uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

የቴሌግራም ፕሮፋይል

የቴሌግራም ፕሮፋይል

Відкрити в Telegram

Hello, dear family of this channel, we have opened this channel to present you with a Telegram profile ✔️ Quotes ✔️ Sayings ✔️ Love Quotes ✔️ Wallpaper ✔️Photo

Показати більше
1 278
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-3830 днів
Архів дописів
photo content

67ac4ad86452_audio.m4a0.72 KB

photo content
+6

ለ 300 ዓመታት ቁር እና ሀሩር ሲፈራረቅበት የከረመ ግን ያልበሰበሰ/ያልፈረሰ እንጨት ምነኛ የተባረከ ነዉ? የተሸከመዉስ አካል ምነኛ የተቀደሰ ነዉ?ቀበርነዉ ሲሉ የተነሳ አከሰምነዉ ሲሉት ያበበስ ም
ለ 300 ዓመታት ቁር እና ሀሩር ሲፈራረቅበት የከረመ ግን ያልበሰበሰ/ያልፈረሰ እንጨት ምነኛ የተባረከ ነዉ? የተሸከመዉስ አካል ምነኛ የተቀደሰ ነዉ?ቀበርነዉ ሲሉ የተነሳ አከሰምነዉ ሲሉት ያበበስ ምን አይነት እዉነት ነዉ?የመዳኗን ሚስጥር ልታወጣ የወደደች እንስትስ ምነኛ የተመረጠች ነች? መስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነው፤የሚያፅናን መስቀል ነው፤መስቀል ቤዛችን ነው ፤መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው፤አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን፤ ድነናልምና። መልካም የደመራ ክብረበዓል☦️

photo content

photo content

photo content

ሰውን በአለባበሱ አትገምተው!» በቅርቡ በ Meta Connect ትልቅ መድረክ ላይ የተከሰተው ነገር የብዙዎችን ትኩረትስቧል። የሜታ (Meta) ዋና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) ኃላፊ አሌክሳንደር
ሰውን በአለባበሱ አትገምተው!» በቅርቡ በ Meta Connect ትልቅ መድረክ ላይ የተከሰተው ነገር የብዙዎችን ትኩረትስቧል። የሜታ (Meta) ዋና የሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) ኃላፊ አሌክሳንደር ዋንግ መድረክ ላይ ሲወጣ የነበረው አቀራረብ እጅግ አስገራሚ ነበር። ልክ ከእንቅልፉ እንደነቃ፣ ልብስ ማጠቢያ ቅርጫት ውስጥ የነበረን ቲሸርት መዞ የለበሰ፣ የቆዩ አርጊንዶ ጫማዎቹን አሻምቶ «ለመሆኑ ዛሬ መድረክ መውጣት ነበረብኝ እንዴ?» ብሎ ያስታወሰ ነው የሚመስለው! ጫማው ደግሞ ብዙ ዘመናትን ያገለገለ እና የደከመ ይመስላል። ነገር ግን «መፅሐፍን በሽፋኑ አትመዝን» እንደሚባለው ሁሉ፣ የዚህን ሰው ውጫዊ ገጽታ አይተህ እንዳትሳሳት! ይህ በ29 ዓመቱ ተራ የሚመስል አልባሳት የለበሰ ወጣት የ3.2 ቢሊዮን ዶላር ሀብት ባለቤት ነው።

photo content

☝️React ግን የለም ቤተሰብ 😔😔

photo content

photo content

photo content

🚀 ለቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ባለቤቶች የተዘጋጀ አዲስ እና ምርጥ ቦት! ቻናልዎ ላይ የሚለጥፏቸውን ፖስቶች ይበልጥ ውብ እና ማራኪ ማድረግ ይፈልጋሉ? በ Auto Button Robot በመጠቀም፦ �
🚀 ለቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ባለቤቶች የተዘጋጀ አዲስ እና ምርጥ ቦት! ቻናልዎ ላይ የሚለጥፏቸውን ፖስቶች ይበልጥ ውብ እና ማራኪ ማድረግ ይፈልጋሉ? በ Auto Button Robot በመጠቀም፦ 🔹 ውብ ከለር ያላቸው Inline Buttons (🟢 አረንጓዴ፣ 🔵 ሰማያዊ፣ 🔴 ቀይ) መስራት፤ 🔹 አዝራሮችን ጎን ለጎን ወይም ከስር በፈለጉት አቀማመጥ ማስተካከል፤ 🔹 ፖስቶችን በቀጥታ Forward እያደረጉ መጠቀም፤ 🔹 Auto Post & Self-Destruct Timer — ፖስቱ ለተወሰነ ሰዓት (1፣ 3፣ 6 ወይም 24 ሰዓት) ቆይቶ በራሱ ከቻናሉ ላይ እንዲጠፋ ማድረግ ይችላሉ! 💯 100% ፈጣን እና ነፃ ነው! 👇 አሁኑኑ ቦቱን አስጀምረው ይሞክሩት፦ 🤖 የቦቱ ሊንክ፦ @autobtnro1bot