uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
4 443
Obunachilar
+824 soatlar
+657 kun
+91030 kun
Postlar arxiv
በጉጉት የምንጠብቀው አዲስ የጥበብ ስራ! የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የአምባሰል ኦርኬስትራ ባንድ መሪ አርበኛ አርቲስት Kiros Derbie “እጅ ስጥ” የሚል ዘፈን በቅርቡ በመሰንቆ
በጉጉት የምንጠብቀው አዲስ የጥበብ ስራ! የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የአምባሰል ኦርኬስትራ ባንድ መሪ አርበኛ አርቲስት Kiros Derbie “እጅ ስጥ” የሚል ዘፈን በቅርቡ በመሰንቆ ቲዩብ ይጠብቁን ብሏል። አሳረኘአ ኪሮስ ደርቤ በአንድ እጁ ክላሽ በአንዱ እጁ ማይክ ወድሮ ይዋጋል፣ ያዋጋል፣ የደከመውን ሰራዊት ያነቃቃል፣ የሕዝብ ልጅ ስትሆን እውነተኛ ወጉ ይሄው ነው! ሁላችንም ስራውን በማስተዋወቅ ልናግዘው አማራዊ ግደታችን ነው:: የትግል ጓዴ ወንድሜ የሳሜ ወንድም በርታ ሼር ሼር!

ከፍተኛ ሕዝባዊ አመፅ በአፋር! የአፋር ሕዝብ፡ ስንቅም ትጥቅም ከቤተመንግስት እየተሰፈረለት በአፋር ምድር ወታደራዊ ስልጠና እየወሰደ በሚገኘው በነ ጌታቸው ረዳ ታጣቂ ኃይል ላይ፡ በነቂስ ወጥቶ እርም
+7
ከፍተኛ ሕዝባዊ አመፅ በአፋር! የአፋር ሕዝብ፡ ስንቅም ትጥቅም ከቤተመንግስት እየተሰፈረለት በአፋር ምድር ወታደራዊ ስልጠና እየወሰደ በሚገኘው በነ ጌታቸው ረዳ ታጣቂ ኃይል ላይ፡ በነቂስ ወጥቶ እርምጃ መውሰዱ ታውቋል። አመፁ ወደ ሌሎች አከባቢዎችም እየተስፋፋ ነው የተባለ ሲሆን፡ የአገዛዙ ወታደሮች አመፁን ለማብረድ በአከባቢው ቢሰማሩም መቆጣጠር እንዳቃታቸው ተሰምቷል።

ትግሉ ብዙ እንደሚያደክም አውቀን ነው የጀመርነው። ከማድከምም በላይ በየጊዜው እልፍ ጀግኖችን እየሰዋን እየጎመራም ይገኛል። ከፈጣሪ በታች እምንፈራውም እምናከብረውም ስንት ጀግኖቻችንን የገበርንበትን
ትግሉ ብዙ እንደሚያደክም አውቀን ነው የጀመርነው። ከማድከምም በላይ በየጊዜው እልፍ ጀግኖችን እየሰዋን እየጎመራም ይገኛል። ከፈጣሪ በታች እምንፈራውም እምናከብረውም ስንት ጀግኖቻችንን የገበርንበትን የነጻነት በር የትግል መስመራችንን ነው። ከሰው ተራ ወተን ብንከሳም  ብንጠቁርም እስከመጨረሻው እስትንፋሳችን ለህልውናችን ታምነን እናልፋለን። ወደፊት ብቻ 💪💪💪 ©አበጀ በለው ገርዬ የሐዲስ ዓለማየሁ ክፍለ ጦር ጦር አዛዥ

የምህረት አዋጅ ‼️ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር፡ የመከላከያ ሰራዊት፣ የአድማ ብተናና የሚሊሻ አባላት ግፍን ተቃውመው ከአገዛዙ እንዲወጡ ከዛሬ መስከረም 21/2
የምህረት አዋጅ ‼️ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር፡ የመከላከያ ሰራዊት፣ የአድማ ብተናና የሚሊሻ አባላት ግፍን ተቃውመው ከአገዛዙ እንዲወጡ ከዛሬ መስከረም 21/2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ መስከረም 30/2018 ዓ/ም የሚቆይ የምሕረት አዋጅ አውጇል።

