ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Kanalga Telegram’da o‘tish
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Ko'proq ko'rsatish3 208
Obunachilar
+18224 soatlar
+2627 kun
+63730 kun
Postlar arxiv
+4
በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ቢቡኝ ወረዳ ኮረብታ ቀበሌ ከተማ ላይ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
===========================
........ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም
ከአፋብን በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት 201ኛ ኮር በተቆጣጠራቸው ነፃ ቀጠናዎች የአርሶአደሮች መድረክ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተካሒደዋል። የህልውና ትግሉን በተደራጀ መንገድ ጫፍ ለማድረስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ሰነድ በመድረኩ ቀርቧል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+8
በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል! በሚል መሪ ቃል ሰዴ ወረዳ ከርኗሪ ቀበሌ ከተማ ላይ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
============================
........ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም
ከአፋብን በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት 201ኛ ኮር በተቆጣጠራቸው ነፃ ቀጠናዎች የአርሶአደሮች መድረክ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተካሒደዋል። የህልውና ትግሉን በተደራጀ መንገድ ጫፍ ለማድረስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ሰነድ በመድረኩ ቀርቧል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+4
በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!
በሚል መሪ ቃል ሁለት እጅ እነሴ ወረዳ አስቴሪዮ ቀበሌ የአርሶአደሮች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
........ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም
========================
ከአፋብን በተሰጠ አቅጣጫ መሰረት 201ኛ ኮር በተቆጣጠራቸው ነፃ ቀጠናዎች የአርሶአደሮች መድረክ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተካሒደዋል። የህልውና ትግሉን በተደራጀ መንገድ ጫፍ ለማድረስ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት የሚያስችል ሰነድ በመድረኩ ቀርቧል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ቀን 18/08/2018 ዓ ም
በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ የራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለጦር በላይ ጋይንት ወረዳ ቀበል 19 ጨጨሆ ከተማ እና አካባቢው (ክላስተር) አርሶ አደሮች ወቅታዊ የውይይት መድረክ 350 ወንዶች 150 ሴቶች በድምሩ 500 የሚሆኑ የአካባቢው ማህበረሰቦች ጋር ተካሂዷል ።
ድቅድቅ የፖለቲካ ጨለማ እና አንባገነናዊ አስተዳደሩን የተለመደ የቅጥፈት ምርጫ ማጭበርበር ቁማር ለአርሶ አደሩ ታሪካዊና አሁናዊ የሴራ ፖለቲካውን አስመልክቶ አንዳንድ ጠቃሚ በሆኑ አጀንዳወች ላይ መወያየት ተችሏል ። በዚህም ህብረተሰቡ የፋኖን የትግል አነሳስና ግብ በመረዳት ፋኖ ክፍያው የሞራል እርካታ ፤ ስንቁ የጀግንነት ወኔ ፤ ካሳው ፍፁም ድልና ነፃነትን አውጆ ስርዓተ መንግስት መስርቶ ፤ አማራን የልማት ካሳ ሰጥቶ ፤ የልዕልና ከፍታ ማማ ከፍ ማድረግ የአርሶ አደሩ ጭምር እንጅ እኛ ከቤት እናንተ ዱር ቤቴ ብቻችሁን አይደረግም አብረን እንውጣ በሚል የጋለ ስሜት በመወያየት ባሳዩን ቁርጠኝነትና እምነት በከፍተኛ ደረጃ ግብረ መልሱን አፈፃፀም መመዘን ተችሏል ።
በዚህም ትናንት ከአባቶቻችን በተረከብነው የሀገርና ህዝብ ክብር ለመጠበቅ በተረከቡት ቃል ኪዳን መሰረት ጠንካራ ጥያቄወችን አቅርበዋል !
