የቴሌግራም ፕሮፋይል
الذهاب إلى القناة على Telegram
Hello, dear family of this channel, we have opened this channel to present you with a Telegram profile ✔️ Quotes ✔️ Sayings ✔️ Love Quotes ✔️ Wallpaper ✔️Photo
إظهار المزيد1 345
المشتركون
+124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-2630 أيام
أرشيف المشاركات
1 346
Repost from አፍላ ፍቅር.
Wi-Fi መለመን ቀረ! 😊
በአካባቢያችሁ ያለውን Wi-Fi እንዴት
እንደምትጠቀሙ የሚያሳይ ቪዲዮ
ሰርቼላችኋለሁ።
🎥 ቪዲዮውን ተመልከቱ 👍
👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSQ3t9FqX/
1 346
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ዛሬ በእናንተ ተማምኜ አንድ ቻሌንጅ ተሰጥቶኛል🤝
ቻሌንጁም ይሄንን 👉 የቴሌግራም ቻናል 1000 ሰው Join ካለው 2000 ብር ይሰጠኛል
👇👇👇 ቻናሉ ይሄው
https://t.me/TELEGRA_MASTERCLASS
https://t.me/TELEGRA_MASTERCLASS
ስለዚህ በእናንተ ተማምኜ እስኪ ለአንዳንድ ለዳታ ወጪ እኳ ይሆነኛል ብዬ ቻሌንጁን ተቀብያለሁ
ታዲያ ምን ትሉኛላችሁ?
መቼም እንደማታሳፍሩኝ እርግጠኛ ነኝ!
እናሳካዋለን ወይስ
ይቅር ? ሃሳብም ስጡኝ🙏
1 346
📱 ይህን ያዉቃሉ?
የቴሌግራም ማስተር ክላስ ማንም ማይነግራቹን ነገር በነፃ በፅሁፍ መልክ ከዝህ በፊት አቀርቤላቹ እንደነበር?
TELEGRAM MASTERCLASS 👉 Module 1
TELEGRAM MASTERCLASS👉 Module 2
TELEGRAM MASTERCLASS👉 Module 3
TELEGRAM MASTERCLASS👉 Module 4
TELEGRAM MASTERCLASS👉 Module 5
➡️በደንብ ለተማረ እጅግ ጠቃሚ ሚስጥራዊ ትሪኮች ያሉበት ነጥብ ነዉ ሰዉ በክፍያ ማይነግራቹን በነፃ ነዉ ያቀረብኩላቹ ተጠቀሙበት✌️
1 346
በህይወት ዘመንህ አንድ ጊዜ ብቻ በአጋጣሚ የምታገኘው ዓይነት ብርቅዬ ፍቅር አለ... ሁልጊዜም በሚለዋወጥ ዓለም ውስጥ ልክ እንደ ቤት ሆኖ የምትሰማህ ሰው። ለሰዓታት አብረሃት እያወራህ ቃላት ፈጽሞ የማያልቁብህ፣ ወይም ደግሞ በፍጹም ዝምታ ውስጥ ጎኗ ተቀምጠህ እንኳ እንደተረዳችህ የሚሰማህ ሰው።
በግርግር ውስጥ እርጋታህ፣ ብርታት በሚያስፈልግህ ጊዜ ሀይልህ፣ እና ዓለም ስትከብድህ ደግሞ ከሁሉ በላይ አስተማማኝ መጠለያህ ነች።
እንዲህ ዓይነቱን ፍቅር ለማግኘት ዕድለኛ ከሆንክ፣ አጥብቀህ ያዛት። ፈጽሞም እንደ ቀላል ነገር አትቁጠረው። አንዳንዶች አንተ ቀድመህ ያገኘኸውን ያንን ውድ ነገር ለማግኘት ሙሉ ሕይወታቸውን በፍለጋ ያሳልፋሉና። ❤️✨
1 346
Repost from N/a
🤖 ይተዋወቁ፦ የቴሌግራም መረጃ እና መለያ ቁጥር ማግኛ ቦት (User Info & ID Finder Bot) የቴሌግራም መለያ ቁጥር (ID) ለተለያዩ ተግባራት፣ ለቦት አስተዳደር፣ ለክፍያ ማረጋገጫዎች ወይም ለቻናል ማስተዋወቂያዎች እጅግ በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው። ይህ ቦት የእርስዎን፣ የሌሎች ሰዎችን፣ የቻናሎችን ወይም የግሩፖችን መለያ ቁጥር (ID) እና የፕሮፋይል መረጃዎችን በሰከንዶች ውስጥ ፈልጎ የሚያወጣ እጅግ ቀልጣፋ ረዳት ነው!
