es
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
3 208
Suscriptores
+18224 horas
+2627 días
+63730 días
Archivo de publicaciones
የጨፍጫፊው ስርዓት ብልፅግና ሰራዊት በየቀኑ እየፈረሰ የፋኖን ትግል እየተቀላቀለ ቀጥሏል! ራሱን አድማ መከላከል ፖሊስ ብሎ ከሚጠራው ለግለሰብ ስልጣን ብሎ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ፣እየዘረፈና በርካታ በደሎች እየፈፀመ ከሚገኘው 26ኛ ሻለቃ አባል የነበረ  ከአሁን ቡሀላ በቃ ህዝቤን ክጀ እስስከዛሬ የሰራሁት ይበቃል በማለት አፋብን ሚኒሊክ ዕዝ 104ኛኮር የ25ኛ ክ/ጦርን ከነሙሉ ትጥቁ ተቀላቅሏል። የ25ክ/ጦር አመራሮችም አቀባበል ያደረጉለት ሲሆን ብልፅግናቤት ህዝብ ብቻ ሳይሆን ስራዊቱ ከንቱ ሞት እየሞተ ስቃይ ሂወት እየኖረ ነው ሁሉም ባንድ ቀን መፍረስ የሚፈልግ ሰራዊት ነው ያለው ስለሚረሽኑ ክትትሉ ከባድ ስለሆነ ነው ሁሉም ከመክዳት ግን አይቀርም ሲል ተናግሯል። እኛም ኑ ወደ ወንድሞቻችሁና አብረን ይህንን አረመኔና ለሰውልጆች ሁሉ ጭራቅ የሆነ ስርዓት በጋራ አስወግደን ሰው የሆነ ፍጡር በሰላም ወቶ እንድገባ የሚደርግ ሀገረ መግስት እንገንባ። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ የ104 ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ሚያዚያ 18/2018 ዓ.ም

የ2018 ዓ/ም ምርጫ ስራ አስፈፃሚ የሆኑ አራት የብልፅግና ካድሬዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ! ሚያዚያ:-18/2018 ዓ/ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ
የ2018 ዓ/ም ምርጫ ስራ አስፈፃሚ የሆኑ አራት የብልፅግና ካድሬዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ!      ሚያዚያ:-18/2018 ዓ/ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ በአሁንተገኝ አካባቢ በመንቀሳቀስ የ2018 ዓ/ም የይስሙላ ምርጫ ለማስፈፀም ይንቀሳቀሱ የነበሩ የብልፅግና ካቢኔዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልፀዋል። የኦህዲድ መራሹ መንግስት በሚቀጥለው ግንቦት ወር ለማካሄድ የምርጫ ኮሚቴ በአሁን ተገኝ ከተማ ወክለው ለማስመረጥ የተመለመሉትን 38 ግለሰቦች ወልድያ ወስዶ ካሰለጠናቸው በኋላ ወደ አካባቢያቸው ሲመለሱ ሳንቃ ላይ ልዩ ኦፕሬሽን በመስራት አራቱ ሲያዙ ቀሪዎቹን ካሉበት ቦታ በመሄድ አንገታቸውን ይዘን እናመጣቸዋለን በማለት የሻለቃዋ አመራሮች አሳውቀዋል። ሚያዚያ 18/2018 ዓ/ም ሳንቃ አካባቢ ከተያዙት ምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች መካከል አንደኛው የአንድ ወረዳ አስተዳዳሪ ወንድም እንዲሁም ሌላኛው ባለሐበብት ሲሆኑ ቀሪዎቹ ሁለቱ የተሻለ ኑሮ የሚመሩ ቢሆኑም በጥቅም በመታለል እና ከብልፅግና 400 ሺህ በእያንዳንዳቸው አካውንት እንደገባላቸውና ምርጫውን ለማስፈፀም እንደተላኩ ተናግረዋል። መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር 21ኛ ተከዜ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ኢንጅነር አማረ ካሳ መረጃውን አድርሷል። አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ       ሚያዚያ:- 18/2018 ዓ/ም

