ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish4 443
Obunachilar
+824 soatlar
+657 kun
+91030 kun
Postlar arxiv
'የመከላከያው ፋኖ!'
ጭምብላቸዉ ተገልጧል!
አሁን ነገሮች ግልፅ እየሆኑ ነው። የትግላችን ጠላፊዎች የአማራ ህዝብን ጨፍጫፊ የሆነው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊትን ልብስ ለብሰው በኩራት ጫካ ላይ ሆነው መግለጫ መስጠት ጀምረዋል። የሚገርመው ነገር የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በአገዛዙ ላይ ያደረሰዉ ከባድ ኪሳራ እና ፋኖ ያገኘው ድል አበሳጭቷቸዉና ንዴታቸውን መደበቅ ተስኗቸው 'የመከላከያ ሰራዊትን መለያ' ለብሰው በግልጽ መቃወማቸው ነው።
ሁሉም 'በጥልቀት ማገናዘብ' ያለበት ነገር፦
1. የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን የመለያ ልብስ ለብሶ ፋኖነት አለ ወይ? የመከላከያን ልብስ ለብሶ ፋኖን እየከሰሱ መግለጫ መስጠት ምንን ያሳያል?
2. አገዛዙ/ብልፅግና እና ሰርጎ ገቡ ፋኖ/የአፋህድ አመራር ስለ አፋብኃ እንቅስቃሴና ዘመቻ የሚሰጡት ፍፁም ተመሳሳይነት ያለዉ መግለጫና ክስ 'አብሮነታቸዉን፣ አንድነታቸውን፣ መተጋገዛቸዉን' ማረጋገጫ አይደለም ወይ?
3. የፋኖ ኮረኔሎች የሰሩትን ኦፕሬሽን፣ ጀግናዉ 'የአማራ ልጅ ፋኖ' ተዋግቶ የሰራዉን ጀብዱ፣ ጠንካራዉ ህዝባችን ያመጣዉን ድል 'በሌሎች እገዛ' እንደተሰራ በማድረግ ለፕሮፓጋንዳ ሰለባ ማድረግ 'ከአገዛዙ ጎን መሰለፍ' አይደለም ወይ? የአማራ ፋኖን የማድረግ አቅም ማራከስ ፀረ-አማራነት አይደለም ወይ?
4. 'አንድነትን በምላስ' በመስበክ ብቻ የአንድነት ፈላጊ በመምሰል የአማራ ህዝብ እያደናገሩ መቀጠል ይችላል ወይ? የአገዛዙ አጋር የሆነው ፋኖ እና ብሔርተኛዉ እዉነተኛዉ ፋኖ እንዴት ብለዉስ አንድ ይሁኑ?
5. በሰርጎ ገቦች የተጠለፈው አፋህድ የቤተመንግስቱ ጠላታችን ጋር የሚያደርገው ግልፅ ድርድር ለምን ተራዘመ? በአገዛዙ የተቀመጠለትን ቅድመ ሁኔታ በገሃድ እየፈፀመ አይደለም ወይ?
6. ጫካ እና ቤተመንግሥት ሆነው ተግባብተው የሚታገሉን ሁለቱ ጠላቶች 'ተዋህደው በአንድ ግንባር ቢመጡ' አይሻላቸዉም ወይ?
እነዚህን ጥያቄዎች ብቻ ከነ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር በማሰላሰል የብልፅግና ሰርጎ ገቡን ፋኖ ማወቅና መታገል ያስፈልጋል።
ብልፅግና በጠለፈዉ አፋህድ ዉስጥ ያላችሁ እዉነተኛ የአማራ አርበኞች፣ የታችኛው አመራሮች፣ ለአማራ መስዋዕት ለመሆን የምትታገለውና የምትሰዋዉ እግረኛ ፋኖ በጊዜ ንቃ፣ የአማራ መዳኛ የሆነዉን የአማራ ብሔርተኝነት ተከትለህ ዉጣና የድል ዋንጫውን በጋራ ለማንሳት ታገል።
እዉነተኛዉ የትግል መስመር የአማራ ብሔርተኛዉ ፋኖ መሆኑ ፍንትዉ ብሎ ተገልጧል። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)!!!