1, አርሶ አደሩን በግብዓት አቅርቦት እጥረት ለድህነት አጋልጦ በእርዳታ ጥገኛ አድርጎ በቅጥፈት ለማስተዳደር በምርጫ አንታለልም ችግር አንድ አመት ነው ወንድም ሴትም እንውጣ አሰልጥኑን
2, ከጎረቤት ቀበሌ ሰሞኑን ሳሌ ከተማ በመከላከያ 7 የተረሸኑ ካህናት ሀይማኖት ለማጥፋት የተሰጠ ተልዕኮ ግልፅ ስለሆነ በእምነታችን ለመጣ እንታገላለን ቀስቅሱን
3, ጠላታችን አንገት ለአንገት ለመተናነቅ በጡሩምባ ውጡ አዋጅ አስነሱንና መሳሪያ ስጡን
4, አሁን በጋይንት ነፋስ መውጫ በመከላከያ የተረሸኑ ከ40 በላይ ወጣቶች ሞት ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ይተላለፍልን ለገጠሩም ማህበረሰብ ወደ ከተማ ለገበያ እንዳይወጣ ለማያውቀው መልዕክት አድርሱልን እና ሌሎች ሀሳቦችን በማንሳት አንገት ደፍተን ተረግጠን ከምንታረድ ፊት ለፊት ተናንቀን እንሙት የብዙሀኑ ሀሳብና ፍላጎት እንደሆነ ማረጋገጥ ተችሏል ።
በቀጣይም ከድርጅቱ የወረዱትንና ተጨማሪ ትዕዛዞችን ተቀብለን የወጣቶች ፤ የአርሶ አደሮች ፤ የመንግስት ሰራተኞችን እና የሀይማኖት አባቶችን በወቅታዊ የአንባ ገነኑ አብይ ስርአት የጥፋት መንገዶችን በማስረዳት የትግሉን ባለቤት ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ በፖለቲካና ወታደራዊ ዝግጅት ተቀዳሚ እይታ እንደሚሆን ትኩረት ሰጥተናል ።
የራስ ጋይንት ልዩ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ አርበኛ ሻንበል ተስፋ ✍️
+8
የአማራን ህዝብ ለማጥፋት የ100 ዓመት እቅድ አውጥቶ በህዝባችን ላይ ግልፅ ጦርነት የከፈተው የአብይ አህመድ አገዛዝ በድሮን እና መድፍ ህዝባችንን እየጨፈጨፈ በሐሰት ምርጫን ዳግም ህዝባችንን ለማታለል የሚሞኮረው አገዛዝ በ64ኛ ክ/ጦር ቀጠና እነማይ እና ሸበል በረንታ የሐሰት ምርጫ የሚያስመርጡ ግለሰቦች ሙሉ ስም ዝርዝር ከተመደቡበት የምረጫ ጣቢያ ጋር ሙሉ ሰነድ በውስጥ አርበኞቻችን በእጃችን ላይ ገብቷል።
ማሳሰብያ:-
በአገዛዙ የሐሰት ምርጫን ለማስመረጥ ስትሳተፉ የተገኛቹህ የትኛውም አይነት ግለሰቦች 64ኛ ክ/ጦር ጠንከር ያለ እርምጃ እንደሚወስድ እያሳሰብን በዚህ ድርጊት ተሳታፊ የሆናቹህ ግለሰቦች ከብልፅግና የሐሰት ምርጫ አባልነት እራሳቹህን እንድታገሉ እያል እናስጠነቅቃለን።
በአገዛዙ የሐሰት ምርጫ ለማስመረጥ ከታች ባለው ዶክሜንት የተዘርዘሩ ግለሰቦችን ላይ ክፍለ ጦሩ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል።
+2
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል።
"በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል ድርጅታችን በተቆጣጠራቸው ሁሉም ቦታወች እየተካሄደ ባለው የህዝብ መድረክ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
እነኝህ በዛሬው እለት ሚያዝያ 18 ቀን 2018/ዓ.ም በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ስር በሚገኙት ይፋትና ጥሙጋ አውራጃ፣ ተሬ ክላስተር አዲሁም መርሃቤቴ ቀጠና ታች ቤት ጎራንዳ ድሬ የተዘጋጁ ህዝባዊ መድረኮች ናቸው።
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ !!