አ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር ያሉ ብርጌዶች ህዝባዊ ውይይቱ እንደቀጠለ ነው። መስከረም 21/2018 ዓ.ም የአ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር ያሉ ብርጌዶች አባ ኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ በሚያስተዳድሯቸው  ቀጠናዎች ህዝባዊ ውይይቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። የአ.ፋ.ብ.ኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ አባ ኮስትር ብርጌድ መስከረም 21/2018 ዓ.ም የህዝብ ውይይት አድርጓል። የአ.ፋ.ብ.ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የፓለቲካ መኮነኖች እና የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አመራሮች፣የአባ ኮስትር ብርጌድ እና የሻለቃ አመራሮች እንዲሁም የቀበሌ የፍትህ አካላት እና የቀበሌ ግዚያዊ አስተዳደሮች፣የሀይማኖት አባቶች በተገኙበት የፖለቲካ ትምህርት ተሰጥቷል። በውይይቱም ላይ የተለያዩ ሀሳቦች ተነስተው የአማራ ህዝብ የትጥቅ ትግል አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ ተጠናቋል። በደባይ ጥላትግን ወረዳ ናብራ የጠጂ ቀበሌ እና የአፈራሜ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም የማህበረሰባችን የመልካም አሰተዳደር ችግሮችን መፍታት፤የጎበዝ አለቆችን የሰራ አፈፃፀም በመገምገም የተሻሉ የጎበዝ አለቆችን በማምጣት የማህበረሰቡን ፓለቲካዊ ንቃት እንዲጨምር ተደረጓል። ደባይ ጮቄ ብርጌድ የመቶ አለቃ አዳነ ጤና 3ኛ ሻለቃ ከአባት አረበኞች ጋር የፋኖ እና የህብረተሰብ ግንኙነት በተመለከተ፣ለአባት አርበኞች የፖለቲካዊ ሰልጠና ተሰጥተዋል።በውይይቱም የደባይ ጮቄ ብርጌድ እና የሻለቃ አመራሮች ተገንተዋል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፍ!!     መስከረም 21/2018 ዓ.ም Fano @Yibeltal Getie Mitiku የአ.ፋ.ብ. ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የኀዘን መግለጫ ሰጠ ቀን፦ መስከረም 21 2018 ዓ.ም በሸዋ ክ/ሀገር ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ መስከረም 21/2018 ዓ ም በማርያም ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የኀዘን መግለጫ ሰጠ ቀን፦ መስከረም 21 2018 ዓ.ም በሸዋ ክ/ሀገር ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ መስከረም 21/2018 ዓ ም በማርያም ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን ላይ የደረሰው ድንገተኛ አደጋ ጥልቅ ሃዘን ውስጥ ከቶናል!!! መስከረም 21/2018 ዓ ም በሸዋ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን አመታዊ ክብረ በዓል እያከበሩ ባሉ ምዕመናን ላይ ለግንባታ አገልግሎት የዋለው የእንጨት ርብራብ ተደርምሶ የ36 ምዕመናን እልፈተ ህይወት ከ200 በላይ የአካል ጉዳት በደረሰባቸው አደጋ የተሰማንን ልባዊ ሀዘን እንገልጻለን። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በደረሰው የህይወት መጥፋት እና የአካል ጉዳት ከልብ ማዘናችንን እየገለፅን፤ በአረርቲ ከተማ ማሪያም ቤተ ክርስቲያን በአደጋዎ ለተጎዱ ለመላው የኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እና ለምዕመናን ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን:: የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል መስከረም 21/2018 ዓ/ም

ህዝባዊ ውይይቶች እንደቀጠሉ ናቸው የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ በሜጫ ወረዳ አዲስ አለም ጅባቻ ( ግንባታ ) ቀበሌ ላይ ከማህበረሰቡ ጋር በወ
+3
ህዝባዊ ውይይቶች እንደቀጠሉ ናቸው   የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ በሜጫ ወረዳ አዲስ አለም ጅባቻ ( ግንባታ ) ቀበሌ ላይ ከማህበረሰቡ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የክፍለ ጦር እና የብርጌድ አመራሮች በተገኙበት የመመካከር ስራ ተስርቷል።   ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት መስከረም 21/2018 ዓ.ም

