ar
Feedback
🌹ኒቃብ ዉበትሽ ነዉ።👑

🌹ኒቃብ ዉበትሽ ነዉ።👑

الذهاب إلى القناة على Telegram

⚡️ኒቃብ ጌታቸውን የሚፈሩ፡ ሀይማኖታቸውን የሚያከብሩ፡ የጥንቁቅና የጨዋ ሴቶች ሀይማኖታዊ ልብስ ነው። https://t.me/JWTKhkODM0

إظهار المزيد
6 340
المشتركون
-224 ساعات
+327 أيام
+7830 أيام
أرشيف المشاركات
የሹሩጡ ላኢላሀ ኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም ኮርስ ተጀምሯል ከሶባ ቢላል መስጅድ ቀጥታ ስርጭት https://t.me/Sobabilalmesjid?livestream=49b9e4f6abc93d7ba9

⚠️ አስተውሉ❗️ ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። 124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡

⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ                🔖ርዕስ ​"በሰዓቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "በሰዓቱ ❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን             🔖ርዕስ በሰዓቱ ❻ ወንድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል ❽ ወንድም አቡ ኢምራን 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል 📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች 🎤ወንድም አቡ ኢምራን 🎤ወንድም አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ 🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🛩🛩 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ። ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ነብዩሏህ ዳውድ ነው ።

🔖መስጋት እና መጨነቅ ያለብሽ #ከአላህ እዳትርቂ ብቻ ነው። 👉 ከአላህ ጋር ያለሽ ግንኙነት ካሳመርሽ አላህ ደግሞ ከሰዎች ጋር ያለሽን ግንኙነት ያሳምርልሻል
🔖መስጋት እና መጨነቅ ያለብሽ #ከአላህ እዳትርቂ  ብቻ ነው።  👉  ከአላህ ጋር ያለሽ ግንኙነት ካሳመርሽ   አላህ ደግሞ ከሰዎች ጋር ያለሽን ግንኙነት ያሳምርልሻል

ከሰው ልጅ ፈፅሞ ፈላጊ አትሁን!። የሰው ልጅ በሰጠህ ልክ ባርያው ሊያደርግህ ይፈልጋል!፣ ባለህ ነገር ተብቃቅተህ አሏህን አመስግን!። ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ፦ « وَمَتَى احْتَجْتَ إلَيْهِمْ - وَلَوْ فِي شَرْبَةِ مَاءٍ - نَقَصَ قَدْرُكَ عِنْدَهُمْ بِقَدْرِ حَاجَتِكَ إلَيْهِمْ » « ለምትጎነጨው ውሃ እንኳን ቢሆን ከሰዎች ፈላጊ ሆነህ በቀረብካቸው ቁጥር፤ እነርሱ ዘንድ የሚኖርህም ክብር በዚያው ልክ ይወርዳል። »https://t.me/+TuyY5uTEBa5jNTJk

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ። ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

ኒቃብ ለብሳችሁ ኢጃዛ ስወጡ የቀረፃችሁት የጨፈራችሁትን በየሚዲያ በየእስቶር የምለቁ አላህን ፍሩ አደየ በነሽዳ አደየ በሙዚቃ ቆይ ኒቃቡን የለበሳችሁት ማንነታችሁ እዳይታይ ብቻ ነወደ ስንት በአደብ የሚለብሰው አለ አገራችን ላይ አዳድ ሰወች ምን ይላሉ አሉኮ ተሸፍነው ሸርን የተሸከሙ የሚሉት እናተን እያዩ ነው ተው ግን በአደብ የሚለብሱትን አታሰድቡ ተው ስትባሉ ምናገባችሁ የምትሉም አላችሁ የአረብ ሙዚቃ ማን ሀላል አደረገው

السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የተስሒሑ ቲላዋ ፕሮግራማችን በአላህ ፍቃድ ዛሬ እንጀምራለን ኢንሻአሏህ 🎙በወንድማች
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የተስሒሑ ቲላዋ ፕሮግራማችን በአላህ ፍቃድ ዛሬ እንጀምራለን ኢንሻአሏህ
🎙በወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ አል ኬሚሴ 🔴የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል   ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 🌟https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

▪ سورة الكهف 📖 ሱረቱል ካህፍ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🎙 القارئ» الشيخ خالد الجليل
▫️https://t.me/sefinetunuh

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።