ለድል ሊያበቁ በሚችሉ ወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ያተኮረ ሕዝባዊ ምክክር ተደረገ
༻༺༻༺༻༺༻༺
[ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም፣ ዐፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት]
ዐፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ33ኛ ክፍለ-ጦር ከኮሩ እንዲሁም ከክፍለ-ጦሩ ጊዜያዊ መንግሥት ጋር በመቀናጀት ለድል ሊያበቁ በሚችሉ ወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ምክክር አደረገ።
ሽብርተኛው የብልጽግና አውዳሚ ቡድን በዐማራ ሕዝብ ላይ ያደረገው እና አሁንም የሚያደርገው የጥፋት ተልዕኮ በስፋት በተተነተነበት ምክክር፤ የቋሪት እና የጎንጂ ቆለላ ወረዳዎች ሕዝብ በአምሥት የውይይት መድረኮች ተገኝቶ ጥያቄዎችን በማንሳት ጥልቅ ውይይት አድርጓል።
በውይይቱም ወጥ እና ተመሳሳይ የፋኖ ሕዝባዊ አስተዳደር እንዲዘረጋ፣ ሌባና ዘራፊዎች፣ በአጠቃላይ በትግሉ የተጠለሉ ከትግሉ ውጪ በሚሹለከለኩ ወንጀለኞች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ ውጤት የሚያመጣ አንድነት እንዲፈጠር፣ በትግሉ አስፈላጊነት ላይ የማስገንዘቢያ ትምህርት እንዲሰጥ፣ ብቃት ያለው መሪ ፈጠራ ላይ ትኩረት እንዲሰጥ፣ ለትግሉ ተስፋ የተጣለባቸው መሪዎች ጥበቃ እንዲደረግላቸው፣ ለባሕላዊ እና ለማኅበራዊ እሴቶች ተገቢ ክብር እንዲሰጥ፣ ወዘተ. በተሳታፊዎች ተጠይቆ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቷል።
ከተሳታፊዎች መካከል አንዳንድ ያነጋገርናቸው ግለሰቦች በሰጡት አስተያየት ሀገር መረከብ፣ መምራትና ማስተዳደር የሚችሉ ዕውቀት ያላቸው ታጋዮች መኖራቸውን ያረጋገጡበት እንደሆነ መሥክረዋል።
ብልጽግና ለዳግም ጭፍጨፋ የሚያደርገውን የምርጫ ቅስቀሳ እና የማታለያ መንገድም "ተቀባይነት የሌለው" ሲሉ ተሳታፊዎች ኮንነውታል።
በመኾኑም በጥቅም ተደልለውና መስሏቸው እኛን የሚጨፈጭፉ የብልጽግና አገልጋዮችም ወደ ቤታቸው በመመለስ የነገ ታሪካቸውን እንዲያስተካክሉ በተሳታፊዎች ጥሪ ቀርቧል።
በመጨረሻም በሁሉም መድረኮች የተሳተፉ የሁለቱ ወረዳ አርሶ አደሮች ልዩ ልዩ በደሎቻቸውን ጠቅሰው የአቋም መግለጫ በማዘጋጀት ምክክሩ ተደማድሟል።
▶ አማራጭ የሌለው ሕዝብ ምርጫ የለውም!
▶ ሕልውናችን በክንዳችን‼
ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም
"አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለዉን የዘር ማጥፋት ጦርነት እና በዚህ ጦርነት ውስጥ ያለዉን ህዝብ በምርጫ ስም ለማታለል የሚያደርገዉን ሩጫ ለዓለም ለማጋለጥ የተዘጋጀዉ ዓለም አቀፍ ሰልፍ ያለንን ድጋፍ እንገልፃለን።"
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
የአማራ ህዝብ በታሪክ ውስጥ የራሱን እና የሌላዉን ኢትዮጵያዋ ማንነት እና ታሪክ በመስዋዕትነት ያስከበረ ከመሆኑም ባሻገር በጋራ ሀገር ላይ በእኩልነት መኖርን እሴቱ ያደረገ ህዝብ ነው።
ይሁን እንጅ ከስምንት ዓመታት በፊት በለውጥ ስም በድራማ ታጅቦ ወደ ስልጣን ላይ በወጣው የብልፅግና ዘር አጥፊ አገዛዝ አማካኝነት ይህ ህዝብ መዋቅራዊ የዘር ፍጅት ታውጆበት የህልውና አደጋ ውስጥ ይገኛል። በህዝቡ ላይ የሚፈፀሙ ቀጥተኝም ጥቃቶች፣ የጦር ወንጀሎች፣ የሰላም እጦት እና የመብት ጥሰቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል።
