uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
4 487
Obunachilar
-524 soatlar
+677 kun
+84830 kun
Postlar arxiv
ቁይ ከተማ የመሸገው የአረመኔው አገዛዝ ሰራዊት አባላት እየፈራረሰ ይገኛል። ከማዕከላዊ እዝ 602 ኮር 75ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሻለቃ:- 1ኛ.አሸናፊ ቴበሱ የትውልድ ቦታ ኦሮምያ ክልል ሻሸመኔ 2ኛ.ሳሜ ሙሳ የትውልድ ቦታ ድሪድዎ 3ኛ.ቤለማ በሀሩ የትውልድ ቦታ ኦሮምያ ክልል ጂማ ተወላጅ ሲሆኑ ቁይ ከተማ ከሚገኘው የአገዛዙ አረመኔው ሰራዊትን በመክዳት ኞመስከረም 01/2018 ዓ.ም የአ.ፋ.ብ.ኃ ምራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ  ተቀላቅለዋል። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

#ከአርበኛ_ሸጋው_ጌታቸው እንኳን ለ2018 አመተ ምረት በመላው አለም ለምትገኙ ኢትጵያዊን እንኳን አደረሳቹህ ! ከሁሉም በላይ አስቀድሜ በዱር በገደል የምትከራተቱ ለአማራ ህዝብ ስትሉ ለምትዋደቁ የአ
#ከአርበኛ_ሸጋው_ጌታቸው እንኳን ለ2018 አመተ ምረት በመላው አለም ለምትገኙ ኢትጵያዊን እንኳን አደረሳቹህ ! ከሁሉም በላይ አስቀድሜ በዱር በገደል የምትከራተቱ ለአማራ ህዝብ ስትሉ ለምትዋደቁ የአማራ ፋኖ እንኳን ለ2018/ አደረሳቹህ በአዲሱ አመት ትግላችንን በአንድ ምዕራፍ ጠርንፈን ወደ ፊት የምንገሰግስበትን ቅንነት ይስጠን አምላክ ከተኮለኞች ወጠን እንደ ሰው የምናስብበት እንደ ወድም የምንከባበርበት ዘመን ይሁን! ከተኮለኛ የፋኖ መሪወች ወጠን በጎጥ በሰፈር በዘመድ ዝቅ ሲሉ በራሳቸው እንደ አህያ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ከሚሉት መሪወች ወይም ግለሰቦች ወጠን አንድ አማራ ብለን ወንዝ ሳይከልለን ደምበር ሳይገድበን እንደ አባቶቻችን አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ ብለን የህዝባችን ሶቆቃ አብቀቶ ህዝባችን በሳለም ወጦ ገብቶ የሚልባት አገር እንፍጠር። ሁሉም አማራ ሳይከፋ በአንድ ላይ የሰላም ዘመን ይሁን ቅንነት ከራስ ይጀመር! የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ሸጋው ጌታቸው! #ወንድሞቻችን_እንኩዋን_አደረሳችሁ_የድል_ዘመን_ይሁን መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ መልዕክት:- በመጀመሪያ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለአዲሱ አመት 2018ዓ.ም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ፤ በአማራነታቸው በገፍ በማረሚያ ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞች እንዲፈቱ እማጸናለሁ። ያጥፉ አያጥፉ ፣ይበድሉ አይበድሉ፣  ምስክር ይቅረብባቸው አይቅረብባቸው የህግ ሂደቱን አላውቅም። ግን በጣም ያሳዝኑኛል፤ በተለይ መስከረም አበራ እና ገነት አስማማው እንደ እናቴ ልጆች እራራላቸዋለሁ። ሌሎቹንም እንደዛው መስከረም አበራን