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) 8ኛ ቀን በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በርካታ ቀጠናዎችን ነፃ ያወጣው አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ዋና ሰብሳቢ የሆኑት አር
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) 8ኛ ቀን በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በርካታ ቀጠናዎችን ነፃ ያወጣው አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ዋና ሰብሳቢ የሆኑት አርበኛ መቶ አለቃ አብነው ታደሰ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝን ዙፋን እየጠበቁ በአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀሙ ላሉ የመከላከያ አድማ ብተና ሚሊሻና ፖሊስ አባላቶች ከዛሬ መስከረም 21 እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም የሚቆይ የምህረት አዋጅ አወጀ:: አዋጁን ያስተላለፈው ንጉስ ሚካኤል ኮር በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በርካታ የገጠርና የከተማ ታዳጊ ቀበሌዎችንና ወረዳዎችን በመቆጣጠር ህዝባዊ ውይይት በማድረግ ህዝብ የወደዳቸውንና የፈቀዳቸውን መሪዎች በመምረጥ የህዝብ አስተዳደር መዋቅር እየዘረጋ ይገኛል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! አፍብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 21/2018 አ.ም

የጠላት እንቅስቃ ጥቆማ ሸር አድረጉ! የአብይ አህመድ ጦር አሁን ከመሸ መሸንቲ መራዊ አዲስቅዳም ሰራዊቱን እየጫነ ይገኛል። የቴዎድሮስ ዕዝ በአይነ ቁራኛ ተዘጋጆቶ እንዲጠብቅ ሸር ሽር ሸር አድረጉ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር አዲስ ውሳኔ አስተላለፈ ! በዚህም መሰረት በጋብቻ ወቅት ለሴት ወገን የሚሰጥ ማጫ እንደ እስከዛሬው ከ60 እስከ 70 ሺህ ብር መሆኑ አርሶ አደሩን ለከፋ ድህነት የሚያጋልጥ ስለሆነንና አንዳንዶችን ያለ ትዳር የሚያስቀር እንደሚሆን ስለታመነበት ከዛሬ ማለትም ከመስከረም 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ማጫ 5 ሺህ ብር ብቻ እንድሆን ተወስኗል:: ውሳኔው የኮሩ ዋና አዛዥ ሻለቃ አብነው ታደሰ በተገኘበት በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል:: አላግባብ ሲወጣ የነበረው ወጭ ህዝባችንን ለከፋ ድህነት አጋላጭ በመሆኑና የድሀ ልጆች በዚህ ምክንያት ትዳር መመስረት ስላልቻሉ ውሳኔው ሊተላለፍ ችሏል:: ስለዚህ ይህንን ድሀ እና ሀብታምን እንደ ሞት እኩል የሚያደርግ የጋብቻ መምሪያ ጥሶ የሚገኝ አካል 60 ሺህ ብር ለኮሩ ገቢ እንደሚያደርግ እንድታውቁት ይሁን:: ይህን የቅጣት ውሳኔ ህዝብ ተስማምቶበታል አልሰማንም እንዳትሉ:: ይህ መመሪያ ከደሴ በስተምዕራብ በሚገኙ 11 ወረዳዎች ተፈፃሚነት የሚኖረው ይሆናል ! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የአፋህድ ም/ሊቀመንበርና ዘመቻ ሃላፊ እንዲሁም የአፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ዋና አዛዥ አርበኛ መከታው ማሞ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በአንከር ሚዲያ ከጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጋር ያደረገው ቆይታና ያነሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች ........................................................... 👉ማስረሻ ሰጤ ሰጠ ስለተባለው መግለጫ አፋህድን የሚወክል አድለም በዩኒፎርሙ ጉዳይ ፋኖ ወጥ የሆነ መለያ ልብስ እስከሌለው ድረስ የመከላከያን ዩኒፎርም ቢለብሰው ችግር የለውም የሰጠው መግለጫ ግን አፋህድን የማይወክልና የአፋህድ አመራሩም እውቅና እንደሌለው ነው ማሳወቅ ምፈልገው 👉ሰሞኑን ወሎ ላይ በተገኘው ድል ለአንድ ዓላማ እንደወጣንና ዓላማችንም ስርዓቱን ለማስወገድ እስከሆነ ድረስ በድሉ በጣም ኮርተናል ተደስተናልም 👉ጎንደር ላይ በተፈጠረው የእርስ በእርስ ግጭት በጣም አዝነናል የአንድነት ጅምሮች ባሉበት በዚህ ወቅት እርስ በእርስ ተመታቱ የሚለውን ሰራዊቱም፣ህዝቡም መስማት አይፈልግም ነበር፤አሁንም ቢሆን ከመድኃኒዓለም ጋር ሆነን ግጭቱ እንዲቆምና ችግሩ እንዲፈታ እንሰራለን፤ 👉ይሄ ሁሉ ችግር ሚፈጠረው አንድ ባለመሆናችን ነውና ህዝቡም ሰራዊቱም ሚፈልገው አንድነቱን ስለሆነ በፍጥነት አንድ ልንሆን ይገባል ሚዲያ እየወጣን አንድነት እንፈልጋለን ማለቱ ሰልችቶናል መሬት ላይ የአንድነት ስራ መሰራት አለበት፤ከአፋህድ ውስጥ ሆነው አንድነት እንዳይመጣ ሚሰሩ ሰዎችን ቆርጠን እንጥላለን፤አፋብኃ ውስጥ ሆነው አንድነት እንዳይመጣ ሚሰሩ ካሉም ቆርጠው መጣል አለባቸው፤በሁለቱም ድርጅቶች በኩል የሚወጡ ልዩነትን የሚያሰፉ መግለጫዎችም መቆም አለባቸው 👉ታችኛው ሰራዊትም ሆነ ህዝቡ አንድነት እንዲመጣ የላይኛው አመራር ላይ ጫና መፍጠር አለበት፤የታችኛው ሰራዊትና ህዝቡ አንድነቱን በጥብቅ ይፈልገዋል ችግሩ ያለ ከእኛ ከአመራሮች ላይ ነውና ካለፈው ስህተታችን ተምረን አንድ ልንሆን ይገባል አመሰግናለሁ፡፡