ሰሜን ዓምሐራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር 23ኛ ክ/ጦር ወረታ/ፎገራ/ጎንደር/ዓምሐራ/ኢትዮጵያ [ሚያዝያ 18/2018ዓ.ም] የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከወረታ ከተማ ተነሥቶ
ሰሜን ዓምሐራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር 23ኛ ክ/ጦር ወረታ/ፎገራ/ጎንደር/ዓምሐራ/ኢትዮጵያ                [ሚያዝያ 18/2018ዓ.ም]                      የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከወረታ ከተማ ተነሥቶ  ወደ ሽና ተክለ መይማኖት በመጓዝ የምርጫ ቅሥቀሣና የምርጫ ካርድ ለመሥጠት የፎገራ ወረዳ የብልጽግና ካድሬዎችን ይዞ ሲንቀሳቀሥ የ23ኛ ክፍለ ጦር አካሏ 03ኛ ሻለቃ ውጊያ በመክፈት ዕቅዱን ማክሸፍ ሥትጀምር በተመሣሣይ  ውጊያው አድማሱ ሰፍቶ የ3ኛ ሻለቃ ውጊያ ላይ መሆኗን  ያወቁ ሌሎች የ23ኛ ክፍለ ጦር ሻለቆች(1ኛ ፣2ኛ እና የ23ኛ ክፍለ ጦር ቃኝና መሐንዲሥ ሻለቃዎች) በወረታ ከተማ ዙሪያ መዳረሻዎች፦ በታንኳ ገብርኤል፣ በላዴ ተራራ፣ቋህር ፣ ሸሕቲ፣ አርሴማ፣ ቋህር አቦ፣ ሸለቆ መድኃኒዓለም፣ ዳሞትዬ እና ኪዳነ ምሕረት አካባቢዎች ላይ   ውጊያ አድርገዋል።              ከጠዋቱ 2:00-7:30 በቆዬው አውደ ውጊያ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት በዲሽቃና በዙ-23 ቢታገዝም የፋኖን ክንድ መቋቋም ሥላልቻለ ከሊቦ ከምከም(ከአዲሥ ዘመን) ተጨማሪ ኃይል ለማምጣት ቢሞክርም  በፋኖ ክንድ ዕቅዱ አልተሳካም። ጠላት ብልጽግና ያሰበው የፖለቲካ ፕሮፖጋንዳ፣ ነዋሪዎችን አሥገድዶ ምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ማድረግና የምርጫ ካርዱን ከአሥፈረሙ በኋላ ተቀብለው ለመሰብሰብ እንዳይችሉ ተደሥገው ተመልሰዋል።   በዚህ  አውደ ውጊያ የጠላት ዕቅድ የከሸፈበት፣የጠላት አካላዊና ቁሳዊ ኪሳራዎች የተገኙበት እንዲሁም የጠላት የመዋጋት ሞራል የደከመ እንዲሆን የተደረገበት ነው። ሕዝባችንም የዚህን አራጅ ቡድን ፍትወት ወግድ በማለት መከፋታቸውንና መገፋታቸውን በእምቢ ባይነት መግለጥ አለባቸው። ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ መምሪያ!

ሰርጎ ገቦቹ ስራቸዉን አጠናክረዉ ቀጥለዋል ‼️ ንስሩ ተሾመ ምናለ ዱርቤቴ ከተማጥቦ አይለብሴዉን ሚኒሻ ዜሮ ዜሮ መሳሪያ አጥቦ አይለብሴዉን ሚሊሻ መሀል አስፓልት ላይ ሀንግ አድርጎት አስፓልት ላይ ዘ
+2
ሰርጎ ገቦቹ ስራቸዉን አጠናክረዉ ቀጥለዋል ‼️ ንስሩ ተሾመ ምናለ ዱርቤቴ ከተማጥቦ አይለብሴዉን ሚኒሻ ዜሮ ዜሮ መሳሪያ አጥቦ አይለብሴዉን ሚሊሻ መሀል አስፓልት ላይ ሀንግ አድርጎት አስፓልት ላይ ዘርሮት መሳሪያዉን ይዞ መጧል። ይቀጥላል ገና..... #ባለቦኔቱ💪💪💪