እዉነት ለመናገር፦ ትናንት ነገሮች ሁሉ ባልተገለጡበት ጊዜ ትግላችን በሰርጎ ገቦች እንዳይጠለፍ በብርቱ የተከላከላችሁ ክብር ይገባችኋል። የአማራ ህዝብ የከፈለው ዋጋ ተጠልፎ እንዳይረክስ በማድረጋችሁ ታሪክ በወርቅ ቀለም ይፅፋችኋል።
አማራነት ይለምልም፣
ሰርጎ ገብነት ይክሰም::
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አስቸኳይ #የጥንቃቄመልዕክት
በሸዋ መራሃቤቴ አውራጃ ደራ ወረዳ ሳላይሽ ከተማ ከ30 በላይ አማራዎች #የደመራ በዓልን በማክበራቸው ብቻ ድብደባ ተፈፀመባቸው
አስቸኳይ #የጥንቃቄመልዕክት
ደራ ሳላይሽ ከተማ ከ30 በላይ አማራዎች #የደመራ ባዕል በማክበራቸውና አማራ በመሆናቸው ብቻ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተደበደቡ ታሰሩ። አማራነትና ሀይማኖትን ማክበር ወንጀል የሆነባት ሀገር #ከነገ ጀምሮ ሰለልኩላና ቱቲ አከባቢ የሚገኙ #ደመራ ያከበሩ ምዕመናን እና ሚኒሻዎች ህዝቡንም በአሰቃቂ ሁኔታ ለማሰር ተዘጋጅተዋል። ማህበረሰቡ ራሱን ከጠላት እንዲያድን እና የጦር መሳሪያውን ያድን ዘንድ ወደገጠራማ አከባቢዎች እንዲወጣ ጥሪያችንን ማስተላለፍ እንወዳለን።
ከዚህ ጋር ተየይዞ ራስን ለማዳን ሲባል ከጠላት ጋር የተሳተፈ ሚኒሻ ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደምንወስድ ከወዲሁ ማሳሰብ እንወዳለን።
#ሳላይሽ ከተማ ትራንሰፈሩ የተመታ ሲሆን የመታውም የከተማ አስተዳደር ወይዘሮ #አሸብር ታለማ ፋኖ መታው በሚል አማራውን ለማሸማቀቅ ከወ/ሮ ሰለሞን መኮነን የተቀመረ ቀመር ነው። ቀመሩ አማራውን ለማጥፋት ይረዳቸው ዘንድ የተጠቀሙት የቂላቂል ቀመር ነው። በነገራችን ላይ ወ/ሮ አሸብር ታለማ የራሱ መሳሪያ ባርቆበት ደንግጦ ሪፈር የተፃፈለትና ከሞት አፋፍ የተመለሰ የፈሪዎች አለቃ መሆኑን የሳላይሽ አከባቢ ነዋሪዎች የቅርብ ትውስታ ነው። ህዝባችን መረጃ በመስጠት ራሱን ከፈፅሞ ጥፋትና ውድመት ራሱን ያድን ዘንድ ከወዲሁ መልክታችንን ማስተላለፍ እንወዳለን።
ክብር ለተሰዉት ወገኖቻችን
ድል ለአማራ ፋኖ
አርበኛ ጌታቸው አበበ (አፋብኀ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ የበፍቃዱ በላይ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ዋና ሀላፊ)
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና ‼️
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የአስር አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ጠላትን አደባይቶታል‼️
አስራ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ዛሬ ጠዋት 3:40-6:00 ስዓት በወሰደው እልህ አስጨራሽ ዉጊያ በወገን በኩል አመርቂ ድል አስመዝግቧል ።
ትንታጓ የ፲ አለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ የብልፅግናን ወንበር አስጠባቂ ልቅምቃሚ 73ኛ እና 76ክ/ጦር ሰራዊት ከአምሳልታ መሽጎ ጥቃት እንደሚደርስበት መረጃ የሰማው ወደ ፋግታ መፈርጠጥ ላይ እያለ በተለምዶ አስዋ መገንጠያ ተብሎ ከሚጠራ ሰፈር ሚስጥራዊ ደፈጣ ተይዞበት የህወትና የንብረት ኪሳራ አድርሶበታል
በዚህም መሠረት
