uz
Feedback
Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

Kanalga Telegram’da o‘tish

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Tech+Ethiopia analitikasi

Tech+Ethiopia (@techpluset) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 32 457 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 4 231-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 041-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 32 457 obunachiga ega bo‘ldi.

16 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -505 ga, so‘nggi 24 soatda esa -38 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 21.60% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 7.04% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 7 012 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 285 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 9 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 17 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

32 457
Obunachilar
-3824 soatlar
-3077 kunlar
-50530 kunlar
Postlar arxiv
​🚀 Glow Live: በቀላሉ በቀን ገቢ የሚያገኙበት አዲስ መንገድ! ​Glow Live የተባለው አፕሊኬሽን በአሁኑ ሰዓት ብዙዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል። አሰራሩም ቀላል ነው፡- 🫡​የመግቢያ
​🚀 Glow Live: በቀላሉ በቀን ገቢ የሚያገኙበት አዲስ መንገድ! ​Glow Live የተባለው አፕሊኬሽን በአሁኑ ሰዓት ብዙዎችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል። አሰራሩም ቀላል ነው፡- 🫡​የመግቢያ ስጦታ: በየቀኑ አዲስ ለሚገቡ ሰዎች 100,000 ነጥብ ($1) ይከፍላል። 🎁​የSpin ዕድል: ስፒን (Spin) በማድረግ ብቻ ከ $10 እስከ $200 ማሸነፍ ይቻላል። ​ሼር በማድረግ ስፒን ያግኙ: ለ9 ሰዎች ሼር (Share) በማድረግ በቀን 3 የSpin ዕድሎችን ማግኘት ይቻላል። ሼር የምታደርጉትም በአፑ ላይ 'Follow' ለተባባላችኋቸው ጓደኞች (Friends) እና ለደጋፊዎቻችሁ (Fans) ሊሆን ይችላል። ☄️​ሊንክ በመጫን ዶላር ማግኘት: የተላከላችሁን ሊንክ ሰዎች ሲጫኑ (ሲነኩት)፣ እናንተ በአንድ ጊዜ እስከ $1 በቀጥታ ታገኛላችሁ። 🌐​ኤጀንት መሆን: ጠንካራ ኤጀንት ለሆኑ ደግሞ የወር ደመወዝ አለው App link ➡️ https://app.biubiuclub.com/invite?r=YQQU5L&rp=1&ticket= ካወረዳቹት በዋላ ይሄን id search አርጉ ➡️ 91246175 ከዛ በ meassage kalid ብቻ በሉኝ አሰረዳችዋለው 📢

የCareld ስማርት ትራስ የማንኮራፋት ችግርን በራሱ የሚፈታ ቴክኖሎጂ ይዞ ገበያ ላይ ውሏል። 🛌 በMarch 2025 በይፋ ለገበያ የቀረበው ይሄው Careld Smart Pillow፣ ከተለመዱት የእን
Careld ስማርት ትራስ የማንኮራፋት ችግርን በራሱ የሚፈታ ቴክኖሎጂ ይዞ ገበያ ላይ ውሏል። 🛌 በMarch 2025 በይፋ ለገበያ የቀረበው ይሄው Careld Smart Pillow፣ ከተለመዱት የእንቅልፍ መከታተያ መተግበሪያዎች በተለየ መልኩ በሰውነታችን ላይ ቀጥተኛ አካላዊ ማስተካከያ የሚያደርግ አዲስ የጤና ቴክኖሎጂ ይዞ መጥቷል። ይህ ስማርት ትራስ በውስጡ በተገጠሙ ሴንሰሮች (Sensors) አማካኝነት ሌሊት ስንተኛ የአተነፋፈስ ስርዓታችንን፣ የልብ ምታችንን እና የማንኮራፋት ድምጽን ያለማቋረጥ ይከታተላል። ዋናው ስራው የሚጀምረው የማንኮራፋት ወይም የአተነፋፈስ መቆራረጥ ሲያጋጥም ሲሆን፣ በትራሱ ውስጥ ያለው አውቶማቲክ የአየር ከረጢት በራሱ በመንፋት የትራሱን ከፍታና አቅጣጫ ያስተካክላል። ይህ ለውጥ እንቅልፍ ሳይረብሽ የአየር ቧንቧችን ክፍት እንዲሆንና አተነፋፈሳችን እንዲስተካከል ያደርጋል። ⚙️ ተጠቃሚዎች ጠዋት ሲነሱ ሙሉ ሌሊቱን የነበረውን የእንቅልፍ ዑደት እና የጤና መረጃ በስልካቸው ላይ ባለው መተግበሪያ (App) አማካኝነት መገምገም ይችላሉ። ትራሱ የተሰራበት የሜሞሪ ፎም ጥሬ እቃ ለማንኛውም የመኝታ አቀማመጥ (በጎን፣ በጀርባ ወይም በሆድ) እንዲስማማ ተደርጎ የተነደፈ ነው። ይህ አዲስ ምርት አሁን ላይ የቴክኖሎጂው አለም መረጃ ከመመዝገብ ባለፈ፣ ለሰውነታችን የጤና ሁኔታ አፋጣኝ ምላሽ የሚሰጡ ዘመናዊ መገልገያዎችን ወደ ማምረት እየተሸጋገረ መሆኑን የሚያሳይ ትልቅ ማረጋገጫ ነው። 📊 እንዲህ አይነት በእንቅልፍ ወቅት በራሳቸው ማስተካከያ የሚያደርጉ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ስለመጠቀም የእናንተ አስተያየት ምንድነው? 👇 #TechNews #HealthTech #SmartHome Join @techpluset