በአ ፋ ብ ን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት  አሳምነው ዕዝ  በደፈጣ ጥቃት በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አደረሰ!! ​በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ የልዩ ኦፕሬሽን አናብስቶች ቡድን፣ በመርሃቤቴ አውራጃ ውስጥ በጠላት ኃይል ላይ መብረቃዊና የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ  ድልን አስመዘገቡ። ​ዛሬ ለሊት 9፡30 አካባቢ፣ የአገዛዙ አለኝ የሚለው የ101ኛ አየር ወለድ  ክፍለጦር ከአለም ከተማ ተነስቶ ወደ ችጉር ቀበሌ ሲጓዝ ነበር። ይህ የአረመኔያዊው ጥምር ጦር አካል፣ መንገድ መሪ ሚሊሻዎችን በማሰለፍ በህዝብ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሲንቀሳቀስ በዕዙ የአናብስቶች ቡድን ክትትል ተደርጎበት አይቀጡ ቅጣት እንዲቀጣ ተደርጓል። ይህ ​ጥምር ጦሩ ሸራፊት ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ ላይ እንደደረሰ፣ አስቀድመው ቦታውን ይዞው በጠበቀቁት የልዩ ኦፕሬሽን ቡድን አባላት ከፍተኛ የደፈጣ ጥቃት የተመታ ሲሆን  በዚህም ​ከጠላት ኃይል በርካታ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ተገድለዋል። ​ሁለት መንገድ መሪዎችና የሰላም አስከባሪ የሚሊሻ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። ​የልዩ ኦፕሬሽኑ ቡድን ዋና አዛዥ አርበኛ መስፍን ተስፋዬ እንደገለፀው በድንገተኛው ጥቃት መፈራገጥ ያቃተው የጠላት ኃይል፣ ሙትና ቁስለኛውን እየጎተተ ወደ መጣበት  የፈረጠጠ ሲሆን ​በተሰነዘረበት ጥቃት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የወደቀው አገዛዝ፣ ሽንፈቱን ለመሸፈንና የተበተነውን ኃይሉን ለመታደግ ከወረዳው ዋና መቀመጫ ከአለም ከተማ ተጨማሪ ኃይል በማንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ፣ የዕዙ ልዩ ኦፕሬሽን አባላት ለማንኛውም ዓይነት ተጨማሪ ማጥቃት ዝግጁ መሆናቸውንና የአማራን ህዝብ የመኖር ነፃነት ለማረጋገጥ በንቃት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።    ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''     ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ       ሚያዚያ 18/2018ዓ.ም

ሟች ከመሞቱ በፊት ምን ይል ነበር ላላችሁን እና ለማታውቁት! በነገራችን ላይ እዚህ ቪድዮ ላይ በጣም ቅዱስ ሆኖ ነው የመጣው! ሌሎች ቪድዮዎችን ብታዩ እኮ ትዕግስት አይኖራችሁም! የደም መላሹን ስም "ፋኖ" ብለህ ጥራልኝም! ፍኖተ አማራ ሚዲያ ከግንባር ሁሌም አዳዴስ መርጃዎች ማድርስ የአማራዊ የቤተ ስራችን ነው ችግሩ እናንተ ጆይን አታደረጉማ ይወዳጁን ከወደ አሳምነው ሞቅ ያለ ዜና አለን!!