_11 ወንበር አስጠባቂ የጁላ ወታደር ወደ ላይኛው ሲሸኝ
_ብዛት ያለዉ የጁላ ሰራዊት ቁስለኛ በመሆን ወደ አዲስ ቅዳም ጤና ጣቢያ ተወስዷል
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የ ያዝነዉ ትግል ሁለንተናዊ ምልዑነትን የሚፈልግ ነዉ‼
ፋኖነት ሁለንተናዊ ብቁነትን አካቶ የመገኘት የትግላችን ተፈጥሯዊ ግዴታ ነዉ ።
ጦረኛነትን ከፖለቲከኛነት አዋህዶ መገኘት ግዴታ የሆነበት ፣ የሚዲያን ጋጋታና የሳይበርን ተፅዕኖ በልኩ መረዳትን የሚጠይቅ ፣
ባሸነፍናቸዉ ቁጥር በሌላ መንገድ እድላቸዉን የሚሞክሩ ጠላቶቻችን ዕለት ዕለት የሚፈለፍሉትን አጀንዳ ፖለቲካዊ ስሪቱን መረዳት፣ በማወቅም ባለማወቅም ፣በጠላትም በወገንም የሚራገቡ የሚዲያ እርግማኖችና ዉዳሴዎች ፣ ማይክና ካሜራ እስከተገኘ ድረስ ሁሉም ሰዉ ጋዜጠኛና ተንታኝ በሆነበት በዚህ ዘመን ፡ አጀንዳዎችን ከወቅታዊ የፖለቲካ አሰላለፎች ጋር አዋህዶ ለመመርመርና ለመረዳት መሞከር ፋኗዊ ግዴታችን ነዉ።
ፋኖነት ወደ ሁለንተናዊ እራስ በቅነት የሚወስደን ብቸኛዉ የነፃነት በራችን ነዉ።
Abebayehu B Kostr የቀኝጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ ክፍለጦር አደረጃጀት ሀላፊ።
አፋብኃ ሰሜን አማራ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር
የነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር በወረታ ከተማ በሰራው የታቀደ ኦፕሬሽን መስከረም 19/2018 ዓ.ም ምሽት 1:30 ከተማ ፖሊሥ ጣቢያ ባደረገው የቦምብ ጥቃት 02 መደበኛ ፖሊሶች ወድያውኑ ሲሞቱ ሕዝብን ሢያንገላቱ ከነበሩት መካከል የመጀመሪያው ቢሰጥ የተባለው ግለሰብ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በህክምና ለማትረፍ ርብርብ እየተደረገ እንደሚገኝ ተረጋግጧል።
በመሥከረም 21/2018 ምሽት 1:20 ከአገዛዙ ዕድሜ አራዛሚ አድማ ብተና ካምፕ ውሥ በተደረገ የቦምብ ጥቃቶች 09 የአድማ ብተና አካላት ሙትና ቁሥለኛ ሢሆኑ አንዷ ፓትሮል ከጥቅም ውጭ ሁኗል።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
መስከረም 22/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
መረጃ
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የብልፅግናን 2 ክፍለጦሮች በመደምሰሳቸው ምክንያት በውሸት ፕሮፖጋንዳ ኤርትራና ህወሓት በሎጂስቲክና በሰው ሃይል ተሳትፏል ማለቱ ይታወሳል ።
ይህን ነጭ ውሸት ስለተነቃበት በብልፅግና የተሰገሰጉ 50 ተጋሩ ተጠቅሞ ዶክመንሪ ለመስራት ፋና TV ዛሬ ደሴ መግባቱ ተሰምቷል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ህዝባዊ ውይይቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል
የኮሌኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ በቀጠናው ባሉ ቀበሌወች ላይ በፋኖ እና በማህበረሰባችን መካከል ያለውን ግንኙነት እና ትግሉ የደረሰበትን ደረጃ በማስረዳት በቀጣይ ስራወች ላይ ድርጅታዊ አቋሞችን በማሳዋቅ በጋራ ትግሉን በሎጅስቲክና በተለያዩ ድጋፎች ከፋኖ ጎን እንደሚቀሙ የመግባባት ስራ ተሰርቷል።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብሐ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