➾ብልፅግና በዲያስፖራ ክንፍ የመደበው አያሌው መንደር ተከታዩን ሀሳብ አስቀምጧል።🤣 ብአዴኖቹ እነ አያሌው መንደር ማስረሻ ሰጤ እስካሁን አላሳፈረንም። መከታው ማሞ ግን ከከፍታው ወርዶ ተፈጠፈጠ እያ
+1
➾ብልፅግና በዲያስፖራ ክንፍ የመደበው አያሌው መንደር  ተከታዩን ሀሳብ አስቀምጧል።🤣 ብአዴኖቹ እነ አያሌው መንደር ማስረሻ ሰጤ እስካሁን አላሳፈረንም። መከታው ማሞ ግን ከከፍታው ወርዶ ተፈጠፈጠ እያሉ ነው።እስኪ ማነው ከከፍታው የወረደው? በእርግጥ በብአዴን ሚዛን የመከታው ንግግር ትክክል ሊሆን አይችልም። እነ ማስረሻ አንድ ጋንታ የሚመሩት ሀይል እንኳን ሳይኖራቸው በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ተደብቀው ነበር ሲኖግዱ የኖሩት።አሁን ግን ተጋልጠዋል። አማራ አንድ መሆኑ ግን አይቀሬ ነው።