ላፕቶፕ ወይም ኮምፒውተራችሁ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳይፈልግ ከባድ የ AI ሞዴሎችን ቢያሰራላችሁስ? 🚀 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! በዚህ ሳምንት በ Computex 2026 የቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ
ላፕቶፕ ወይም ኮምፒውተራችሁ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳይፈልግ ከባድ የ AI ሞዴሎችን ቢያሰራላችሁስ? 🚀 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! በዚህ ሳምንት በ Computex 2026 የቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ ታሪካዊ ሽግግር እያስተናገደ ነው። አሁን ላይ ኢንተርኔት እና Cloud ላይ ብቻ ከሚመሰረተው የ AI ዘመን አልፈን፣ እውነተኛ የ Local AI PCs ዘመን ላይ ደርሰናል። ታላላቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የኮምፒውተሮችን የ NPU አቅም ከ 50+ TOPS (Trillions of Operations Per Second) በላይ ያሳደጉ አዳዲስ ፕሮሰሰሮችን በይፋ አስተዋውቀዋል። ታዲያ ይሄ ለኛ ስራ ምን ይጠቅማል? እስካሁን ድረስ ከባድ የሆኑ የ AI ቱሎችን ለመጠቀም ወይም ቪዲዮዎችን በ AI ለማቀነባበር ፈጣን ኢንተርኔት እና የራሳችንን ዳታ ወደ ውጪ ሰርቨር መላክ ግድ ይለን ነበር። አሁን ግን አዲሶቹ ሃርድዌሮች ከባድ የሆኑ የ Neural Networks ስሌቶችን፣ ኮዲንግን (Coding) እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የሚዲያ ስራዎች ሙሉ በሙሉ Offline ማቀነባበር ይችላሉ። ይህ ማለት ስራችሁ ላይ ምንም አይነት የኔትወርክ መቆራረጥ (Zero latency) አይኖርም፣ የተሻለ የባትሪ ቁጠባ አለው፣ እንዲሁም የግል መረጃዎቻችሁ (Data privacy) ደህንነቱ እጅግ የተጠበቀ ይሆናል ማለት ነው። ከዚህ በኋላ በ Cloud ሱፐርኮምፒውተሮች እና በእጃችን ላይ ባለው ላፕቶፕ መካከል ያለው ልዩነት እየጠፋ ነው። 💻 እናንተስ በቅርቡ ስራችሁን ለማፋጠን ወደነዚህ አዳዲስ የ AI PC ኮምፒውተሮች Upgrade የማድረግ ሀሳብ አላችሁ? ወይስ አሁን ያሉት የ Cloud AI ቱሎች ለእናንተ በቂ ናቸው? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇 #Computex2026 #AIPCs #TechInnovation Join @techpluset