መስከረም 22 /2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አብይ አህመድን የተከተሉ ሁሉ ሲበለፅጉ ያየንበት አንዳችም ሃይል አላየሁም።
አሁን ላይ አብይ አህመድ በመኖርና ባለ መኖር ላይ ያለ የዘመኑ ሳጥናዬል ብለው ማጋነን አይሆንብኝ።
እንዲያው ለነገሩ እኔ ከኦሮሞ ማር አልጥብቅም እንጅ ከእሱ ጋር የተሰለፉ የአማራ ባለስልጣናት ለዚህ ሁሉ በእየቀኑ ለሚሞተው ህዝብ ለማሰብ ምን ተሳናቸው ይሆን።
እናም ምን ልላችሁ መሰለችሁ አንድ ሞኝ ናዳ መጣልህ ቤሉት ተወው ተከናንቤዋለሁ አለ ይባላል ሲል አንድ ወቅት አርበኛ ዘመነ ካሴ ሲናገር ስምቻለሁ።
የተከናነበውን የአማራ ጠላት የምናባርረው ብቻችን ሁነን ሳይሆን አንድ ላይ በአራቱም ማዕዘን በመሰለፍ ነው።
ወደ አንድ ጠላት መንደር ገብቸ የአይን ቅጥረኛ መከላከያ አገኘሁና እንዲት ናችሁ ሰላም ብዬ ሰላምታ ተለዋወጥን መለዋወጥ አንበለው መከላከያ በአሁኑ ስዓት የእኛን አንድነትም እየጠበቀ ያለ ይመስላል።
እናም አንድነት ኃይላችን ነው።
ዴቭ
“የጌታቸው ረዳ ቡድን” በአፋር ክልል ድንበር ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው።
***
በአፋር ሰሜናዊ ዞን ኮናባ ወረዳ በኩል ገብቶ የህወሓትን ትንኮሳ እንዲገታ ተልዕኮ የወሰደው ለጌታቸው ረዳ ቡድን ተጠሪ ነው የተባለ ታጣቂ ቡድን አፋር ሲደርስ ከህዝቡ ተቃዎሞ ደርሶታል ተባለ።
የአፋር ህዝብ ቡድኑን በመቃወሙ ታጣቂዎቹ ተሳፍረው የመጡትን መኪኖች በማመቃጠል ወደ መጡበት ትግራይ ክልል እንዲበተኑ አድርጓቸዋል ተብሏል።
በተቃውሞው ወቅት የቡድኑ አባላት ላይ የደረሰ አካላዊ ጉዳት በተመለከተ የተሰማ መረጃ ባይኖርም የቡድኑ ዓላማ መክሸፉ እየተነገረ ይገኛል።
የአፋር ህዝብ በፌዴራል መንግስት እንደሚደገፍ የተነገረውን ጌታቸው ረዳ ተጠሪ ነው የተባለ ታጣቂ ቡድኑን ለመቃወም ዋና መንስኤው የባለፈው ጦርነት በአፋር ህዝብ ላይ ያደረሰው የሰው ሕይወት እና የንብረት ውድመት ኪሣራ ከፍተኛ በመሆኑና በፌዴራል መንግሥት ለአፋር ህዝብ በቂ ካሣ ባለመሰጠቱ እንደሆነ ይነገራል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ የአፋር ህዝብ በአወል አርባ አመራር፣ ብልሹ አሠራርና በሙስና እንዲሁም በልማት እጦት ከፍተኛ ቅሬታውን እያሰማ የሚገኝ ሲሆን በክልሉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ጭምር ኮብልለው ለትጥቅ ትግል ወደ ኤርትራ በረሃ መግባታቸው ይታወሳል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ፋኖ በሀወሐት ታግዞ ወሎ ላይ እየተዋጋ ነው የሚል አዲስ ተረት በስፋት ሲሰራጭ አያለሁ። ፋኖ የመዋጋት አቅም የለውም ለማለት ከሆነ፣ ይህን ሁሉ ወታደር እንደ በሬ ሲነዳው የምናየው የአማራ አርሷደር ልጅ እንጅ የሕወሐት ታጣቂ አይደለም።
ከዚህም በላይ የብልፅግና ወታደር ከአቦ ሸማኔ በፈጠነ ፍጥነት ወደ ኋላ ሲሸሽ፣ ሕወሐትን ከደብረሲና እንዲመለስ ያደረገው ፋኖ መሆኑን ውስጡን የሚያውቁት ያውቁታል። ፋኖ እና የአማራ ህዝብ በአንድነት ባይሰለፉ ኖሮ፣ አብይ ዛሬ ላይ ፣ “በአንድ ቀን ተረግዞ፣ በአንድ ቀን ተወልዶ፣ በአንድ ቀን የተቀበረ” መሪ እየተባለ መሳለቂያ ይሆን ነበር።
በፋኖ ጀግንነት ላይ ጥያቄ የሚያነሱ ሰዎች፣ የጀግንነት ምንነት የማይገባቸው ናቸው። ምናልባት በውትድርና ውስጥ ያለፉም ከሆነ፣ የአካል ወይም የስነልቦና ምርኮኞች የነበሩ ናቸው።
ፋኖ ግን የገጠመው የአለማቀፍ የጦር እና የሰብዓዊ ህጎች የሚባሉ ነገሮች መኖራቸውን እንኳን በማያውቁ፣ እንደ ጥንቱ ዘመን በሰው ኀይል ማዕበል መዋጋት በሚመርጡ አዋጊዎች የሚነዳ ሠራዊት ነው። ይህን ሠራዊት ማርኮ ማስተማር የሚወስደው ጊዜ ራሱ ቀላል አይደለም። ይህ የተማረከ ሠራዊት ሳይማር ዝም ብሎ ቢለቀቅና ተመልሶ ቢቀላቀል፣ ነገ ተመልሶ እንደ ዛሬ አለቆቹ መሆኑ አይቀርም።
ለማንኛውም “አብረኸኝ ፋኖን ከወጋህ፣ የምትፈልገውን አደርግልሃለሁ “ እያለ ሕወሐት ደጅ ሲጠና የሚውለው አብይ አህመድ እንጅ፣ ምሬ ወዳጆ አይደለም።
ትግላችን በመርህ ላይ የተመሰረተን አንድነት ይፈልጋል።የአማራ ትግል ከሁሉም የአማራ ጠላቶች ተነጥሎ አንድ መሆን እንዳለበት የሁላችንም ትግል ሊሆን ይገባል።በየሰፈርህ እና በየጎጥህ ተቧድነህ ስትደነፋ ብትኖር ጥቅም የለውም።እያንዳንዷን የትግሉን መራራ ፅዋ ተለያይተን ስንጎነጭ እንኖራለን እንጅ አንድ እስካልሆን ድረስ የበለጠ ትግላችንን ከማራዘም የዘለለ የምናመጣው ለውጥ እንኳን አባይን ሰፈርህ ያለን ከቤት ፍሳሽ የሚወርድን ጠብታ ወንዝ አይሻግርም።
Ashagrie Baye Simegn
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ፋኖ አሁን ባለው አቋም ማንም ሊያሸንፈው አይችልም ፋኖ የአሸናፊነት መንፈስን ተላብሶ ወደ ፊት ይገሰግሳል!!!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና!
ቅራቅር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባቷ ተሰምቷል!
በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና አርበኛ በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳጃዝማች ኮር ስር የሚገኘው የዋዋ ጎቤ ክፍለጦር ዛሬ መስከረም 22/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ባደረገው ተጋድሎ የጠገዴ ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ቅራቅር ከተማን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱ ታውቋል።
ውጊያው አድማሱን አስፍቶ ቀጥሏል የተባለ ሲሆን፡ የአገዛዙ ወታደሮችም ከወደ ፋኖ የተሰነዘረባቸውን ብርቱ ጥቃት መቋቋም ከብዷቸው ሕይወታቸውን ለማትረፍ ሽሽት ላይ መሆናቸው ተነገሯል።
+1
መተከል-ዳንጉር‼️
ላንጨርስ የጀመረነው የአማራ ህዝብ ትግል የለም የምንለው ድርጅታችን የሚሰጠንን አብዮታዊ ግዳጅና ተልኮ በፈፀምነው፥በቀጣይ በምንፈፅመው ልክ ነው።
አዲሱ ትውልድ የአማራን ህዝብ የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በቆራጥነት፣በቅንነት እና በታማኝነት ከድል ማማ ላይ ለመድረስ እየሰራ ነው።
እያንዳንዱ አብዮታዊ እንቅስቃሴችን በታሪክ አምድ ውስጥ በመልካም ገፅ የሚገለጥ እንጂ በመጥፎ የሚነሳ እንዳይሆን በጥንቃቄ እንጓዛለን ።
በታሪክ አምድ ውስጥ በበጎ የሚነሳ የትውልዱ አካል ለመሆን እንስራ።ለዚያ ያብቃን!