ይህንንም ተከትሎ የአገዛዙን ወንጀል ማጋለጥን ጨምሮ በተለያዬ መልኩ ተጋድሎ ሲያደርጉ የቆዩት በውጭ የሚገኙ ወገኖቻችን በአገዛዙ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች እና ህጋዊ ጨፍጫፊ ለመሆን የሚያደርጋቸውን የምርጫ እንቅስቃሴወች አስመልክቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተቃውሞ ሰልፍ ድምፃቸውን ለማሰማት መዘጋጀታቸውን ተረድተናል።
በመሆኑም:-
• አገዛዙ በዘር ማጥፋት ወንጀል
ተጠያቂ መሆን የሚገባው ስብስብ እንጅ በጦርነት ቀጣና ውስጥ ያለን ህዝብ በምርጫ ስም አታሎ ተጨማሪ የጭፍጨፋ ዓመታትን ሊያገኝ የማይገባው በመሆኑ፤
• አገዛዙ የአፍሪካ ቀንድ የቀውስ ጠማቂ ኃይል በመሆን ኢትዮጵያዊያንን ብቻ ሳይሆን የቀንዱን ህዝቦች ሰላም ጭምር የነፈገ እና በኢትዮጵያ ጎረቤት ሀገሮች የውስጥ ጉዳይም ጣልቃ እየገባ ያለ እንደመሆኑ በዲፕሎማሲ መድረኮች ተገቢዉ ሊደረግበት እና ሊወገዝም የሚገባው ስለሆነ፤
• የብልፅግና አገዛዝ እያደረሰ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በማጋለጥ ምርጫ የአገዛዙን ስርዓት
አልበኝነት እና የህዝብን ሰቆቃ የሚያራዝም መሆኑን ማሳወቅ አስፈላጊ ስለሆነ፤
• ዘር አጥፊ እና አምባገነን አገዛዝን እያደረሰ ያለውን ሰቆቃ በማሳወቅ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ችግሩን ተረድቶ ከአማራ ህዝብ ጎን እንዲቆም እና ለአገዛዙ የሚያደርገዉን ድጋፍ እንዲያቆም ግፊት ማድረግ ይቻል ዘንድ በውጭ ሀገራት የሚኖረው ማህበረሰባችን ሊያደር ያሰበዉን ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እንደግፋለን።
በመሆኑም የዲያስፖራው ማህበረሰብ በነቂስ ወጥቶ ድምፅ ለተነፈገው ህዝብ ድምፅ በመሆን ታሪካዊ ግዴታዉን እንደሚወጣ እና ለተነፈጉት ፍትሕ በመጠየቅ የተሳካ ሰልፍ እንደሚያደርግ እናምናለን።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
የጨፍጫፊው ስርዓት ብልፅግና ሰራዊት በየቀኑ እየፈረሰ የፋኖን ትግል እየተቀላቀለ ቀጥሏል!
ራሱን አድማ መከላከል ፖሊስ ብሎ ከሚጠራው ለግለሰብ ስልጣን ብሎ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ፣እየዘረፈና በርካታ በደሎች እየፈፀመ ከሚገኘው 26ኛ ሻለቃ አባል የነበረ ከአሁን ቡሀላ በቃ ህዝቤን ክጀ እስስከዛሬ የሰራሁት ይበቃል በማለት አፋብን ሚኒሊክ ዕዝ 104ኛኮር የ25ኛ ክ/ጦርን ከነሙሉ ትጥቁ ተቀላቅሏል።
የ25ክ/ጦር አመራሮችም አቀባበል ያደረጉለት ሲሆን ብልፅግናቤት ህዝብ ብቻ ሳይሆን ስራዊቱ ከንቱ ሞት እየሞተ ስቃይ ሂወት እየኖረ ነው ሁሉም ባንድ ቀን መፍረስ የሚፈልግ ሰራዊት ነው ያለው ስለሚረሽኑ ክትትሉ ከባድ ስለሆነ ነው ሁሉም ከመክዳት ግን አይቀርም ሲል ተናግሯል። እኛም ኑ ወደ ወንድሞቻችሁና አብረን ይህንን አረመኔና ለሰውልጆች ሁሉ ጭራቅ የሆነ ስርዓት በጋራ አስወግደን ሰው የሆነ ፍጡር በሰላም ወቶ እንድገባ የሚደርግ ሀገረ መግስት እንገንባ።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ የ104 ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም
የ2018 ዓ/ም ምርጫ ስራ አስፈፃሚ የሆኑ አራት የብልፅግና ካድሬዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ!