ክብር ለአባት አርበኞች ምክር ቤት አባላት መሪዎቻችን ❤️💪 ➛ አባት አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ➛ አባት አርበኛ ሻምበል ገብሩ ልይህ ➛ አባት አርበኛ ሻምበል መሰረት አለሙ ➛ አባት አርበኛ ሰፈር መ
ክብር ለአባት አርበኞች ምክር ቤት አባላት መሪዎቻችን ❤️💪 ➛ አባት አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ➛ አባት አርበኛ ሻምበል ገብሩ ልይህ ➛ አባት አርበኛ ሻምበል መሰረት አለሙ ➛ አባት አርበኛ ሰፈር መለሰ ➛ አባት አርበኛ አረጋ አለባቸዉ ➛ አባት አርበኛ እሸቴ ባየ ➛ አባት አርበኛ ደስታዉ ደመላሽ 👉 ጎንደር የአማራ ዋልታና ማገር እንጅ የተለያየ፣ የተበጣ*ጠሰ፣ የተከፋፈለ ጎንደር አናውቅምና አንድ ጎንደር አንድ ዕዝ አድርጋችሁ አሳዩን! ሁላችሁም ለአንድነት በርቱ! መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ አማራዊያን!!!!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል። "በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል። "በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል ድርጅታችን በተቆጣጠራቸው ሁሉም ቦታወች እየተካሄደ ባለው የህዝብ መድረክ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አርሶ አደሮች፣ የመንግስት ሰራተኞችን ጨምሮ በብዛት በሚያሳትፈው የህዝብ መድረክ ላይ የተለያዩ አጀንዳወች ውይይት እየተደረገባቸው ሲሆን ከመድረኩ የሚገኙ ግብአቶች በተደራጀ መንገድ ለድርጅቱ ሪፖርት ይደረጋሉ። በመድረኮች የህልውና ትግሉ የደረሰበት ደረጃ፣ በትግላችን ያሳካናቸው ድሎች፣ የትግሉ ሳንካወች፣ ድርጅታዊ ተግባሮቻችን፣ ከማህበረሰቡ ጋር ያለን ግንኙነት፣ የብልፅግናን ምርጫ ወ ጦርነት ፕሮጀክት ጨምሮ በርካታ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። የአፋብን ማዕከላዊ አመራር ባወረዳቸው የአሰራር መመሪያወች እና የመወያያ ሰነዶች መሰረት የተጀመረው የህዝብ መድረክ በትላንትናው እለት በምኒልክ እዝ እና ቴወድሮስ እዝ ስር ባሉ ኮሮች በድምቀት ተጀምሯል። ከህዝብ ጋር የሚደረገው ውይይት አፈፃፀም ሰርክ እየተገመገመ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ማሳተፉን በሚያረጋግጥ መንገድ ተጠናክሮ ይቀጥላል። የህዝባችን ድምፅ እና የውይይቱ ፍሬ ሃሳቦች በሶሻል ሚዲያም ሆነ በመደበኛ የሳተላይት ቴሌቪዥኖች ይተላለፋሉ። ምስል:- በምኒልክ ዕዝ ቃሊም ክላስተር እና በቴወድሮስ እዝ 206ኛ ኮር ስር ባሉ ማዕከላት የተካሄዱ መድረኮች።

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት የበላይ እዝ ዘመቻ መሪ ባለብዙ ተሰጦው አርበኛ ያለው አዱኛ ከህዝቡ ጋር ተወያይቶ ሆዳሞችን አስጠንቅቋል።

እውነት ለመናገር የአማራ ትግል እውነተኛ ቅዱስ ትግል ነው የምንለው በምክናየት ነው ዳገት ቁልቁለቱን ብርድና ውርጩን ተቋቁመን በአራተም ማዕዘን የምንከፍለው የአማራ ህዝብ የመኖር ነፃነት ለማወጅ ነው
+1
እውነት ለመናገር የአማራ ትግል እውነተኛ ቅዱስ ትግል ነው የምንለው በምክናየት ነው ዳገት ቁልቁለቱን ብርድና ውርጩን ተቋቁመን በአራተም ማዕዘን የምንከፍለው የአማራ ህዝብ የመኖር ነፃነት ለማወጅ ነው እንጅ በእየከተማ ተወሽቀው ጀግኖቹን በመሳደብ እንዲሁም ትግሉን ካልመራሁት ያዩ የእራሳቸውን ሚዲያ ከፍተው ለሚያወሩት አይበጅም ለማለት ነው ለማነኛውም ፍኖተ አማራ ሚዲያ መቀመጫቻችን ከግንባር አድርገን የፋኖን አውደ ውጊያዎች ሃያ አራት ስዓት እየሰራን እናገኛለን ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ይወዳጁን ስንል በአክብሮት ነው!!

