uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Kanalga Telegram’da o‘tish

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Ko'proq ko'rsatish
4 444
Obunachilar
+1624 soatlar
+487 kun
+1 15030 kun
Postlar arxiv
በጎንደር (ራስ አርበኛ ደረጀ በላይና በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ መካከል) የተከሰተውን ውጥረት በማርገባችሁ፣ ወደ መስመር በመመለሳችሁ ከልባችን እናመሰግናችኋለን። ዕውቀትን ከጥበብ፣ ግንዛቤን ከማስተዋል
+1
በጎንደር (ራስ አርበኛ ደረጀ በላይና በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ መካከል) የተከሰተውን ውጥረት በማርገባችሁ፣ ወደ መስመር በመመለሳችሁ ከልባችን እናመሰግናችኋለን። ዕውቀትን ከጥበብ፣ ግንዛቤን ከማስተዋል የታደላችሁ ስለመሆኑ የቀድሞ ተግባራችሁ ጭምር ይመሰክራል። በርቱ ተበራቱ። እጅ ነስተናል። በጀመራችሁት የፍቅርና የአንድነት መንገድ የአማራን ጦር በመምራት ለድል የሚታበቁበትን ቀን መዲኃኒዓለም ያቅርብልን። ፎቶ: ጀነራል ዝናቡ ልንገው                    

የከተማ ኦፕሬሽ ደብረማርቆስ ውስጥ በሰፈረ አረመኔ ሰራዊት ላይ ተፈፀመ።     የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለጦር  ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ በተከታታይ ደብረማርቆስ ከተማ በመግባት ቀንደኛ የተባሉ የአረመኔው ሰራዊትአመራሮችን እና ሠራዊቱን እያስጨነቁት ይገኛሉ። በዛሬው እለትም በሌሊት ደብረማርቆስ ከተማ በመግባት ቦሌ ውሃጋን አካባቢ የብልፅግና ሹማምንትን ይጠብቁ የነበሩ የአረመኔው ሰራዊት አባላት  ዋርድያ በመግደል 5 ማቁሰል  ችለዋል።  በተመሳሳይ  በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8 ስዓት አካባቢ  ቀበሌ 8 ሕዝብን ሲያሰቃዪ እና በሌሊት ማሰሰክ በመልበስ ሲዘርፉ የነበሩ  2ሚሊሻዎችን በመደምሰስ እና 1 ፖሊስ በማቁሰል 1 ኮሪያ  መሳሪያ መማረክ ወደ ብርጌዳቸው በሰላም ተሠልሰዋል። ሕዝብን በተለየ መልኩ የሚያንገላቱ እና ለብልፅግና አገዛዝ ዘብ የቆሙትን በማጥናት ከተማ ውስጥ የሚሰሩ ኦፕሬሽኖች ይቀጥላሉ ሲል የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ቃል አቀባይ ባየ ሽፈራው ገልጿል። በጥዋቱ የደንበጫ ውጊያም  የክፍለጦር አመራር ከነ አጃቢዎቹ መደምሰስ ተችሏል። በዚህም የተደናገጡ የመከላከያ አባላት እጅ እየሰጡ ይገኛሉ። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ   መስከረም 23/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የጀመርነው ትግል በአጭር ጊዜ እንዲቋጭ እና የአማራ ብሎም የኢትዮጵያ መከራ እንዲያቆም ፩ ፣ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ እና ሰአት ገደላ ሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በአንድ ድርጅት ውስጥ መታቀፍ : ድርጅቱ ሁሉን አቀፍ ትግል ማስጀመር መምራት እና መገምገም ‼ ፪ ፣ ጦርነቱን ከነፋስ በፈጠነ ቅጽበት ከክልሉ በማውጣት ወደ ማእከል መግፋት : አብይ አህመድ ሰራዊቱን ወደ ጎጃም : ጎንደር : ሸዋ : ወሎ ሲልክ የፋኖ ሃይል ወደ አዲስ አበባ መገስገስ ( ጎጃም ላይ ሚሊዮን የአብይን ሰራዊት ብትገድል ወደ ማእከል ካልገሰገስ ሌላ ሟች ይልክልሃል እንዲህም እንዲያም እያለ ጦርነቱን በማራዘም ከቀናው የፋኖ መሪዎችን ያጠፋል ካልቀናው ደጋፊው ተስፋ እንዲቆርጥ : ሰራዊቱ እንዲሰላች ያደርጋል ) ስለዚህ ጦርነቱን ከክልሉ ማውጣት የአገዛዙን የሃይል ስምሪት ያዛባል ፤ ለደጋፊው መነቃቃትን ይፈጥራል ፤ የአገዛዙን ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ይሰብራል ። ስለሆነም ጦርነቱ በፍጥነት ወደ አዲስ አበባ መሳብ አለበት ። ( ከአራቱም ግዛቶች አንድ አንድ ክፍለ ጦር በሸዋ በኩል ወደ አዲስ አበባ ቢገፋ ጦርነቱ ፍጻሜውን ያገኛል ) ፫ ፣ በአዲስ አበባ በጣም የታጠቀ እና የተደራጀ ሃይል ማቋቋም ያስፈልጋል ፣ ይህ ሃይል ባለስልጣናትን በስውር የሚያጠቃ የአገዛዙን ቀኝ እጅ የሚቆርጥ ሆኖ ተመዝግበው መያዝ ያለባቸውን ሁነቶች በስውር እየመዘገበ ለፋኖ ድርጅት የሚያቀብል ይሆናል ። በክልሉ ከተሞች በህቡእ የተደራጀ እና የታጠቀ ሃይል ማሰማራት እና በብልጽግና ሹማምንት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ  ። በሚዲያዎች በኩል በተለያየ ማህበራዊ ሚዲያ ስለ ድሉ እየዘገባችሁ የምትገኙ ከመወቃቀስ : በጎጥ ከመሰዳደብ መውጣት አለብን ። ሁለት አመት አየነው ለውጥ አላመጣም በአንድነት መቆም አለብን ከዛሬ ጀምሮ አንድ ፋኖ አንድ አማራ ብለን መነሳት አለብን ። በሁለቱም በኩል የሚወጡ አንድነትን የሚሸረሽሩ መግለጫዎችን ባለመዘገብ ሃላፊነታችንን እንወጣ !! በተረፈ ሰሞኑን በፋኖ አመራሮች በኩል ያለው እንቅስቃሴ ይበል የሚያሰኝ ነው ። መከታው ማሞ ለማስረሻ የሰጠው ምላሽ የሚደንቅ ነው ይሄ መበረታታት አለበት !! በሁለቱም በኩል በአመቻች ኮሚቴነት የተሰየማችሁ ሰዎች ስራችሁን በአግባቡ እና በፍጥነት እንድትሰሩ እና በቅርቡ በሳምንታት ውስጥ አንድ የአማራ ፋኖ አደረጃጀት እንድታበስሩን እንጠይቃለን ‼ ከግዮን ዳር ‼ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ከምዕራብ ጎጃም ቀጠና በርካታ ኃይለ ወደ ደምበጫ ቀጠና የመጣ ሲሆን ይህ ኃይል መዳረሻው ደጋዳሞት እንደሚሆን የፍኖተ-አማራ ምንጮች ገልፀዋል። ስለሆነም ዳሞቴው ዝግጁ ሆነህ ጠብቅ‼️ 23/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ይህ ከላይ በፎቶ የምታዩ ባንዳው ኤልያስ አያናው ይባላል ትውልድ ሀገሩ ማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ አቱጋ ቀበሌ ነው!! ሆኖም የአማራ ክልል ምክትል አፈጉባኤ የአቶ አማረ ሰጤ ቤተሰብ ነው ከአቶ አማረ ሰጤ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ባህርዳር ላይ አጠቃላይ የጎንደር እና የጎጃም ፋኖ ቤተሰቦችን እንዲሁም ባህርዳር ላይ ለህክምና የመጡ ፋኖወችን በመከታተል ከሞጣው ከድሮው ፖሊስ ከአሁኑ ደህንነት ወይም መረጃ ክፍል ፍቅረ ማርያም እና ሌሎች ደህንነቶች ጋ በመሆን በማሳሰር አደራዳሪም ሆኖ በመቅረብ ከ2 መቶሽ እስከ 1 ሚልየን ብር  በመቀበል ያልከፈሉትንም መኮድ በማስወሰድ በማስረሸን በማሰቃየት ብዙ እልፍ ወጣቶችን ህይወታቸውን ቀምቷል በህይወት ያሉትንም እንዳልሆነ ሆነው እንዲኖሩ አድርጓል ። ይህ ሰው ይህን ስራ ከመስራቱ በፊት ፔንስዮን ላይ ዘበኛ ነበር በእዚህ ባንዳ ስራው ከተሰማራ በኃላ 3 ትልልቅ ሆቴሎችን በግዥ ይሁን በክርይት ባልታወቀ ሆኔታ ያስተዳድራቸዋል 1ኛ ቀበሌ 4 ባሻ ከተማ ህንፃ 2ኛ ቀበሌ 14 ዊም ሆቴል እና ቀበሌ 3 አደይ ፔንሲዮንን በእሱ ቁጥጥር ስር ሆነ እየተገለገለባቸው እና ለመደራደሪያ ለማገቻ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጉዳይ ገዳይ ነኝ በሚል ጉዳይ አስጨርሳለው  በሚል ብዙ የስራ ሰወችንም ገንዘባቸውን በመቀማት ይታወቃል ። አባቱ አቶ አያናው በለጠ በአለፋ ወረዳ አቱጋ ቀበሌ ሊቀመንበር በመሆን ከአቶ አማረ ሰጤ ትዕዛዝ በመቀበል ሚሊሻ ምልመላ ላይም እንዳለ መረጃወቹ ያሳያሉ !! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ይህ ከላይ በፎቶ የምታዩ ባንዳው ኤልያስ አያናው ይባላል ትውልድ ሀገሩ ማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ አቱጋ ቀበሌ ነው!! ሆኖም የአማራ ክልል ምክትል አፈጉባኤ የአቶ አማረ ሰጤ ቤተሰብ ነው ከአቶ አ
ይህ ከላይ በፎቶ የምታዩ ባንዳው ኤልያስ አያናው ይባላል ትውልድ ሀገሩ ማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ አቱጋ ቀበሌ ነው!! ሆኖም የአማራ ክልል ምክትል አፈጉባኤ የአቶ አማረ ሰጤ ቤተሰብ ነው ከአቶ አማረ ሰጤ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ባህርዳር ላይ አጠቃላይ የጎንደር እና የጎጃም ፋኖ ቤተሰቦችን እንዲሁም ባህርዳር ላይ ለህክምና የመጡ ፋኖወችን በመከታተል ከሞጣው ከድሮው ፖሊስ ከአሁኑ ደህንነት ወይም መረጃ ክፍል ፍቅረ ማርያም እና ሌሎች ደህንነቶች ጋ በመሆን በማሳሰር አደራዳሪም ሆኖ በመቅረብ ከ2 መቶሽ እስከ 1 ሚልየን ብር  በመቀበል ያልከፈሉትንም መኮድ በማስወሰድ በማስረሸን በማሰቃየት ብዙ እልፍ ወጣቶችን ህይወታቸውን ቀምቷል በህይወት ያሉትንም እንዳልሆነ ሆነው እንዲኖሩ አድርጓል ። ይህ ሰው ይህን ስራ ከመስራቱ በፊት ፔንስዮን ላይ ዘበኛ ነበር በእዚህ ባንዳ ስራው ከተሰማራ በኃላ 3 ትልልቅ ሆቴሎችን በግዥ ይሁን በክርይት ባልታወቀ ሆኔታ ያስተዳድራቸዋል 1ኛ ቀበሌ 4 ባሻ ከተማ ህንፃ 2ኛ ቀበሌ 14 ዊም ሆቴል እና ቀበሌ 3 አደይ ፔንሲዮንን በእሱ ቁጥጥር ስር ሆነ እየተገለገለባቸው እና ለመደራደሪያ ለማገቻ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጉዳይ ገዳይ ነኝ በሚል ጉዳይ አስጨርሳለው  በሚል ብዙ የስራ ሰወችንም ገንዘባቸውን በመቀማት ይታወቃል ። አባቱ አቶ አያናው በለጠ በአለፋ ወረዳ አቱጋ ቀበሌ ሊቀመንበር በመሆን ከአቶ አማረ ሰጤ ትዕዛዝ በመቀበል ሚሊሻ ምልመላ ላይም እንዳለ መረጃወቹ ያሳያሉ !!