ሚያዚያ:-18/2018 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ በአሁንተገኝ አካባቢ በመንቀሳቀስ የ2018 ዓ/ም የይስሙላ ምርጫ ለማስፈፀም ይንቀሳቀሱ የነበሩ የብልፅግና ካቢኔዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልፀዋል።
የኦህዲድ መራሹ መንግስት በሚቀጥለው ግንቦት ወር ለማካሄድ የምርጫ ኮሚቴ በአሁን ተገኝ ከተማ ወክለው ለማስመረጥ የተመለመሉትን 38 ግለሰቦች ወልድያ ወስዶ ካሰለጠናቸው በኋላ ወደ አካባቢያቸው ሲመለሱ ሳንቃ ላይ ልዩ ኦፕሬሽን በመስራት አራቱ ሲያዙ ቀሪዎቹን ካሉበት ቦታ በመሄድ አንገታቸውን ይዘን እናመጣቸዋለን በማለት የሻለቃዋ አመራሮች አሳውቀዋል።
ሚያዚያ 18/2018 ዓ/ም ሳንቃ አካባቢ ከተያዙት ምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች መካከል አንደኛው የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ ወንድም እንዲሁም ሌላኛው ባለሐበብት ሲሆኑ ቀሪዎቹ ሁለቱ የተሻለ ኑሮ የሚመሩ ቢሆኑም በጥቅም በመታለል እና ከብልፅግና 400 ሺህ በእያንዳንዳቸው አካውንት እንደገባላቸውና ምርጫውን ለማስፈፀም እንደተላኩ ተናግረዋል።
መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ኢንጅነር አማረ ካሳ መረጃውን አድርሷል።
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ:- 18/2018 ዓ/ም
የ2018 ዓ/ም ምርጫ ስራ አስፈፃሚ የሆኑ አራት የብልፅግና ካድሬዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ!
ሚያዚያ:-18/2018 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ በአሁንተገኝ አካባቢ በመንቀሳቀስ የ2018 ዓ/ም የይስሙላ ምርጫ ለማስፈፀም ይንቀሳቀሱ የነበሩ የብልፅግና ካቢኔዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልፀዋል።
የኦህዲድ መራሹ መንግስት በሚቀጥለው ግንቦት ወር ለማካሄድ የምርጫ ኮሚቴ በአሁን ተገኝ ከተማ ወክለው ለማስመረጥ የተመለመሉትን 38 ግለሰቦች ወልድያ ወስዶ ካሰለጠናቸው በኋላ ወደ አካባቢያቸው ሲመለሱ ሳንቃ ላይ ልዩ ኦፕሬሽን በመስራት አራቱ ሲያዙ ቀሪዎቹን ካሉበት ቦታ በመሄድ አንገታቸውን ይዘን እናመጣቸዋለን በማለት የሻለቃዋ አመራሮች አሳውቀዋል።
ሚያዚያ 18/2018 ዓ/ም ሳንቃ አካባቢ ከተያዙት ምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች መካከል አንደኛው የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ ወንድም እንዲሁም ሌላኛው ባለሐበብት ሲሆኑ ቀሪዎቹ ሁለቱ የተሻለ ኑሮ የሚመሩ ቢሆኑም በጥቅም በመታለል እና ከብልፅግና 400 ሺህ በእያንዳንዳቸው አካውንት እንደገባላቸውና ምርጫውን ለማስፈፀም እንደተላኩ ተናግረዋል።
መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ኢንጅነር አማረ ካሳ መረጃውን አድርሷል።
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ:- 18/2018 ዓ/ም
ሰሜን ዓምሐራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
23ኛ ክ/ጦር
ወረታ/ፎገራ/ጎንደር/ዓምሐራ/ኢትዮጵያ
[ሚያዝያ 18/2018ዓ.ም]
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከወረታ ከተማ ተነሥቶ ወደ ሽና ተክለ መይማኖት በመጓዝ የምርጫ ቅሥቀሣና የምርጫ ካርድ ለመሥጠት የፎገራ ወረዳ የብልጽግና ካድሬዎችን ይዞ ሲንቀሳቀሥ የ23ኛ ክፍለ ጦር አካሏ 03ኛ ሻለቃ ውጊያ በመክፈት ዕቅዱን ማክሸፍ ሥትጀምር በተመሣሣይ ውጊያው አድማሱ ሰፍቶ የ3ኛ ሻለቃ ውጊያ ላይ መሆኗን ያወቁ ሌሎች የ23ኛ ክፍለ ጦር ሻለቆች(1ኛ ፣2ኛ እና የ23ኛ ክፍለ ጦር ቃኝና መሐንዲሥ ሻለቃዎች) በወረታ ከተማ ዙሪያ መዳረሻዎች፦ በታንኳ ገብርኤል፣ በላዴ ተራራ፣ቋህር ፣ ሸሕቲ፣ አርሴማ፣ ቋህር አቦ፣ ሸለቆ መድኃኒዓለም፣ ዳሞትዬ እና ኪዳነ ምሕረት አካባቢዎች ላይ ውጊያ አድርገዋል።