መግለጫ ከጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር(ጉ,ኃ.አ.ግ የተሰጠ መግለጫ ትናንት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ማረሚያ ቤቶች አካባቢ በጦርራችን የመሳሪያ ልምምድ መደረጉን የሚታወቅ ነው ፣ጦርነቱ ገና ነው ፣ በጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር የሚደረገው የነፃነት ትግል በሶስቱም ዞኖች የሚቀጥል ይሆናል ፣ በምስሉ እንደምትመላከቱ እሄ ጦር መስሪያ ትናንት ሚያዝያ 16/2018 በግልገል ከተማ ከአገዛዙ ጦር ጋር በአደረግነው የመሳሪያ ልምምድ ከኮማንድ ፖሰት የተማረከ እና ከአድማ ብታና የተማረክ መስሪያ ሲሆን በርካታ የአገዛዙ ጦር ግን በማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል ፣ የጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር ፣ትግላችን የህዝብ ነው የጥቅም አይደለም የምናደርገው ትግልም ህዝባችን ነፃ እሰከምናወጣ ደረስ ነው፣ከማንኛውም የብሔር ብሔረሰቦች ጋር ችግር የለብንም ፣ከሁሉም በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የነፃነት ታጋዮች ጋርም አንድነት ፈጠራናል ፣ስለዚህ በማንኛውም ቦታ የምናደርገው እንቅስቃሴ፣ ተማሪ ፣መምህር ፣ሀኪም ፣ ገበሬዎች እንዲሁም ከፖለቲካ ነፃ የሆኑት የክልሉ ነዋሪዎች የማይነካ መሆኑ እንገልፃለን ፣ በዚሁ አጋጣሚ የክልሉ ሚሊሻ ፣አድማ ብታና  ፣ፖሊሶች ፣መከላከያ ሠራዊቶች ከእኛ ጋር የምታደርጉት ትግል የአንድን ግለሰብ ወንበር ለማስጠበቅ እንጂ ለሀገር፣ ለህዝብ እንዳልሆነ በመገንዘብ እኛ ጋር ጦርነት ለመግጠም ከምትመጡ ኑ የእኛን ጦር ተቀላቀሉ አብረን እንታገል አዲስ የዲሞክራሲ መንግስት እንገንባ የሚል ጥሪ እናስተላልፋለን ፣ መረጃው~ ከጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር መረጃ ክፍል ሚያዝያ 17

#44ኛ_ክፍለ_ጦር‼️ "በግዮን ፀበል ተፀብለን ፣ በቅዱሱ ምድር በዘንገና ዋኝተን፣ በድማማ ቃል ኪዳን አስረን፣ ቃላችንን ባንፈፅም ታላቁ የግዮን ወንዝ ይታዘበናል። " #የአማራ_ባንዳ_አለበት_ዕዳ💪
+3
#44ኛ_ክፍለ_ጦር‼️ "በግዮን ፀበል ተፀብለን ፣ በቅዱሱ ምድር በዘንገና ዋኝተን፣ በድማማ ቃል ኪዳን አስረን፣ ቃላችንን ባንፈፅም ታላቁ የግዮን ወንዝ ይታዘበናል። " #የአማራ_ባንዳ_አለበት_ዕዳ💪 በ44ኛ ክፍለ ጦር የተሸኘው ታላቁ ባንዳ ምስል አብረን አየይዘነዋል። የባንዳ መጨረሻ እንደዚህ ነው ባንዳዎች ከዚህ ተማሩ‼️ 17/ዐ8/2018 ዓ.ም