እነ ይርጋ ሲሳይ በድሮንና በጀት፤ በበርከታ ሰራዊት ታጅበው ትናንት ምሽት ወልደያ ከተማ ተደብቀው ገብተው የተነሱትን ፎቶ ዛሬ ከቀኑ 9:15 ላይ ወልደያ ከተማን ለቀው ከወጡ በኋላ ፎቷቸውን በማህበራ
እነ ይርጋ ሲሳይ በድሮንና በጀት፤ በበርከታ ሰራዊት ታጅበው ትናንት ምሽት ወልደያ ከተማ ተደብቀው ገብተው የተነሱትን ፎቶ ዛሬ ከቀኑ 9:15 ላይ ወልደያ ከተማን ለቀው ከወጡ በኋላ ፎቷቸውን በማህበራዊ ሚዲያ አስለቅቀዋል። የፎቶ ፖለቲካው መሬት ላይ ያለውን እውነት ግን አይቀይረውም!

#የጠላት_እንቅስቃሴ_መረጃ‼️ ከቱሊያውሊያ ብዙ ቁጥር ያለው ሀይል በዙ23 ታጅቦ ወደ መካነ ሠላም አቅጣጫ እየተግተለተለ ነው መረጃው ይዳረስ ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️ 23/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ጥብቅ ወታደራዊ መረጃ! በእግረኛ ሰራዊቱ ተስፋ የቆረጠው የዐብይ አህመድ አገዛዝ ሰው ከልባ አውሮፕላንን በመጠቀም በተመሣሣይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ተሰምቷል። ጥቃቱ ይፈፀማል የተባለው ጨለማን ተገን በማድረግ ሲሆን፡ ጥቃት ይፈፀምባቸዋል የተባሉ አከባቢዎች ተለይተዋል ሲሉ የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል። ጥቃቱ የሚፈፀመው የፋኖ ጦር ቤዝ ተብለው በተለዩ ቀጠናዎችና የፋኖ አመራሮች በስፋት ይገኙባቸዋል በተባሉ ቦታዎች ላይ ነው። የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጭ እንደገለፁት፡ ጥቃቱ የሚፈፀመው በተመሳሳይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ነው ያሉ ሲሆን፡ ለዚህም ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተዘጋጅተዋል ብለዋል። ጥቃቱ የሚፈፀመው ጨለማን ተገን በማድረግ(አጥቢያ ለሊት ላይ) ነው  የሚሉት ምንጫችን፡ ኦፕሬሽኑ የሚመራው አዲስ አበባ መገናኛ አከባቢ በሚገኝ የወታደራዊ ደህንነት ቢሮ ነው ሲሉ ለጣቢያችን ተናግረዋል። ስለሆነም፡ ሕዝቡ በቂ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ያሳሰቡት ምንጫችን፡ በተለይ የፋኖ አባላትና አመራሮች ለጥቃት ከሚያጋልጡ እንቅስቃሴዎች እንዲቆጠቡ አሳበዋል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

🔥#ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ_(#አባ_ናደው) ‼️ ሰበር ዜና! 10ኛ ቀኑን በያዘው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ እና ቴዎድሮስ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ታላቅ ተጋድሎ መካነሰላም ከተማን ዳግም ተቆጣጠሩ:: ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ ክፍለጦር እና መብረቅ ክፍለጦር እንዲሁም ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ እና 9ኛ ክፍለጦር በጥምረት እያደረጉት ባለው ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ መካነሰላም ከተማን ዳግም ከፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ነፃ በማድረግና በመቆጣጠር ቦረና ወረዳን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር እየገሰገሱ ይገኛሉ:: ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) 23/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

                  ---የድል ዜና--- የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በደምበጫ ከተማ በጠላት ላይ ድልን አስመዘገበ። መስከረም 23/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ደምበጫ ከተማ ተወሽቆ በሚገኘው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት ላይ ታላቅ ድልን ተቀዳጅቷል። የጨለማው ድባብ የማይበግራቸው የትግል ፈርጦቹ በሌሊት ተነስተው በደምበጫ ከተማ ውስጥ ተሰብስቦ ንጹሐንን የሚረሽነውን፣ ሴቶችን የሚደፍረውን፣ የዜጎችን ሀብትና ንብረት የሚያወድመውንና የሚዘርፈውን የብልጽግና የአራዊት ስብስብ ዙሪያውን በመክበብ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምረው በተለመደ የጦር ጥበባቸው ሲያስጨንቁት አርፍደዋል። በኮማንዶ ፲ አለቃ ሁነኛው አንተነህ የሚመሩት ፈጣኖቹ የኢንጅነሩ ልጆች አስደናቂ በሆነ የውጊያ ጀብዱና ግሩም በሆነ የጦር መላ ጠላትን በቦምብ እያደባዩ፣ የጠላትን ምሽጎች እያፈራረሱና የጠላትን ጉሮሮ እያነቁ በቆፈረው ምሽግ ይቀብሩት ጀምረዋል። ማስተዋል የተሞላበትን ፍጥነት፣ ጥበብ የታከለበትን ድፍረት፣ መናበብ የታከለበትን አንድነትና ትስስር ገንዘብ ያደረጉት ኢንጅነሮቹ በጠላት ቀጠና ገብተው የጠላትን ቁመና በፍጥነት በመረዳት የጠላትን ኃይል በታተኑት። እስከ አፍንጫ የተቆፈረው የጠላት ምሽግ ስትጥል ብቻ ከምትታየውና ብልት ለይታ ከምትመታው የጀግኖቹ ጥይትና እንደ ኳስ ከሚጫወቱበት የጀግኖቹ የእጅ ቦምብ የሙታን ስብስቡን የብልጽግና ሠራዊት ግምባሩን ከመባልና ከመጋየት አላዳነውም። በሕዝባችን መከራና ስቃይ የሰከሩት የሰማዕቱ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ልጆች በእውነትና ስለ እውነት የሚተኩሷት አንዲት ፍሬ ጥይት ጠላትን ሳትጥል በከንቱ አትወድቅም። ውጊያው በዓታ፣ ሆስፒታል (ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን) አካባቢ፣ጉላ ድልድይና በከተማ አስተዳድር አካባቢ የተደረገ ሲሆን በሁሉም ግምባሮች በኩል ከፍተኛ የወገን ድል ተመዝግቧል። በእነዚህ ግምባሮች የወገን ኃይል በወሰደው ፈጠን ማጥቃት በርካታ የጠላት ኃይል በቦምብና በጥይት ተደምስሷል። ጠላት ውጊያውን በብረት ለብስና በሌሎች ሜካናይዝድ መሳሪያዎች በመታገዝ ማካሄድ ቢሞክርም ጀግኖቹ ግን ብረት ለበሱን በብረት ክንዳቸው ተፋልመው መልሰውታል። ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እሰከ 3:30 በቆየው ውጊያ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ሠራዊት የተደመሰሰና የቆሰለ ሲሆን የመሳርያና የተተኳሽ ምርኮም ማግኘት ተችሏል። ድል ለአማራ ፋኖ! አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ

ጥብቅ ወታደራዊ መረጃ! በእግረኛ ሰራዊቱ ተስፋ የቆረጠው የዐብይ አህመድ አገዛዝ ሰው ከልባ አውሮፕላንን በመጠቀም በተመሣሣይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ተሰምቷል። ጥቃቱ ይፈፀማል የተባለው ጨለማን ተገን በማድረግ ሲሆን፡ ጥቃት ይፈፀምባቸዋል የተባሉ አከባቢዎች ተለይተዋል ሲሉ የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል። ጥቃቱ የሚፈፀመው የፋኖ ጦር ቤዝ ተብለው በተለዩ ቀጠናዎችና የፋኖ አመራሮች በስፋት ይገኙባቸዋል በተባሉ ቦታዎች ላይ ነው። የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጭ እንደገለፁት፡ ጥቃቱ የሚፈፀመው በተመሳሳይ ሰዓት በተለያዩ ቦታዎች ላይ ነው ያሉ ሲሆን፡ ለዚህም ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተዘጋጅተዋል ብለዋል። ጥቃቱ የሚፈፀመው ጨለማን ተገን በማድረግ(አጥቢያ ለሊት ላይ) ነው  የሚሉት ምንጫችን፡ ኦፕሬሽኑ የሚመራው አዲስ አበባ መገናኛ አከባቢ በሚገኝ የወታደራዊ ደህንነት ቢሮ ነው ሲሉ ለጣቢያችን ተናግረዋል። ስለሆነም፡ ሕዝቡ በቂ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ያሳሰቡት ምንጫችን፡ በተለይ የፋኖ አባላትና አመራሮች ለጥቃት ከሚያጋልጡ እንቅስቃሴዎች እንዲቆጠቡ አሳበዋል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰበር ዜና!    ድል በር ብርጌድና ንስር ብርጌድ ከእንፍራዝ ወደ ማክሰኝት የብልጽግና አመራሮችን ጭና በመጓዝ ላይ የነበረችን ተሽከርካሪ ወደ አመድነት ቀይረዋታል።      ዛሬ መስከረም 23 /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ  አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ድልበር ብርጌድና ንስር ብርጌድ ማክሰኝት ልዩ ስሙ ፈረንጅ ውሃ ተብሎ ከሚጠራው የገጠር ቀበሌ ላይ ጠላት ባላሰበውና ባልጠበቀው መንገድ መብረቃዊ ጥቃት ደርሶበታል።      በጥቃቱ ተሽከርካሪውና በተሽከርካሪው ላይ የነበሩ የብልጽግና አመራሮችና ለእጀባ ስራ ከተሽከርካሪው ላይ የነበሩ የአድማ ብተና አባላት ላይ ሙሉ በሙሉ ሙትና ቁስለኛ እንዲሆኑ ተደርጓል።      በነበልባሎቹ ፋኖዎች ድንገተኛ ምት የተነሳ ተሽከርካሪው የመገልበጥ አደጋ የደረሰበት ሲሆን ጥቃቱ የተፈፀመው ከማክሰኝትና ከእንፍራዝ በቅርብ ርቀት ላይ በመሆኑ ጠላት መረጃ ስለደረሰው በፍጥነት  ውጊያው ቀጠና ላይ በመድረሱ በጥቃቱ ሰለባ የሆኑና ክፋኛ የተጎዱትን የጠላት ኃይል ቁጥር ማወቅ አልተቻለም።       ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!     አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ➤አብነት ሞላ        መስከረም 23/ 2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰሞኑን መካነሰላም ላይ በተደረገ ተጋድሎ፡ አገዛዙ "ቡላ ከሚማረክ ዙ23ና ዶሽቃ መሣሪያችን ቢማረክ ይሻል ነበር" ያለለት በቅፅል ስሙ ቡላ ተብሎ የሚጠራው፡ የወረዳው ሚሊሻ ፅህፈት ቤት ሰራተኛ አቶ
ሰሞኑን መካነሰላም ላይ በተደረገ ተጋድሎ፡ አገዛዙ "ቡላ ከሚማረክ ዙ23ና ዶሽቃ መሣሪያችን ቢማረክ ይሻል ነበር" ያለለት በቅፅል ስሙ ቡላ ተብሎ የሚጠራው፡ የወረዳው ሚሊሻ ፅህፈት ቤት ሰራተኛ አቶ ሞገስ አብዬ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተካሄደበት ይገኛል። በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ስር በሚገኙት በጌታሰው አስረስ ብርጌድ ተወርዋሪዎች ማንቁርቱን የታነቀው አቶ ሞገስ/ቡላ/፡ በመካነሰላም ከተማ ፋኖ ናቸው በሚል ስላስገደላቸው ነዋሪዎች፡ በእርሻ ስራ ላይ እንዳሉ በጅምላ አስሮ ደብዛቸው እንዲጠፋ ስላስደረጋቸው አርሶ አደሮችና በከተማዋ ስለሚፈፀመው መንግስት መር ዝርፊያ በዝርዝር ተናግሯል። በዚኸው በኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ በተመሣሣይ በእለቱ በነበረ ውጊያ፡ አቶ ታከለ ይፍሩ የሚባለውን ቀንደኛ ሚሊሻ እና ሰላቶ ከተደበቀበት ቤት በመግባት ከነ ትጥቁ በቁጥጥር ስር እንዳዋለው መረብ ሚዲያ መዘገቡ አይዘነጋም። ከአቶ ታከለ ይፋሩ እና ከአቶ ሞገስ አብዬ (ቡላ) በተጨማሪ አቶ ሀሰን እሸቴ እና አቶ አከለ ተሰማው ከሌሎች 5 ባንዳዎች ጋር በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ። የኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ከምርኮኞች ጋር ያደረገውን ኢንተርቪው በቅርቡ ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል። መረብ

🖊ዳሞት ደረቆቱን አምሶ ሲቆላው ፣ ጌሾውን ወቀጠው ደንበጫ ለጠላው!💪 የኢንጂነሩ ልጆች ደንበጫ ላይ ይሄን ቀይ ቦኔት ተብሎ የመጣ ግብስብስ በጠዋቱ እንደ ጌሾ ወቀጡት አይገልፀውም ! ምርኮኛ loa
🖊ዳሞት ደረቆቱን አምሶ ሲቆላው ፣ ጌሾውን ወቀጠው ደንበጫ ለጠላው!💪 የኢንጂነሩ ልጆች ደንበጫ ላይ ይሄን ቀይ ቦኔት ተብሎ የመጣ ግብስብስ በጠዋቱ እንደ ጌሾ ወቀጡት አይገልፀውም ! ምርኮኛ loading.....!!አስታጥቄ ደሙ ፈላ!😂

ጎንደር+ጎጃም+ሽዋ+ወሎ= አማራ ኢትዮጵያ መረጃን ጎልጉለን በማውጣት ግንባር ቀንደምን ነን። በየትኛውም ኢትዮጵያ ክፍል ያለ በሙሉ የአማራ የትግል ደጋፊዎች ቻሌንጅ በአራቱም ማዕዘን አዲስ አበባን እን
ጎንደር+ጎጃም+ሽዋ+ወሎ= አማራ ኢትዮጵያ መረጃን ጎልጉለን በማውጣት ግንባር ቀንደምን ነን። በየትኛውም ኢትዮጵያ ክፍል ያለ በሙሉ የአማራ የትግል ደጋፊዎች ቻሌንጅ በአራቱም ማዕዘን አዲስ አበባን እንዲሁም በውጩም በትግሉ ውስጥ በኢትዮያ ውስጥ የአማራን ህዝብ ነፃ እንዲወጣ የሚመኙ ኢትዮጵያንም ያካተተ ሃሳብን በመስጠትና ከአይቀሪው የትግል ጓዶቻችን ጋር ሁነን የትግሉ ደጋፊዎችን ኃሳብ ተቀብለን አብርን በመስራትና በመወያያት የምናደርግበት ትክክለኛው አማራዊ ስንለቦናን የሚያንፀባርቅ ከትግል ሚዳ ሆኖ የሚሰራ group (ግሩፕ) ነው ተቀላቀሉ ጆይንና ሸር በማድረግ  ሃሳባችሁን አጋሩን!! ስለተቀላቀሉን ከልብ እናመሰግናለን!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk