🌹ኒቃብ ዉበትሽ ነዉ።👑
Kanalga Telegram’da o‘tish
⚡️ኒቃብ ጌታቸውን የሚፈሩ፡ ሀይማኖታቸውን የሚያከብሩ፡ የጥንቁቅና የጨዋ ሴቶች ሀይማኖታዊ ልብስ ነው። https://t.me/JWTKhkODM0
Ko'proq ko'rsatish6 345
Obunachilar
-624 soatlar
+177 kun
+6230 kun
Postlar arxiv
6 345
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
ለዝናብ እና ለዕፅዋት የተመደበው መልአክ ሚካኤል ይባላል ።
6 345
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ በሶባ(አሸዋዉ) ቢላል መሥጅድ★✈
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም ኮርስ
ተጀምሯል
ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት
https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=49b9e4f6abc93d7ba9
6 345
⚠️ አስተውሉ❗️
ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
6 345
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
6 345
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡
6 345
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
6 345
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ወንድም አቡ ኢምራን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤ወንድም አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Asselefiyah_Channel
https://t.me/Asselefiyah_Channel
6 345
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🛩🛩
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ነብዩሏህ ዳውድ ነው ።
6 345
🔖መስጋት እና መጨነቅ ያለብሽ #ከአላህ እዳትርቂ ብቻ ነው።
👉 ከአላህ ጋር ያለሽ ግንኙነት ካሳመርሽ አላህ ደግሞ ከሰዎች ጋር ያለሽን ግንኙነት ያሳምርልሻል
6 345
ከሰው ልጅ ፈፅሞ ፈላጊ አትሁን!። የሰው ልጅ በሰጠህ ልክ ባርያው ሊያደርግህ ይፈልጋል!፣ ባለህ ነገር ተብቃቅተህ አሏህን አመስግን!። ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ፦
« وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ »
« ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። »https://t.me/+TuyY5uTEBa5jNTJk
6 345
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
6 345
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።
6 345
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡
6 345
Repost from ቁርዓን የልብ ብረሀን ነው እናዳምጥ🎧🎧🎧القران گريم
ኒቃብ ለብሳችሁ ኢጃዛ ስወጡ የቀረፃችሁት የጨፈራችሁትን በየሚዲያ በየእስቶር የምለቁ አላህን ፍሩ አደየ በነሽዳ አደየ በሙዚቃ
ቆይ ኒቃቡን የለበሳችሁት ማንነታችሁ እዳይታይ ብቻ ነወደ
ስንት በአደብ የሚለብሰው አለ
አገራችን ላይ አዳድ ሰወች ምን ይላሉ አሉኮ ተሸፍነው ሸርን የተሸከሙ የሚሉት እናተን እያዩ ነው ተው ግን በአደብ የሚለብሱትን አታሰድቡ
ተው ስትባሉ ምናገባችሁ የምትሉም አላችሁ የአረብ ሙዚቃ ማን ሀላል አደረገው
6 345
Repost from የማርቤት አህለሱና ወልጀመአ የሰለፍዮች ቻናል
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የተስሒሑ ቲላዋ ፕሮግራማችን በአላህ ፍቃድ ዛሬ እንጀምራለን ኢንሻአሏህ🎙በወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ አል ኬሚሴ 🔴የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 🌟https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
6 345
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
▪ سورة الكهف
📖 ሱረቱል ካህፍ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎙 القارئ» الشيخ خالد الجليل▫️https://t.me/sefinetunuh