እጅ የሰጥእው ተ ረ ሸ ነ⁉️ // አሁንም ያልነቃ አማራ!⁉️ ይህ ልጅ አሰፋ ተመስጌን ይባላል በመብረቁ ተፈራ ብርጌድ ቀጠና ሲንቀሳቀስ የቆየ ልጅ ነበረ ነገር ግን ገና የፋኖ እንቅስቃሴ ምን እንደሆ
እጅ የሰጥእው ተ ረ ሸ ነ⁉️ // አሁንም ያልነቃ አማራ!⁉️ ይህ ልጅ አሰፋ ተመስጌን ይባላል በመብረቁ ተፈራ ብርጌድ ቀጠና ሲንቀሳቀስ የቆየ ልጅ ነበረ ነገር ግን ገና የፋኖ እንቅስቃሴ ምን እንደሆነና ለምን እንደሚዋደቅ በቅጡ ያልተረዳው ወጣት ከመብረቁ ክላሽ ይዞ ነበረ ሞጣ ከተማ ከመሸገው ወራሪ ባንdaወች ጋር ሄዶ የተቀላቀለው  ደስ ብሎቸው ይቀበሉኛል መስሎት  ነበረ ያሰበው አልሆነም:: ከዳህ አልከዳህ አንተ አማራ ነህ ነው ነገሩ   በቀን በ1000 የሚቆጠር የመከላከያ ሰራዊት ከነሙሉ ትጥቁ በሚማረክበት  ስአት ታንኩ ዙ 23ቱ  ኦራሉ በሚማረክበት ስአት  አንተ እንዴት መጣህ በሚል ዛሬ ረፋድ አካባቢ ኬላ ላይ ነው #የተረ?ሸነው 👌 ምክንያቱም እራሱ ገዠ ነኝ የሚለው አካል እጁን ለአማራው ህዝብ ወደላይ ከፍ አድረጎ ተሰልፎ ገቢ ሲያደርግ የአለም ህዝብ እያየ ነው! አሁንም እንንቃ እራሳችንን እንጠብቅ! ሞጣ  ፋኖ መብረቁ ተፈራ ብርጌድ

#አንድነት_ምርጫ_ሳይሆን_ግዴታ_ነው‼ የምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ፋኖዎች ልዩነታቸውን ፈተው አንድ ሁነው ለመታገል ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ የወረዳው አመራሮች ጭንቅ ውስጥ ገብተዋል። ከአንገር ጉትን ከተማ ወደ ቱሉ ጋና እንዲሁም ከአንገር ጉትን ከተማ ወደ አንዶዴና አሊ የሚወስዱ ምንገዶች ከዛሬ ጧት ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በአገዛዙ ጥምር ጦር ተዘግተዋል።ከ14በላይ የጊዳ አያና ወረዳ ሚኒሾች ትጥቅ ተቀምተዋል የቀሩትም ተሸብረዋል። በተያያዘ ዜና ዛሬ በጧቱ ጌታየ የተባለ የአገዛዙ ቀንደኛ ተላላኪ የቀበሌ ሊቀመንበር በጊዳ አያና ፋኖዎች ቁጥጥር ስር መዋሉን የአካባቢው ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል። አንድነት እንደወለጋ ብቻም ሳይሆን እንደ አማራ ግዴታ ነውና ለአንድነት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ እናቀርባለን ወለጋ ምድር ላይ ቀሪ ወንድሞቻችንም በአንድ ድርጅት ታቅፈው አስፈሪና የወለጋ ህዝብ ዘብ የሆነ ወታደር እንደሚገነቡ እናምናለን። መስከረም 21/2017ዓ.ም    ቢዛሞ ሚዲያ 21/ዐ1/2018 ዓ.ም

ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ(አባ ናደው)፡ ከውጊያው ጎንለጎን የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድንን መዋቅር በማፍረስ፡ ፍትሕ ርትዕ ማስፈን በሚችሉ መዋቅሮች እየተተካ ነው። በአፋብኃ የልጅ
ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ(አባ ናደው)፡ ከውጊያው ጎንለጎን የፀረ አማራው ብልፅግና ቡድንን መዋቅር በማፍረስ፡ ፍትሕ ርትዕ ማስፈን በሚችሉ መዋቅሮች እየተተካ ነው። በአፋብኃ የልጅ እያሱ ኮር ግዢ ክፍል ኃላፊ የሆነው አርበኛ መሐመድ ፈንታውና ሌሎች የኮሩ አመራሮች ከውጊያው ጎንለጎን የአምባሰል ወረዳን በአዲስ መልክ በማዋቀርና በማደራጀት ስራ ላይ።

"ማንም ወደደም ጠላም ፥ ማንም መረረውም ጣፈጠውም ፤ የነገ ታሪክ በእኛ እጅ ይፃፋል‼️ " ምልክታችንና መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው አብዮታዊ ንግግሮች መካከል... እውነት ነው። ታሪክ
"ማንም ወደደም ጠላም ፥ ማንም መረረውም ጣፈጠውም ፤ የነገ ታሪክ በእኛ እጅ ይፃፋል‼️ " ምልክታችንና መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው አብዮታዊ ንግግሮች መካከል... እውነት ነው። ታሪክ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፣ታሪክ ሰሪ ትውልድ ተፈጥሯል ።በእያንዳንዱ ሸንተር፣ተራራ፣ወንዝና   ሸለቆ አዲሱ ትውልድ በየዕለቱ እጅን በአፍ የሚስጭን ደማቅ ታሪክ እየፃፈ ነው ።የዘመነ ትውልድ  በታሪክ አምድ ውስጥ በጉልህ የሚነገር ደማቅ ታሪክ እሰራ ይገኛል ።

ምሬዋ ምኒሊካዊያን እስኪ በዚች ኮልታፋ አንደበቴ ትንሽ ላወድስህ አኮራን ጅንኑ ዋርከው ለመለመ፤ ጠላቱን በጠሰው እያጉረመረመ። ምሽጉ ፈረሰ የተደበቁበት፤ ዋርከውን ሊነጥቁን የተማከሩበት። ልጆችሽ ተቆጡ እጃቸው ተፋጀ ፤ በወሎ ሰማይ ስር ነፃነት ታወጀ። መስከረም 14ት አንች ቀን አንች ቀን፤ ብርሐኑ ጁላ በክላሹ ሲቆጭ ሞርተርና ዲሽቃ ዙ ን አስታጠቀን። ዋርከው ተተከለ ድርሳን ተገለጠ፤ አበበየ ፈንተው መረጃ እየሰጠ። ሸገው የወሎ ልጅ ያ ባለ ሽርጡ፤ ሲታገስ ዕንደ እዮብ ሲቆጣ ረመጡ። ተራራው ምን አለ ጋሸና መቅደላ ፤ በደም ተነከረ ጠላት እየበላ። ዐድዋ መስክሪ እውነቱን አብስሪ፤ መቅደላ ታደሽ ወሎ ተናገሪ። ቆራጡ ነፍጠኛ የራስ ሚካኤል ልጅ፤ ዋርከው ምሬ መጣ ያ የሳቱ ጉማጅ። ዐለት ነው ፋኖ ብረት የማይቀልጥ፤ ሞት ምርጫው የሆነ እጆቹን የማይሰጥ። ምን ተናግሮ ይሆን ያ ብርሐኑ ጁላ ቁመህ ጠብቀኝ ሲል በአልቪን በምንሽር በጓንዴ ሲቀላ። ክንዱን አበረተው ሲገፋው ወቶ ነው ባንዳማ ሲጠግብ መጨረሻው ሞት ነው ። ትናንትን ሳይረሳ ትዳሩን ሳይፈታው የምስራቁ ፀሀይ ምርየ ከርታታው። ያየውን ከመካድ ከመሞከር በቀር አብይ ተሸንፏል ያለመጠራጠር።💪 ድል ለአምሓራ እናሸንፋለን አምሓራዊት የአፄዎቹ (ከታጋይ እህታች) 21/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

እነሱ ከጠሉ ጠሉ ነው ፣ያሰቃዩሃል‼️ ያለየለት አማራ......? ለዚህ ነው የከበብን ጠላት እቤት ቁጭ ብለን ሳይሆን በመፋለም ብቻ ነው ይህን ስራት የምናሸንፈው። አሁን ያለን አማራጭ መደራጀት መሰል
እነሱ ከጠሉ ጠሉ ነው ፣ያሰቃዩሃል‼️ ያለየለት  አማራ......? ለዚህ ነው የከበብን ጠላት እቤት ቁጭ ብለን ሳይሆን በመፋለም ብቻ ነው ይህን ስራት የምናሸንፈው። አሁን ያለን አማራጭ መደራጀት መሰልጠን መፋለም ብቻ ነው።