✨ ቦቱ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፦ 🔹 የማንኛውንም አካውንት/ቻናል ID ማግኘት፦ የግለሰቦችን፣ የቦቶችን፣ የቻናሎችን፣ የግሩፖችን ወይም የፎረሞችን መለያ ቁጥር (ID) ያሳያል። 🔹 Forward በማድረግ መፈለግ፦ ማንኛውንም መልዕክት Forward አድርገው ለቦቱ በመላክ ብቻ የላኪውን ሙሉ ፕሮፋይል፣ ስምና ID ማግኘት ይችላሉ።
🔹 ባለቀለም አዝራሮች (Easy Share Buttons)፦ ከታች ያሉትን ባለቀለም አዝራሮች በመጫን ብቻ የሚፈልጉትን አካውንት፣ ቻናል ወይም ግሩፕ መርጠው በማጋራት IDውን በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ። * 🔹 በአንድ ንክኪ መቅዳት (Tap-to-Copy)፦ በቦቱ የተላከውን መረጃ እና ID ስልክዎ ላይ ለመቅዳት ጽሑፉን አንዴ መንካት (Tap ማድረግ) ብቻ በቂ ነው!
ℹ️ ቦቱን እንዴት መጠቀም ይቻላል? 1️⃣ ቦቱን ለመጀመር እዚህ ይጫኑ 👉 [እዚህ ጋር የቦትዎን ዩዘርኔም ያስገቡ] 2️⃣ /start የሚለውን ሲጫኑ የእርስዎን ሙሉ የፕሮፋይል መረጃ ያሳያል። 3️⃣ ከታች ካሉት ባለቀለም አዝራሮች (User, Channel, Group...) የሚፈልጉትን መርጠው ያጋሩ። 4️⃣ ወይም ማንኛውንም መልዕክት Forward ያድርጉለት፤ አልያም የቻናል ሊንክ/ዩዘርኔም ይጻፉለት። 🚀 አሁኑኑ ቦቱን በመጀመር የእርስዎን እና የቻናልዎን ID በፍጥነት ይወቁ!
1 346
ከምንም በላይ ለሰው ከባድ ተስፋ አትስጡ
ላትኖሩለት አለውልህ አትበሉ
ቃል ያድናልም ይሰብራልም።💔
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
@Ei_du
1 346
ከአዲስ ሴት ለማውራት?
Hy Selam New endet ነሽ Boring የቀረ ወሬ ..
የሆነ ቦታ አውቅሻለው ?
አብረን ተምረናል መሰለኝ ?
እና ሌሎችም አሉባልታ ወሬዎችን ተጠቀም ለመጀመሪያ ጊዜ ለማወቅ ስትል ወዲያው ትመልስለሃለች ታደክማትና ተመሳስለሺብኝ ነው ትላለህ ለማንኛውም እንተዋወቅ ትላለህ አለቀ ተዋውቀህ ሞቅ ያለ ወሬ ትጀምራለህ ሴቶች አሉባልታ ወሬ ይወዳሉ ..
1 346
Giveaway 😍
Comment ላይ ዘፍኖ(Voice) ብዙ Like(react) ላገኙ 10ሰዎች ባለ 100 ካርድ እስከ 5 ሰዓት ብቻ ይቆያል ጀምሩ🙂👇
1 346
ስትስቂ ይበራል የጨለመው ቤቴ ሰላም እተነፍሳለሁ ስትዪኝ 'ልጄ' እናቴ ጸሎትሽ ነውና ለስኬቴ መንገድ ሺህ ዓመት ኑሪልኝ ዘመንሽ ይለምልም ካንቺ የሚበልጥ ለእኔ ማንም የለም 🥹😘መልካም የእናቶች ቀን ❤️
1 346
🤫Guys እንዴት ዋላችሁ እንዴት ከረማችሁ🥰
😑ሁሌ post ማድረግ እንፈልጋለን ነገር ግን እናንተ ምንም share እና react አታደርጉም😎
🫰እስካሁን react አላደረጋችሁም ኧረ አድርጉ 😩
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