ብሔራዊ ትያትር ንግግር እንድታደርግ ተጋብዛ እኔም ተጋብዤ ነው የማውቃት። ገነት አስማማውን ደግሞ የኔታ ትዩብ ስትሰራ አውቃታለሁ። ሴቶች ናቸው፤ በማረሚያ ቤት ብዙ የማይመች ነገር እንደሚኖር እገምታለሁ። መስከረም አበራ የምትናፍቃት ህፃን ልጅ አለቻት። በሃገራችን ህግ በምህረት የሚፈቱበት አስራር ካለ ለቤታቸው በቅተው ለማየት እወዳለሁ። " አዲሱ አመት መልካም የይቅርታና የምህረት፣ በረከትና የስኬት አመት ይሁንልን ይሁንላችሁ።  ብሏል ድምፅ ስላሰማህ እናመሰግናለን🙏 መልካም አዲስ  ዓመት ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የድል ዜና! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 1/2018 ዓ.ም የልጅ እያሱ ኮር ለአንድ ወር ያህል እራሱን ሲያደረጅ እና ሲመክር ከቆዬ በሗላ ከደቡብ ወሎ የአንባሰል ተራሮች እስከ ተሁለደሪ ከወረባቦ እስከ ደሴ ዙሪያ ወራሪውን ኃይል መግቢያ መውጫ እያሳጣው ይገኛል:: ትላንት ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም ግሽን ላይ የመሸገውን የጠላት ጦር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር ሻለቃዎች ሲለበልቡት ወለው ሲያድሩ በተመሳሳይ ቀን የቤተ አማራ ሌላኛዋ ሻለቃ እና የምኒልክ እዝ ልዩ ሻለቃ ደሴ ዙሪያ ያሉ ሶስት ትነነሽ ከተሞችን ተቆጣጥረዋል:: በሌላ ዜና መስከረም 1/2018ዓ.ም በልጅ እያሱ ኮር ስር ያለችው የራስ አሊ ክፍለ ጦር  አራተኛ ሻለቃ በተሁለደሪ ወረዳ ከሀይቅ ከተማ አፍንጫ ስር ቆሎባቄላ የተባለውን ምሽግ ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በሗላ በመቆጣጠር ለአድሱ አመት የደስታ ብስራት እንካችሁ ብላለች። የራስ አሊ ልጆች የአባታቸው ልጆች መሆናቸውን በተግባር በተደጋጋሚ ያስመሰከሩ  ቢሆንም እንደዚህ ግን እረዥም የእግር ጉዞ በመጓዝ የሀይቅ ከተማን ስጋት ውስጥ ማስገባት ከተጋድሎም በላይ ተጋድሎ ነው። አራተኛ ሻለቃ  ባደረገችው ተጋድሎ ጠላትን ሙት እና ቁስለኛ ስታደርግ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የክላሽ ተተኳሽ እና አስር ክላሽ በመማረክ የጠላትን ቅስም ሰብራለች። ይህች ለጠላት የማትያዝ የማትጨበጥ የሆነች ሻለቃ አሁንም ከቆሎባቄላ ወደ ኃይቅ ከተማ  በመገስገስ ላይ ትገኛለች። ኮሩም  በዓሉን ወደጎን በመተው የአማራን ህዝብ ነፃ ለማውጣት በየ ዱር ገደሉ ለምትዋደቁ ፋኖዎች በሙሉ ክብር ይገባችሗል 2018 ዓ.ም የአማራ ህዝብ ነፃ የሚወጣበት አመት እንድሆን እየተመኘን ዘገባችንን እዚህ ላይ እንቋጫለን። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የህዝብ ግንኙነት መስከረም 1/2018 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ለመላው አማራ ፋኖ አመራሮች እና አባላት፣ ዋግነር የአማራው ፋኖ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች ፣ለመላው የአማራ ህዝብና ለኢትዮጵያውያን በመሉ እንኳን ለ2018 አዲስ አመት መግቢያ ዘመን መለወጫ በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን።   ከሞቀ ቤታችሁ በመውጣት በዱር በገደሉ ፣አቀበት ቁልቁለት ፣ተራራ ሸለቆ፣ በበረU በውርጭ ፣በረሀብ በጥማት በድካም ከምትወዱዋቸው ልጆቻችሁ ባለቤታችሁ እና ቤተሰቦቻቸችሁ ተለይታችሁ ስለ አማራ ህዝብ ብላችሁ ውድ ጊዜያችሁን እና ህይወታቸሁን መስዋት በማድረግ ከሞቀ ከቤታችሁ ወጥታችሁ ለመነናችሁ ለምትፋለሙ ፣ለምትዋደቁ ህይወታችሁን ለሰጣችሁን ውድ ነበልባል ጀግኖችና ለጀግኖች ቤተሰቦች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ አደረሰን ። አዲሱ ዓመት የልዩነት መንገዶች ተዘግተው የሰላምና የአንድነት መንገዶች ተከፍተዎ መላው አማራ ከህልውና ትግሉ ጐን ለመሰሰፍ ቃል ኪዳን የሚገባለት የነጻነት ጉዞውን የሚያውጅበት በባለፈዉ አመት በተለያዩ የፋኖ አደረጃጄት ያሉ የፋኖ ሰራዊት ፣ከጠላት ጋር አብረዉ የነበሩ የአድማ ብተና ፓሊስ እና ሚንሺ ንስሐ የሚገቡበት እና የጋራና ወጥ በሆነው የአማራ ፋኖ ተቋም ተሰባስበን ሁሉም አማራ ከህፃን እስከ አዛውንት ከድሀ እስከ ሀብታም ካልተማረው እስከ ተማረው ወንድ ሴት ሳይል ከጐናችሁ በመሆን ድጋፍ በመስጠት የሚከፈለውን ሁሉ ዋጋ ተከፍሎ ትግሉን ወደተሻለ ምዕራፍ የምንሻግርበትና የድል አመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን። አዲሱ አመት የአማራ ህዝብን ነፃነት የምናስከብርበት፣ የብልፅግናን ስርዓት ሙሉ በሙሉ የምንቀብርበት፣ ፋኖነት የሚዘመርበት፣ ሰው በሰውነቱ የምታከብር ኢትዬጲያን የምንመሰርትበት አመት ያድርግልን። የፋኖ ሰራዊት በዓሉን ሲያከብር ለጥቃት በማያጋልጥ መልኩ እንዲሆን እያሳሰብን፣ የፋኖ ቤተሰብን አቅመ ደካሞችን በመጠየቅና የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ በማድረግ በዓሉን እንድናከብር መልዕክት እናስተላልፋለን‼️ መልካም አዲስ አመት ዋግነር የአማራው ፋኖ #የብዙሃን_ድምፅ🎤 አዲስ አመት እንቁጣጣሽ ጳጉሜ 5/2017 የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር እና የምኒልክ እዝ ልዩ ዘመቻ በመጣመር ባደረጉት ተጋድሎ የብልፅግናን ጥምር ጦር  ድባቅ መትተው ድል ተጎናፀፉ:: ዛሬ ጳጉሜ 05/2017 ዓ.ም የቤተ አማራ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ እና የምኒልክ እዝ ልዩ ዘመቻ ጥምረት በመፍጠር በተደረገ ተጋድሎ በደሴ ዙሪያ ያሉ ከተሞችን ተቆጣጥረዋል። በዚህ የተሳካለት ዘመቻ ከደሴ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ሀያታ ሞሴ እና ዳባ የሚባሉ የደሴ ዙሪያ ከተሞችን ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በሗላ በፋኖ  ቁጥጥር ስር ገብተዋል። የእነኝህ ከተሞች በፋኖ መያዝ ወደ ደሴ ለሚደረገው ግስጋሴ ጉልህ አሰተዋፅኦ እንደሚኖራቸው የጦር ጠበብቶች አስተያየታቸውን ሰተዋል። በዚህ ውጊያ በርካታ የጥምር ጦሩ ወታደሮች ሙት እና ቁስለኛ ሲሆኑ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ተተኳሽ እና መሣሪያ በምርኮ ተገኝተዋል። በተጨማሪም ውጊያው የፋኖ አቅም መጎልበት የታየበት እንደሆን የአካባቢው ነዋሪዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት 05/13/2017 ዓ.ም

🔥#ጣናነሽ_2_ትመረቅ❓❓ በባሕር ዳር ከተማ ጣና ላይ በጣናነሽ እየተገማሸሩ‼️ ምድሩም፣ ባህሩም የኛ ነው በቅርቡ ባንኩም ፣ታንኩም፣ ወንበሩምና አየሩም የኛ ይሆናል💪 ምስል የአፋብኃ ምዕራብ አማራ
🔥#ጣናነሽ_2_ትመረቅ❓❓ በባሕር ዳር ከተማ ጣና ላይ በጣናነሽ እየተገማሸሩ‼️ ምድሩም፣ ባህሩም የኛ ነው በቅርቡ ባንኩም ፣ታንኩም፣ ወንበሩምና አየሩም የኛ ይሆናል💪 ምስል የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ፋኖዎች በጣና ላይ💪💪 🌼🌼#መልካም_አዲስ_አመት🌼🌼 05/13/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሰበር የድል ዜና አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር  እና የምኒልክ እዝ ልዩ ዘመቻ በመጣመር ባደረጉት ተጋድሎ የብልፅግናን ጥምር ጦር  ድባቅ መትተው ድል ተጎናፀፉ:: ዛሬ ጳጉሜ 05/2017ዓ.ም የቤተ አማራ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ እና የምኒልክ እዝ ልዩ ዘመቻ ጥምረት በመፍጠር በተደረገ ተጋድሎ በደሴ ዙሪያ ያሉ ከተሞችን ተቆጣጥረዋል። በዚህ የተሳካለት ዘመቻ ከደሴ በቅርብ ርቀት የሚገኙ  ሀያታ ሞሴ እና ዳባ የሚባሉ የደሴ ዙሪያ ከተሞችን ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በሗላ በፋኖ  ቁጥጥር ስር ገብተዋል። የእነኝህ ከተሞች በፋኖ መያዝ ወደ ደሴ ለሚደረገው ግስጋሴ ጉልህ አሰተዋፅኦ እንደሚኖራቸው የጦር ጠበብቶች አስተያየታቸውን ሰተዋል። በዚህ ውጊያ በርካታ የጥምር ጦሩ ወታደሮች ሙት እና ቁስለኛ ሲሆኑ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ተተኳሽ እና መሣሪያ በምርኮ ተገኝተዋል። በተጨማሪም ውጊያው የፋኖ አቅም መጎልበት የታየበት እንደሆንየአካባቢው ነዋሪዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት ጳጉሜ 5/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

እንኳን አደረሳችሁ 🙏 ለመላው የአማራ ፋኖ የነፃነት ታጋዮችና ለንፁሀኑ የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለመላው የሀገራችን ህዝቦች 🙏 መልካም አዲስ አመት መጪው ዘመን የድል የአንድነትና የነፃነት ዘመን ይ
እንኳን አደረሳችሁ 🙏 ለመላው የአማራ ፋኖ የነፃነት ታጋዮችና ለንፁሀኑ የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለመላው የሀገራችን ህዝቦች 🙏 መልካም አዲስ አመት መጪው ዘመን የድል የአንድነትና የነፃነት ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን 🙏🙏🙏🙏 በጉልህ እንደሚነሳው ሁሉ፤ በአማራ ትግል ውስጥ የተሳተፈ የትኛውም ታጋይም ለዘላለም በደማቅ ቀለም ስሙ የሚመዘገብበት ቀን ቅርብ ይሆናል። ስለሆነም መላው የአማራ ሕዝብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብና በውጭ የምትኖሩ አማራዊያን ትውልደ አማራ ኢትዮጵያዊያን  እንኳን ለአዱሱ አመት 2018 አመት በሰላም  አደረሰን፤ አደረሳችሁ እንላለሁ። መልካም በዓል እየተመኘሁላችሁ ውድ አማራዊያን እንደ እኔ በትግል ቦታና ግንባር አንድየ ነፍሳችሁን ሳትሳሱ ለተከበርው አማራ ህዘብ የምትሰጡ ውድ ታጋዮች ቀጣዩ አመት በአራቱም ማዕዘን ያላችሁ ፋኖዎች እንዲሁ የትግል ደጋፊዎች በሙሉ ልዩነታችን በበሳል አምዕሮ አጥብበን አንድነታችን ለእኛ ሃይላችን ለጠላት ውድቀት እንደሚሆን እየተመኘሁ ውድ አማራዊያን በእያላችሁበት የተመኛችሁትን የምታገኙበት ሃሳባችሁ የሚሰምርበት በአዲሱ አመት የምንመኛትን ኢትዮጵያ በእኛ እጅ የምትሆንባት እንድትሆን እመኛለሁ!!! ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አማራ፣ ኢትዮጵያ! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

በጉልህ እንደሚነሳው ሁሉ፤ በአማራ ትግል ውስጥ የተሳተፈ የትኛውም ታጋይም ለዘላለም በደማቅ ቀለም ስሙ የሚመዘገብበት ቀን ቅርብ ይሆናል። ስለሆነም መላው የአማራ ሕዝብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብና በውጭ የም
በጉልህ እንደሚነሳው ሁሉ፤ በአማራ ትግል ውስጥ የተሳተፈ የትኛውም ታጋይም ለዘላለም በደማቅ ቀለም ስሙ የሚመዘገብበት ቀን ቅርብ ይሆናል። ስለሆነም መላው የአማራ ሕዝብ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብና በውጭ የምትኖሩ አማራዊያን ትውልደ አማራ ኢትዮጵያዊያን  እንኳን ለአዱሱ አመት 2018 አመት በሰላም  አደረሰን፤ አደረሳችሁ እንላለሁ። መልካም በዓል እየተመኘሁላችሁ ውድ አማራዊያን እንደ እኔ በትግል ቦታና ግንባር አንድየ ነፍሳችሁን ሳትሳሱ ለተከበርው አማራ ህዘብ የምትሰጡ ውድ ታጋዮች ቀጣዩ አመት በአራቱም ማዕዘን ያላችሁ ፋኖዎች እንዲሁ የትግል ደጋፊዎች በሙሉ ልዩነታችን በበሳል አምዕሮ አጥብበን አንድነታችን ለእኛ ሃይላችን ለጠላት ውድቀት እንደሚሆን እየተመኘሁ ውድ አማራዊያን በእያላችሁበት የተመኛችሁትን የምታገኙበት ሃሳባችሁ የሚሰምርበት በአዲሱ አመት የምንመኛትን ኢትዮጵያ በእኛ እጅ የምትሆንባት እንድትሆን እመኛለሁ!!! ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አማራ፣ ኢትዮጵያ! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሰበር መከላከያ ዘረፋ ፈጸመ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤዶንጎሮ  ወረዳ ጫንጮ  ቀበሌ ሰሞኑን በነበረው ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የአገዛዙ ጥምር ጦር ወደ ቱሉ ጋና ወስዷቸው የነበሩትን የአማራውን ፍየሎችና ከብቶች በዝህ መልኩ እዬጫኑ ወደ ወረዳው ዋና ከተማ እያጋዟቸው ይገኛሉ። ተመልከቱ አንድ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚባል ተቋም ወለጋ ምድር ላይ በዝህ መልኩ በጠራራ ጽሀይ የወገኖቻችንን ሀብት ንብረት እዬዘረፈ ይገኛል። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🌼🌼ከአፋብኃ ምዕራብ ኣምሐራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ከቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት🌼🌼 የአምሐራ ህዝብ ትግል አያሌ ምዕራፎችን ያስቆጠረ ቢሆንም የታሪክ ጠላቶቻችን ስም አጠራራቸው እንዳይታወቅ በየሸለቆውና በየጢሻው በጣሏቸው ወገኖቻችን አጥንትና ደም ተጸንሶ በጭንቅ የተወለደ አብዮት ውስጥ ሆነን የአፈሙዝ ትግል ከጀመርን ሶስት የዘመን መለዎጫዎችን ያስቆጠርን ሲሆን ህዝባችን የጣለብንን አደራ ለመወጣት፣ ህልውናችንን ለማስጠበቅና ታሪክን ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ በዱር በገደል እየተንከራተታችሁ ሐሩርና ቁሩ ሳይበግራችሁ ለሕዝብ ነጻነትት ራሳችሁን የመስዋእት በግ አድርጋችሁ ያቀረባችሁ ውድ በየደረጃው ያላችሁ የክፍለ ጦር አመራሮችና አባላት፣ በክ/ጦራችን ውስጥ ያላችሁ የስድስቱም የብርጌድ አመራርና አባላት እንዲሁም ሲረበን እያበላችሁ፣ ሲጠማን እያጠጣችሁ፣ ሲበርደን እያለበሳችሁ የፋኖን ትግል እንደ አንድ ነፍሳችሁ የምትወዱና በጠላትም ይሁን በወገን ቀጠና ያላችሁ ወገኖቻችን እኳን ለ2018 ዓ.ም የአዲስ ዓመት የዘመን መለወጫ(ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ) በሰላም አሸጋገራችሁ።   በየካምፑ ያላችሁ ፋኖዎቻችን በመቃብሩ አፋፍ ላይ ቆሞ የሚደንሰው ስርዓት እኔ ከሞተሁ ሰርዶ አይብቀል ነውና ነገሩ በዓሉን ስናከብር ሁላችንም አይኖቻችንን እንደ ንስር በአራቱም አቅጣጫ ወጥረን መሆን አለበት። ማንኛውም ማህበረሰብ በዓሉን ሲያከብር በትግሉ የተሰዉ የጓዶቻችንን ቤተሰቦች እያሰብንና አስታዋሽ ያጡትን እየረዳን መሆን አለበት።  ከድል አጥቢያ ነውና ያለነው ማንኛውም ነጻነትን የሚሻ ሁሉ ከትግላችን ጎን ቆሞ ለትግሉ አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግና ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደማችንን ለግብር አባቱ ለዲያብሎስ መሰዋእት የሚያቀርበውንና የፖለቲካ ዝሙተኛውን ስርዓት ከነሙሉ ግሳንግሱ ጠራርገን ለማስወገድ ከጎናችን እንድትቆሙ ስንል ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን። ©  አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር       ነጻነታችን በተባበረ ክንዳችን!             ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም            🌼መልካም አዲስ አመት!🌼 05/13/2017 ዓ.ም

🔥የአርበኛ ሳሙኤል ባለድል የአዲስ ዓመት መልዕክት‼️ ለመላዉ የፋኖ ሠራዊት እና ለመላዉ የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንኩዋ ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረ
+1