ከጠዋቱ 2:00-7:30 በቆዬው አውደ ውጊያ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በዲሽቃና በዙ-23 ቢታገዝም የፋኖን ክንድ መቋቋም ሥላልቻለ ከሊቦ ከምከም(ከአዲሥ ዘመን) ተጨማሪ ኃይል ለማምጣት ቢሞክርም በፋኖ ክንድ ዕቅዱ አልተሳካም። ጠላት ብልጽግና ያሰበው የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ፣ ነዋሪዎችን አሥገድዶ ምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ማድረግና የምርጫ ካርዱን ከአሥፈረሙ በኋላ ተቀብለው ለመሰብሰብ እንዳይችሉ ተደሥገው ተመልሰዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ የጠላት ዕቅድ የከሸፈበት፣የጠላት አካላዊና ቁሳዊ ኪሳራዎች የተገኙበት እንዲሁም የጠላት የመዋጋት ሞራል የደከመ እንዲሆን የተደረገበት ነው። ሕዝባችንም የዚህን አራጅ ቡድን ፍትወት ወግድ በማለት መከፋታቸውንና መገፋታቸውን በእምቢ ባይነት መግለጥ አለባቸው።
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ መምሪያ!
+2
ሰርጎ ገቦቹ ስራቸዉን አጠናክረዉ ቀጥለዋል ‼️
ንስሩ ተሾመ ምናለ ዱርቤቴ ከተማጥቦ አይለብሴዉን ሚኒሻ ዜሮ ዜሮ መሳሪያ አጥቦ አይለብሴዉን ሚሊሻ መሀል አስፓልት ላይ ሀንግ አድርጎት አስፓልት ላይ ዘርሮት መሳሪያዉን ይዞ መጧል።
ይቀጥላል ገና.....
#ባለቦኔቱ💪💪💪
በአ ፋ ብ ን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በደፈጣ ጥቃት በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አደረሰ!!
በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ የልዩ ኦፕሬሽን አናብስቶች ቡድን፣ በመርሃቤቴ አውራጃ ውስጥ በጠላት ኃይል ላይ መብረቃዊና የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ድልን አስመዘገቡ።
ዛሬ ለሊት 9፡30 አካባቢ፣ የአገዛዙ አለኝ የሚለው የ101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ከአለም ከተማ ተነስቶ ወደ ችጉር ቀበሌ ሲጓዝ ነበር። ይህ የአረመኔያዊው ጥምር ጦር አካል፣ መንገድ መሪ ሚሊሻዎችን በማሰለፍ በህዝብ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሲንቀሳቀስ በዕዙ የአናብስቶች ቡድን ክትትል ተደርጎበት አይቀጡ ቅጣት እንዲቀጣ ተደርጓል።
ይህ ጥምር ጦሩ ሸራፊት ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ ላይ እንደደረሰ፣ አስቀድመው ቦታውን ይዞው በጠበቀቁት የልዩ ኦፕሬሽን ቡድን አባላት ከፍተኛ የደፈጣ ጥቃት የተመታ ሲሆን በዚህም ከጠላት ኃይል በርካታ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ተገድለዋል። ሁለት መንገድ መሪዎችና የሰላም አስከባሪ የሚሊሻ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የልዩ ኦፕሬሽኑ ቡድን ዋና አዛዥ አርበኛ መስፍን ተስፋዬ እንደገለፀው በድንገተኛው ጥቃት መፈራገጥ ያቃተው የጠላት ኃይል፣ ሙትና ቁስለኛውን እየጎተተ ወደ መጣበት የፈረጠጠ ሲሆን በተሰነዘረበት ጥቃት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የወደቀው አገዛዝ፣ ሽንፈቱን ለመሸፈንና የተበተነውን ኃይሉን ለመታደግ ከወረዳው ዋና መቀመጫ ከአለም ከተማ ተጨማሪ ኃይል በማንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ፣ የዕዙ ልዩ ኦፕሬሽን አባላት ለማንኛውም ዓይነት ተጨማሪ ማጥቃት ዝግጁ መሆናቸውንና የአማራን ህዝብ የመኖር ነፃነት ለማረጋገጥ በንቃት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ሚያዚያ 18/2018ዓ.ም