#አፋብን_ቴዎድሮስ_ዕዝ_105ኛ_ኮር_44ኛ_ክፍለ_ጦር_ቲሊሊ_ወረዳ_አሽፋ_መገንጠያ1ላይ_ዋናዉን_የአማራ_ባንዳ_በማስወገድ_ታላቅ_ድል_ተቀዳጄ‼ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር የነበረበትን ፈታኝ ሁነቶችን በፅናት በማለፍ፣እራሱን በማደስ ከፍ ብሎ ለመብረር በታላቅ ድል ማኮብኮብ ጀምሯል። በታላቅ ታሪክ ሰሪነቱ የሚታወቀው ፊት አውራሪዉ ክፍለ ጦር የጠላትን ቅስም በመስበር ቁም ስቅሉን በማሳየት፤ ሱሪዉን አስወልቆ ሲገርፈዉ በመዋል በአጭር ሰሃት ድሽቃዉ ጭምር ማርኮ ታላቅ ድልን ተጎናፅፏል። ድሽቃ፣ክላሽና ብዛት ካላቸዉ ተተኳሽ ከመማረክ በተጨማሪ ሆዳሙን የአማራ ባንዳ ከአድማ ብተና ጎን በመሆን ፋኖን በክፍት አፉ ሲሳደብና ሲያንቋሽሽ የከረመዉ  ምክትል ሳጅን #መለሰ_ምህረት ካሳየ ከጥይታችን እንደማያመልጥ ብናውቅም ጊዜውን ጠብቆ 44ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች ጭንቅላቱን ተበስቶ #አሽፋ_መገንጠያ ላይ ተወግዶ እሬሳዉ የጅብ መጫወቻ ሁኖ ቀርቷል። "ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ" ምንም እንኳን የአረመኔው ስርዓት መሪ ፋኖን  አጥፍቸዋለሁ ደምስሸዋለሁ እያለ በየሚዲያዉ ሲቀደድ ቢከርምም፤ ፋኖ በዝምታ የቤት ስራዉን ሲሰራ በመቆየት አስፈሪ ቁመናዉን ተላብሶ በመከሰት አረመኔዉን ቡድን በታላቅ ወኔ መደምሰስ ችሏል። ከቀኑ 8:30 የተጀመረዉ ተጋድሎ በአጭር ሰሃት በወንበዴዉ ቡድን ፍርጠጣ ቢጠናቀቅም ታላቅና አስደናቂ ጀብድ መፈፀም በተቻለበት ጥቃት ነበልባሉ 44ኛ ክፍለ ጦር 👉1 የድሽቃ ሆሳእግር 👉17 ክላሽ  👉31 ወድቆ የቀረ ሬሳ 👉አንድ ታላቅ የአማራ ሆዳም ባንዳ ጨምሮ ሲወገድ: ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ ቁስለኛ ታቅፎ፡ 👉3250 የክላሽ ተተኳሽ 👉3 አስቃጥላ የድሽቃ ተተኳሽ 👉1600 የብሬን ተተኳሽ ተማርኳል። በዚህ የ105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር የሙከራ ድል የአስር አለቃ ማዕረግ ያላቸዉን ጨምሮ ብዛት ያለዉ የአድማ ብተና ሀይል እንዲሁም እራሱን መከላከያ ሚለዉ አረመኔ ቡድን እስከወዲያኛው ተሸኝቷል። 44ኛ ክፍለ ጦር የነበረዉን አስፈሪ ቁመና በመመለስ ዳግም ጀግንነቱን ለማስመስከር በታላቅ ድል እየገሰገሰ ይቀጥላል። #ላንጨርስ_አልጀመርንም💪 ©የ105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኘነት 17/ዐ8/2018 ዓ.ም