🔥የአርበኛ ሳሙኤል ባለድል የአዲስ ዓመት መልዕክት‼️ ለመላዉ የፋኖ ሠራዊት እና ለመላዉ የአማራ  ህዝብ እንዲሁም ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ  እንኩዋ ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረን አሸጋገራችሁ  ። 2018 ዓ.ም የዉጤት የድል የመተባበርና የስኬት ዓመት  ያድርግልን ። በወንድሞቻችን ደምና ዋጋ እዚህ ደርሰናልና ቀጣዩን አመት የከፈሉትን ዋጋ የሚዘክር አንድነትንና የድል ጉዞ በአደራነት እንደተሸከምን እያሰብን ለህዝባችን የሚበጀዉን ሁሉ ለማድረግ እራሳችን እናዘጋጅ ። ለከፋፋይ ለታርጋ ለጣፊና  ልዩነት ለሚናፈቁ ሽብልቆች በራችንም ጆሯችንም ዝግ አድርገን በራሳችን በሜዳዉ ሀሣብ ልክ  እንራመድ  ።እንደ ህዝብ የመትረፍ ተስፋችን ከእግዚአብሔር በታች በእዉነት እንዲሁም ተግባር ባለዉ ዉጤት አምጭ ዉሳኔና ብርቱ አማራዊ የተባበረ ክንድ ላይ የተመረኮዘ ነዉ።እናም ነጋዴ፣ ገበሬ ፣የመንግስት ባለሙያ፣ ባለሀብት፣ ባለጉልበት ፣ባለመረጃ ሁሉም አማራ የበኩሉን ይረባረብ።ሁላችንም በሆድና በገንዘብ የማይገረድ አማራ ሆን እንቁም። አምላክ  በድል ያገናኘን። ©አርበኛ ሳሙኤል ባለድል የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ 05/13/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 ➡️እንኳን ለ 🎄2018🎄አመተ ምህረት አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 ❄️አመቱ የሰላም፣የፍቅር፣የመቻቻል፣የመደጋገፍ፣የስኬት፣የብልጽግና፣የእድገት፣ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት፣ሀገራችንም እኛም ሰላም የምንሆንበት እንዲሆን እንመኛለን። 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻  አዲስ    🌻🌻 🌻🌻  ዓመት   🌻🌻️ 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊          🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺   እንኳን   🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻                      መልካም  አዲስ አመት 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 🎄🎄🎄🎄🎄🎄❄️❄️❄️❄️🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

የሻለቃ ዝናቡ የአዲስ ዓመት መልእክት ለአይበገሬው የአማራ ሕዝብ፤ ሀሩርና ቁሩ፣ ጋራና ሸንተረሩ፣ ገደሉና ዱሩ ሳይበግርህ ለህዝብና ለሀገርህ እየተፋለምህ ያለኸው በየትኛውም ቀጠና ለምትገኙ ጀግናው የፋኖ ሰራዊት እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ፤ የተከበርከው የአማራ ህዝብና የትግላችን ደጋፊዎች፤ የተከበራችሁ የፋኖ ሰራዊታችንና አመራሩ በሙሉ ይሄንን አዲስ ዓመት የምናከብረው ሳይሆን የምንቀበለው ከተለመደው የአዲስ ዓመት ዝግጅት በተለየ ሁኔታ አይደለም። ህዝባችንና ተፈጥሮ ያደለን ለሙ መሬታችን ተፈጥሮ የፈጠረውን የክረምቱ ጎርፍና የተናደውን መሬት በሚያስንቅ ሁኔታ በጠላት ከባድ መሳሪያ ድብደባ ሲናፁ በመክረማቸው፤ በውሃ ሙላት ከተጠራረገው አሸዋና ደንጋይ ይልቅ ቀዬና አድባሩ ሁሉ በጠላት የጭካኔ በትር የደም ቦይ ሲፈስበት በመክረሙ፤ የለመለሙ እፅዋትና በአደይ አበባ የፈኩ ተራራዎች ሁሉ ከምንጊዜውም የተለየ ድምቀት የላቸውም። ለማደግ ያልታደሉ ጨቅላ ህፃናት፤ ሩጠው ያልጠገቡና በደንብ ያልሳቁ ታዳጊ ወጣቶች፣ ጦርነት ደስታቸውን የነጠቃቸው እናትና አባቶች በአገዛዙ አረሜናዊ ተግባር በተፈፀመ ከክላሽንኮቭ እስከ ድሮን በተደረገ ድብደባ ነጋቸውን ተነጥቀዋል። የተደረገብንን ሁሉ ለአፍታ አንረሳም። አንዘነጋምም! ፤ የተከበርኸው ህዝባችን የኛ ደስታ የእናንተ ደስታ ነው። በተለመደው የበዓል አከባበር በፍፁም ደስታ ባታከብሩ እንኳን በሰላም እንድታሳልፉት የናንተን ሰላም መዋል በእጅጉ እንሻለን። እኛ ልጆቻችሁ በዲም ላይት ሳይሆን በጥይት ብልጭታ፣ በሞንታርቦ ባንዘፍን እንኳን በከባድ መሳሪያ ድምፅ ታጅበን፣ በስጋ እና በጠጅ ባይሆንም በምትሰጡን ድንች እና ድርቆሽ ተማምነን፤ ነጭ ባንለብስም “ጥቁር ከለበሰች፣ ማቅ ካሰረች እናት” እና “ገመድ በወገቡ አዙሮ፣ በምርኩዝ ከቤት ደጅ ላይ ለመውጣት ከተቸገረ አባት” ጋር ሁነን ፤ ጦርነቱ “ባህሉንና ገፁን፣ አለባበስና አመጋገቡን” ከለወጠው ወገናችን፤ ድሮንና መድፍ ካፈራረሰው መጠለያ ቤታችን፤ ተዘጋጅተንበት ባይሆንም፣ ተዘጋጅቶ ለሚመጣው አዲስ ዓመት ለማክበር ተገደናል። ፤ መላው ሰራዊታችን “ህዝባችን የሁሉም ነገር መሰረታችን” መሆኑን መናገር ብቻ ሳይሆን በፅኑ እናምንበታለን።ስለሆነም ሰራዊታችን በዓሉን በምናሳልፍበት በየትኛውም ቀጠና ልጇን በጦርነቱ ካጣች ደካማ እናት፣ ቤታቸው ከፈረሰባቸው አዛውንቶች፣ ወላጆቻቸውን ካጡ ህፃናት፣ ተፈናቅለው መጠለያ አጥተው ሜዳ ከሚያድሩ ወገኖቻችን፣ ቆስለው በህክምና ከሚገኙ የሰራዊታችን አባላትና እንዲሁም አካላቸውን አጥተው ክራንች ከጨበጡ አርበኞቻችን ጋር ያላችሁን በማካፈል፤ ምንም ባይኖረንም እንኳን ከጎናቸው መሆናችንንና ችግሮቻቸውን የምንጋራ ልጆቻቸው መሆናችንን በማሳየት፤ በእነሱ ደስታ ተደስታችሁ መዋልን ምርጫ እንድታደርጉ አደራ ማለት እወዳለሁ። ባዕሉን ለምታከብሩ ኢትዮጵያዊያን መልካም አድስ አመት እመኛለሁ!!  ©የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል እና የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ ዝናቡ ልንገረው ደለለ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

እንኳን አደረሠን አደረሣቹህ 2018 ዓ ም አዲሥ አመት ጓዶቸና የሚዲያ ተከታዮቸ እንዲሁ በውጭና በውሥጥ ለምትኖሩ ኢትዮጲያዊና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን ከሠለሞን ላቃቸው ከጎንደር ቋራ መረጃዎቻችን በሁሉ
እንኳን አደረሠን አደረሣቹህ 2018 ዓ ም አዲሥ አመት ጓዶቸና የሚዲያ ተከታዮቸ እንዲሁ በውጭና በውሥጥ ለምትኖሩ ኢትዮጲያዊና ትውልደ ኢትዮጲያዊያን ከሠለሞን ላቃቸው ከጎንደር ቋራ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፏል። መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk