ru
Feedback
🌹ኒቃብ ዉበትሽ ነዉ።👑

🌹ኒቃብ ዉበትሽ ነዉ።👑

Открыть в Telegram

⚡️ኒቃብ ጌታቸውን የሚፈሩ፡ ሀይማኖታቸውን የሚያከብሩ፡ የጥንቁቅና የጨዋ ሴቶች ሀይማኖታዊ ልብስ ነው። https://t.me/JWTKhkODM0

Больше
5 927
Подписчики
-324 часа
+367 дней
+22130 день
Архив постов
ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት 👉 ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም እስከ አሁን በሂወት ያለ ነብይ ነው ።

▶️ተጀመረ  - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ
      📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ  - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=7a4d4fca5c1771ae07

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ነብዩላህ አደም አለይሂ ሰላም የተኸለቀው በምን ቀን ነበር ?

🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት 👉  ኢንጂል ኪታብ የወረደው በነቢዩላህ ኢሳ (ዓለይሂ ሰላም) ላይ ነበር፡፡

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡

  ✍️ ሰላትን የተወ ሰው ነገ የውመል ቂያማ ከማን ጋር ይቀሰቀሳል❓

ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት 👉  የቂያማ ዕለት መጀመሪያ ልብስ የሚለብሱት ነብዩሏህ ኢብራሂም ናቸው ።

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🔔🔔 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት ቁርዓን በየትኛው ቀን ላይ ነው መውረድ የጀመረው ? ነቢዩላህ ኢብራሂም ዓለይሂ ሰላም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው፡፡

ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ⚖️ ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት ❶ኛ,  የቂያማ እለት የሚጠየቀው የመጀመሪያ ጥያቄ ሰለ " ሰላት" ነው ።

ልቤ ሆይ!! ~ ልቤ ሆይ ልብ አድርግ - ለመልካሙ ትጋ - ከክፋት ተገታ ምላሴ ሆይ እረፍ - ጦስህ ያስፈራኛል - በጧትም በማታ እጄ ሆይ ተመከር - "እጄን በ’ጄ" እንዳልል - በሚያስጨንቅ ቦታ እግሬ እግር አታብዛ - ታዋርደኛለህ - በጭንቁ ቀን ለታ አዋጅ ሰምቻለሁ - እጅግ የሚያስፈራ - ከሰማዩ ጌታ። (يَوْمَ تَشْهَدُ عَلَيْهِمْ أَلْسِنَتُهُمْ وَأَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُمْ بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ) "በእነሱ ላይ ምላሶቻቸው፣ እጆቻቸውና እግሮቻቸውም ይሰሩት በነበሩት ነገር በሚመሰክሩባቸው ቀን (ከባድ ቅጣት አላቸው)፡፡"  [አንኑር: 24] (ኢብኑ ሙነወር፣ ሚያዚያ 7/2016 ) = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦ በቂያማ ቀን የሰው ልጆች ሁሉ ለፍርድ በሚቆሙበት ወቅት መለከቱን  እንዲነፋ በአላህ የሚታዘዘው ታላቅ መልአክ አዝራኢል ይባላል ።

🎉የመጀመሪያው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ 📋ርዕስ : የመልካም ሚስት መገለጫ 🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አያሌው ገባ ገባ በሉ https://t.me/abuhureyrahmedresa https://t.me/abuhur
🎉የመጀመሪያው ፕሮግራም      ተ         ጀ             መ                       ረ 📋ርዕስ : የመልካም ሚስት መገለጫ    🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አያሌው ገባ ገባ በሉ https://t.me/abuhureyrahmedresa https://t.me/abuhureyrahmedresa

ማን ቀድሞ ይመልስ !  🕊 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት ❶ኛ, ከመላእክት ውስጥ የጀነት ጠባቂ የሆነው ጂብሪል ዓለሂ ሰላም ነው ።

  ✍️ ሰላትን የተወ ሰው ነገ የውመል ቂያማ ከማን ጋር ይቀሰቀሳል❓

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት ቁርዓን በየትኛው ቀን ላይ ነው መውረድ የጀመረው ?

Repost from N/a
🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁 🎉የወንድማችን ያሲን ይማም እና ዘሀራ ፈንታው የሰርግ ፕሮግራም አስመልክቶ እነሆ ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም አዘጋችተናል🌺 🎊​بَارَكَ اللَّهُ لَكُمَا وَبَ
    🎁የሰርግ ፕሮግራም💍🎁 🎉የወንድማችን ያሲን ይማም እና ዘሀራ ፈንታው የሰርግ ፕሮግራም አስመልክቶ  እነሆ ታላቅ የደአዋ ፕሮግራም አዘጋችተናል🌺 🎊​بَارَكَ اللَّهُ لَكُمَا وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችንሸይኽ መሀመድ ሁሴን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራልኡስታዝ አቡ መሀመድ                🔖ርዕስ ​"በእስልምና የወንድማማችነት አስፈላጊነት ❸ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራልኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "የሂጃብ አንገብጋቢነት" ❺ ኡስታዝ አቡ ፈውዛን             🔖ርዕስ "የባል ሀቅ" ❻ ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ 🔖"በሰአቱ ይነገራልኡስታዝ አቡ ዑበይዳ 🔖"በሰአቱ ይነገራልኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ 🔖"በሰአቱ ይነገራልኡስታዝ መሀመድ አያሌው 🔖 ርዕስ "የመልካም ሚስት መገለጫ" 📖ቲላዋ🌺 🎤አቡ ኢምራን 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ አይመን 🗓ቀን እለት እሁድ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/abuhureyrahmedresa https://t.me/abuhureyrahmedresa