እስከ ምፅአት አማራ!
ክፋት ለማንም፣በጎነት ለሁሉም!
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
©Hailemichael Bayeh
ሰበር
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ አራተኛ ደጃዝማች ኮር ዋዋ ጎቤ ክፍለጦር የጠገዴ ወረዳ ከተማ ቅራቅርን ተቆጣጥሯል።
ከጧቱ 12:00 ጀምሮ በተደረገዉ ትንቅንቅ ፋኖ የጠላትን ጥምር ጦር ሀይል በመደምሰስ ቅራቅር ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮል።በዚህ አዉደዉጊያ በርካታ የአገዛዙ ጥምር ጦር ሀይል የተደመሰሰ ሲሆን ቀሪደዉ ደግሞ ምርኮኛ ተደርጓል።
በቅራቅር የተፈነዉን ሀይል ለማዳን ከማክሰኞ ገቢያ የመጠዉ ጠላት በጀግኖቹ የእዋዋ ጎቤ ልጆች ተከቦ ነፍስ ዉጭ ነፍስ ግቢ ኤያለ ይገኛል ሲል የአራተኛ ኮር ዋዋ ጎቤ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ሀላፊ አርበኛ ስማቸዉ ጥላሁን መረጃዉን አጋርቶናል።
ዝርዝር መረጃዉን እንመለስበታለን።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጥብቅ ወታደራዊ መረጃ!
በእግረኛ ሰራዊቱ ተስፋ የቆረጠው የዐብይ አህመድ አገዛዝ ሰው ከልባ አውሮፕላንን በመጠቀም በተመሣሣይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ተሰምቷል።
ጥቃቱ ይፈፀማል የተባለው ጨለማን ተገን በማድረግ ሲሆን፡ ጥቃት ይፈፀምባቸዋል የተባሉ አከባቢዎች ተለይተዋል ሲሉ የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል።
ጥቃቱ የሚፈፀመው የፋኖ ጦር ቤዝ ተብለው በተለዩ ቀጠናዎችና የፋኖ አመራሮች በስፋት ይገኙባቸዋል በተባሉ ቦታዎች ላይ ነው።
የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጭ እንደገለፁት፡ ጥቃቱ የሚፈፀመው በተመሳሳይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ነው ያሉ ሲሆን፡ ለዚህም ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተዘጋጅተዋል ብለዋል።
ጥቃቱ የሚፈፀመው ጨለማን ተገን በማድረግ(አጥቢያ ለሊት ላይ) ነው የሚሉት ምንጫችን፡ ኦፕሬሽኑ የሚመራው አዲስ አበባ መገናኛ አከባቢ በሚገኝ የወታደራዊ ደህንነት ቢሮ ነው ሲሉ ለጣቢያችን ተናግረዋል።
ጥቃቱ ዛሬ መስከረም 21/2018 ዓ/ም አጥቢያ ለሊቱን ወይም በቀጣዮቹ ቀናት ሊፈፀም ይችላል ተብሏል።
ስለሆነም፡ ሕዝቡ በቂ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክት ያስተላለፉት ምንጫችን፡ በተለይ የፋኖ አመራሮችና አባላት ለጥቃት ከሚያጋልጡ እንቅስቃሴዎች እንዲቆጠቡ አሳበዋል።
+1
ሰበር ዜና!
የአፋር ክልል የልዩ ኃይል ከፍተኛ አመራር የሆነው ኮማንደር አሊ አይዳህሰ እና ሌሎች አሁን ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የአፋር ክልል የፀጥታ አመራሮች በርካታ ሰራዊታቸውን በመያዝ በሀጂ ኢብራሂምን የሚመራውን የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ተቀላቀሉ ።
