖሊት ቢሮው ተከታታይ ስብሰባዎችን እያደረገ አቅጣጫ እየሰጠ ነው። ለልዩ ልዩ ጉዳዮች ኮሚቴዎች ተዋቅረው ስራ እየሰሩ ነው።አፋብን ስራ ላይ ነው። ከዚህም ከዚያም የሚሰሙ ድምፆች ደግሞ ይኖራሉ፥ ትግሉ እስካለ ይቀጥላሉ። የሚጠቅሙትን እየወሰዱ የማይጠቅሙትን እየተውም በቁርጠኝነት እየታገሉና እያስተካከሉም መጓዝ የኛ ድርሻ ነው።
አንድ ድርጅት አቁመናል። የትም አቅጣጫ ጉንፋን ቢገባ በተቋሙ ይታከማል። ጎንደር ታሞ ጤና የሚያድር አማራ የለም።ጎጃም ጎብጦ ቀና የሚል ትግል አይኖርም። ስለሆነም ኮሽ ሲል ድርጅቱ ፈጥኖ ደርሶ ያስተካክላል።አንዳንድ ተፈጥሯዊ የትግሉ ሂደት ወይንም ድክመቶቻችን የፈጠሯቸው ችግሮች ብቅ ባሉ ቁጥር ጠላት የምንወድቅ መስሎት የአፍታ የቀበሮ ደስታ ውስጥ ይገባል። በደምና በአጥንት የተሰራ፥ በሰቆቃ የተጠራ አቢዮት ያለመው ቦታ ሳይደርስ አይወድቅም፥ አይቆምም።ቁርጣችሁን እወቁት። ይህን ትግል እኛ ሰዎቹ ብንተወው በአቢዮቱ የጋለው ምድር ያበቀላቸው ዛፎች የሚያስቀጥሉትና ዳር የሚያደርሱት ያክል ማሸነፋችን ላይ ተጠራጥረን አናውቅም። የታሪክ ምህረት አልባ ጉዞ ያስነሳውን ማእበል የሚያቆመው ድል የተባለ መዳረሻ ብቻ ነው።ችግሮች ይፈጠራሉ፥ይፈታሉ። እንደገና ይፈጠራሉ፥ እንደገና ይፈታሉ። ይፈጠራሉ ይፈታሉ።በዚህ መልኩ ወደፊት ይጓዟል። ይህ የትግል ተፈጥሮ፥ የህይወት ቀመር ነው።
👉በየደረጃው ያለን መሪዎች እንበርታ።አይናችን ግባችን ላይ ለቅፅበትም አንንቀል።ጓደኛችን ዋርካው ምሬ ወዳጆ እንደሚለው "መሪና መንገድ አንድ ናቸው።አላፊ አግዳሚው ይረግጣቸዋል"።ይህ የመሪ ወጉ፥ የመሪነት ደሞዛችን ነውና በፈገግታ ተቀብለነው በኪሳችን መተነው ወደፊት መጓዝ ነው።"ትልቁ ምላሽ ምንም አለመመለስ ነው" እንዲሉ ጫጫታና ግርግር ትኩረታችን ሳይሰርቀን፥ ለሁሉም ነገር ምላሽ መስጠት ሳይገደን ወደፊት መጓዝ ነው። ፅናት ከስናይፐራችን በላይ የድላችን በር የሚከፍት ቁልፍ ነው።በጎ ምኞቶች ጫፍ የሚያደርስ የራሳቼው እግዜር አላቼው። በጎ ምኞታችን ላይ ሃቀኛ ጥረት ከጨመርን ድል ያለበት ሃገር ካፍንጫን ይቀርባል።ይህ የመሳሪያና የቅንነት አቢዮት ነው።ቅን እንሁን። ቅንነት የማያከስር ፖከቲካችን ያልተጠቀመበት ሃብት ነው።

+5
Baye Desta Per
በደብረ ማርቆስ ከተማ የወንበዴው ስርዓት በግዳጅ የሰጠውን የውሸት ምርጫ ካርድ ቤት ለቤት እየሰበሰበ ይገኛል። በዛሬው እለት በተፈፀመው ኦፕሬሽን የወንደበዴዎች የምርጫ ጣቢያ ከተቃጠለ በኋላ በከተማዋ ያሉ ባጆች እና ታክሲዎች እንዳይንቀሳቀሱ ታግደዋል። የከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ጭር እንዳሉ ናቸው።
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ዋሲል ክ/ጦር እና 71ኛ ሳጅን አባ ናደው ክፍለጦር በጋራ በመሆን በዘመቻ አንሻ ሰይድ በአደርጉት የምሽት ኦፕሬሽን በብልፅግናው ወንበር አሰጠባቂ ሰራዊት ላይ በልጓማ ከተማና በደገር ከተማ ዙሪያ እርምጃ ወስደዋል።
ግንቦት 22/2018 ዓ/ም በደገር ከተማ ዙሪያ ላይ በሜካናይዝድ የታገዘ ማለትም በሞርተር 82፣በሞርተር 120 እና በዙ 23 እየደበደበ የተሰማራው የጥቁር ናዚው ፤አስመሳዩ እና ከሀዲው አብይ አህመድ የብልፅግና ወንበር አስጠባቂው ሰራዊት ላይ ጀግናው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ወደ አለበት አካባቢ ለመንቀሳቀስ ሙከራ ቢያደርግም የሁለቱ ክፍለ ጦር አናብስቶች የምኒልክ ልጆች በሁሉ ነገር ፈጣሪ በአደለው ጀግንነት ከወታደራዊ ጠበብትነት በአደለው ራስ አርበኛ ፊታውራሪ ድርሳን ብርሃኔ ስብሳቢነት የሚመራው አፋብን የምኒልክ ዕዝ ልጆች እጅ የሚጋረፍ የጋለ ብረት ሆኖበት እንደ አባቶቻቸው ተማርከው ወደ ላይኛው ቤት የሚሸኙት ተሸኝተው እነ ውርደት ብርቁ ተዋርደው ወደ መጡበት በውርደት ተመልሰዋል።ምክንያቱም የአማራ ህዝብ ታሪክ ከታሪክ ድርሳናት በቅንጭቡ ሲዳሰስ እንኳን ለዚህ ልፍስፍስ የታሪክ አተላ ሀገር ሻጭ ለሀገር መሪነት አይደለም ራሱን መግዛት የማይችል የሁሉ ነገር ድኩማን ድንክ አይደለም የአማራ ህዝብ በዚያን ዘመን ዘመናዊ መሳሪያ ባልነበረበት ለነጮችም በሰማይ ፤በምድር ጥይት እንደ በረዶ ሲፈስባቸው አገራቸውን የያላስደፈሩ ለሀገረ ግንባታ ጉልህ ሚና የተጫወቱ ሀገራቸውን ለባንዳ አሳልፈው ያልሰጡ ጀግና የባለ ታሪክ ልጆች እጃቸው ለአፍታም ያልዛለ ኩሩ ጀግና ህዝብ መሆኑ አለም ያወቀው ፅሀይ የሞቀው እውነታ ነው። ይኸን እውነታ በወጉና በአግባቡ ያልተረዳ በተዛባ የሀሰት ትርክት የሰከረው ከሀዲውና አሰመሳዩ የፓለቲካው ድንኩ አብይ አህመድ የሀገር ሻጩ ወንበር አሰጠባቂው ግንቦት 23/2018 ዓ/ም ከቀኑ 7:00 እስከ ጥዋቱ 2:00 ሠዓት በተደረገው ኦፕሬሽን በልጓማ ከተማ የብልፅግናን ምርጫ እናስመርጣለን ብለው በሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ላይ ጀብደኗቹ የማያዳግም እርምጃ ወስዷል።
በተመሳሳይ ጀግናው የአማራ አለኝታ የአማራ ፋኖ ሰራዊታችን የአውደ ውጊያ አድማሱን አስፋፍቶ በከለላ ወረዳ ዙሪያ እያካሄደ ያለው የተቀናጁ ውጊያ አይነቱ ለየት ያለ ድል እየተጎናፅፈ ሲሆን በርካታ የሚኒሻ አባልና የመከላከያ ሠራዊት ቁስለኛና አሰክሬን በአንቡላንስ ወደ ደሴ ሆስፒታል እያመላለሰ ይገኛል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ33ኛ ዋሲል ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃውን አድርሷል።
ህልዉናችን በተባበር ክንዳችን!
