የቴሌግራም ፕሮፋይል
Kanalga Telegram’da o‘tish
Hello, dear family of this channel, we have opened this channel to present you with a Telegram profile ✔️ Quotes ✔️ Sayings ✔️ Love Quotes ✔️ Wallpaper ✔️Photo
Ko'proq ko'rsatish1 278
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-77 kun
-3830 kun
Postlar arxiv
1 278
ለ 300 ዓመታት ቁር እና ሀሩር ሲፈራረቅበት የከረመ ግን ያልበሰበሰ/ያልፈረሰ እንጨት ምነኛ የተባረከ ነዉ? የተሸከመዉስ አካል ምነኛ የተቀደሰ ነዉ?ቀበርነዉ ሲሉ የተነሳ አከሰምነዉ ሲሉት ያበበስ ምን አይነት እዉነት ነዉ?የመዳኗን ሚስጥር ልታወጣ የወደደች እንስትስ ምነኛ የተመረጠች ነች? መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነው፤የሚያፅናን መስቀል ነው፤መስቀል ቤዛችን ነው ፤መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው፤አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን፤ ድነናልምና።
መልካም የደመራ ክብረበዓል☦️
1 278
ሰውን በአለባበሱ አትገምተው!»
በቅርቡ በ Meta Connect ትልቅ መድረክ ላይ የተከሰተው ነገር የብዙዎችን ትኩረትስቧል።
የሜታ (Meta) ዋና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) ኃላፊ አሌክሳንደር ዋንግ መድረክ ላይ ሲወጣ የነበረው አቀራረብ እጅግ አስገራሚ ነበር። ልክ ከእንቅልፉ እንደነቃ፣ ልብስ ማጠቢያ ቅርጫት ውስጥ የነበረን ቲሸርት መዞ የለበሰ፣ የቆዩ አርጊንዶ ጫማዎቹን አሻምቶ «ለመሆኑ ዛሬ መድረክ መውጣት ነበረብኝ እንዴ?» ብሎ ያስታወሰ ነው የሚመስለው!
ጫማው ደግሞ ብዙ ዘመናትን ያገለገለ እና የደከመ ይመስላል። ነገር ግን «መፅሐፍን በሽፋኑ አትመዝን» እንደሚባለው ሁሉ፣ የዚህን ሰው ውጫዊ ገጽታ አይተህ እንዳትሳሳት!
ይህ በ29 ዓመቱ ተራ የሚመስል አልባሳት የለበሰ ወጣት የ3.2 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ባለቤት ነው።
1 278
🚀 ለቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ባለቤቶች የተዘጋጀ አዲስ እና ምርጥ ቦት!
ቻናልዎ ላይ የሚለጥፏቸውን ፖስቶች ይበልጥ ውብ እና ማራኪ ማድረግ ይፈልጋሉ?
በ Auto Button Robot በመጠቀም፦
🔹 ውብ ከለር ያላቸው Inline Buttons (🟢 አረንጓዴ፣ 🔵 ሰማያዊ፣ 🔴 ቀይ) መስራት፤
🔹 አዝራሮችን ጎን ለጎን ወይም ከስር በፈለጉት አቀማመጥ ማስተካከል፤
🔹 ፖስቶችን በቀጥታ Forward እያደረጉ መጠቀም፤
🔹 Auto Post & Self-Destruct Timer — ፖስቱ ለተወሰነ ሰዓት (1፣ 3፣ 6 ወይም 24 ሰዓት) ቆይቶ በራሱ ከቻናሉ ላይ እንዲጠፋ ማድረግ ይችላሉ!
💯 100% ፈጣን እና ነፃ ነው!
👇 አሁኑኑ ቦቱን አስጀምረው ይሞክሩት፦
🤖 የቦቱ ሊንክ፦ @autobtnro1bot