አፋብን ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኘነት መምሪያ
ግንቦት 23/2018 ዓ/ም
በደብረ ማርቆስ ከተማ ንጉስ ተክለሃይማኖት ክ/ከተማ ቀበሌ 10 ጎተራ አካባቢ የነበረው የወንበዴው ም*ርጫ ማስፈፀሚያ ቢሮ ከሁለት ሚኒሻዎች ጋር በቦምብ ተቃጥሏል።
(206ኛ ኮር) ግንቦት 23/2018 ዓ.ም
=======================================
የ206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጅበላ ሙተራ ሻለቃ ከሌሊቱ 8:00 በደብረ ማርቆስ ከተማ ንጉስ ተክለሃይማኖት ክ/ከተማ ቀበሌ 10 የወንበዴዎች ም*ርጫ ማስፈፀሚያ ቢሮ ላይ በፈፀመው የቦምብ ጥቃት ሁለት ሚኒሻዎች ሲደመሰሱ መገልገያ ቁሳቁሶች፣ ሰነዶችና መዝገቦች መቃጠላቸው ተረጋግጧል።
በዚህ የተደናገጠው የብልፅግና ስርዓት በደብረ ማርቆስ ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳይኖር ክልከላ አድርጓል። የባጃጅ ሹፌሮች፣ ወጣቶች እና ነጋዴዎችን እያፈሰ ወደ ማጎሪያ ጣቢያም እየወሰዳቸው ነው።
በተየያዘም በትናትናው ዕለት አመሻሽ ሉማሜ ከተማ በመውጣት የአዋባል ወረዳ አስተዳዳሪ ብዙነህ ይዞ ሲንቀሳቀስ በነበረው ፓትሮል ላይ 34ኛ ክ/ጦር የጎደና አካባቢ በተፈፀመው የደፈጣ ጥቃት አጃቢው ሶስት አድማ ብተና አባላት ሲደመሰሱ የአስተዳዳሪው አጃቢ ከባድ ቁስለኛ ሁኗል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
በዘመቻ አንሻ ሠይድ አዊ ዞን ዚገም ወረዳ ጎሃ ቀበሌ መሽጎ በነበረ የሚሊሻ ስብስብ ላይ አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ የ109 ኮር 88ኛ ክ/ጦር ድል ተቀዳጀቷል!
በትናንትናው ዕለት ግንቦት 22/2018 ዓ.ም በአዊ አዮ ጓጉሳ ወረዳ አምበላ ቀበሌ ማህበረሰብን ለማወያየት ወደ ቀበሌዋ የተንቀሳቀሰ የአብይ አህመድን ጨፍ#ጫፊ ሠራዊት እና ዚገም ወረዳ ጎሃ ቀበሌ የመሸገን የአገዛዙ ሚሊሽ ስብስብና አስተዳድራዊ መዋቅር ላይ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109 ኮር 88ኛ ክ/ጦር አመርቂ ወታደራዊ ጥቃት ፈፀሟል።
አምበላ ቀበሌ የገባው የአገዛዙ ጨፍ#ጫ#ፊ ስብስብ የሰበሰበውን ህዝብ በትኖ እግሩ እስኪላጥ ፈርጥጦ ወደ መጣበት አዘና ተመልሷል። ዚገም ወረዳ ጎሃ ቀበሌ የነበረው የሚሊሻ ስብስብ ሙትና ቁስለኛ ሲሆን የብልፅግና አስተዳድርዊ መዋቅር ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።
#ጨፍ#ጫፊ ቡድኑ በርካታ አባላቱን ሙትና፣ ቁስለኛ የሆኑበት ሲሆን 5 ክላሽ ከ720 ተተኳሽ ጋር እና 2 አብራራው በክንደ ነበሎባሎቹ 88ኛ ክ/ጦር ተማርኳል።
ግንቦት 06/2018 ዓ.ም አምበላ ቀበሌ ያለው የጠላት አስተዳድርን በ88ኛ ክ/ጦር መደምሰሱ የሚታወስ ነው።
ምንጭ፦በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል!
ዘመቻ አይሻ ሰይድ!