አፕል (Apple) Siri ን ከ Google Gemini ጋር አዋህዶ ሊያቀርብ ነው! 🍏🤖 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ በቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ አጀንዳ የሆነውን እና የሁላችንንም ትኩረት የሳበ ት
አፕል (Apple) Siri Google Gemini ጋር አዋህዶ ሊያቀርብ ነው! 🍏🤖 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ በቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ አጀንዳ የሆነውን እና የሁላችንንም ትኩረት የሳበ ትኩስ መረጃ ላካፍላችሁ። በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው ታላቁ የ WWDC 2026 ዝግጅት ላይ፣ አፕል የራሱን የድምፅ ረዳት Siri ሙሉ በሙሉ ከ Google Gemini AI ጋር በማዋሃድ በአዲስ መልክ ሊያቀርበው መሆኑ ተረጋግጧል! ይህ ማለት ለኛ ምን ማለት ነው? ከዚህ በኋላ Siri ተራ ጥያቄዎችን (እንደ አየር ንብረት እና ሰዓት) ከመመለስ አልፎ፣ ረጅም ውይይቶችን ማድረግ የሚችል፣ ውስብስብ መረጃዎችን የሚያዘጋጅ፣ እና ከኢንተርኔት ውጭም (Offline) ቢሆን የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ እጅግ ስማርት የሆነ AI ይሆናል። የስልካችን አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ ሊቀየር ነው! 📱✨  በሌላ በኩል ዛሬ በታይፔ በይፋ በተከፈተው Computex 2026 ታላቅ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ላይ፣ ግዙፍ ኩባንያዎች አዳዲስ የ AI ኮምፒውተሮችን (AI PCs) እና እጅግ ፈጣን የሜሞሪ ቺፖችን እያስተዋወቁ ይገኛሉ። የ AI አብዮት ከሶፍትዌር አልፎ ሃርድዌሩንም ሙሉ በሙሉ እየተቆጣጠረው ነው! ስማርት ቤተሰቦች... ይህ የ Apple እና Google (Gemini) ታሪካዊ ውህደት በስማርት ስልኮቻችን ላይ ምን አይነት ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብላችሁ ታስባላችሁ? አሁንስ አፕል ወደ AI ዓለም በሙሉ ኃይሉ መግባቱ ገበያውን እንዴት ይቀይረዋል? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇 መልካም ስራ ይሁንላችሁ #Apple #Gemini #Siri #WWDC2026 #TechNews #TechPlusET Join @techpluset

About Novaexai

🎁 የቅርብ ጊዜውን እና በጣም ሞቃታማውን የኖቫኤክስ AI የአየር ድሮፕ ፕሮጀክት በማጋራት ላይ! አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና $1,000 የሚያወጡ የNEX ቶከኖችን በቀላሉ ያግኙ። 💰ጓደኛ ይጋብዙ = እያ
🎁 የቅርብ ጊዜውን እና በጣም ሞቃታማውን የኖቫኤክስ AI የአየር ድሮፕ ፕሮጀክት በማጋራት ላይ! አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና $1,000 የሚያወጡ የNEX ቶከኖችን በቀላሉ ያግኙ። 💰ጓደኛ ይጋብዙ = እያንዳንዱ ጓደኛ 10,000 የNEX ቶከኖችን (እስከ $1,000 የሚያወጡ) ይቀበላል። የማህበረሰብ ተግባራትን በማጠናቀቅ የበለጠ የNEX ቶከኖችን ያግኙ! 🚀የNEX ቶከኖች ዝርዝር ቀን፡ ሐምሌ 👉 ለመቀላቀል እዚህ ጠቅ ያድርጉ፡ https://m.novaexai.com/register?inviteCode=42MAqG ዝርዝሮችን ከዚህ በታች ይመልከቱ👇 ✅ ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/NovaEx_Ai ይህ የተረጋገጠ እና ውጤታማ የአየር ድሮፕ ፕሮጀክት ነው፤ እኔ በግሌ ሞክሬዋለሁ።

🚀 NOVAEX AI፡ የክሪፕቶ ትሬዲንግ አብዮት! 📈 ለኳንቲቴቲቭ (Quantitative) ነጋዴዎች እና ተቋማዊ ኢንቨስተሮች የተዘጋጀ ከፍተኛ አፈጻጸም ያለው፣ እጅግ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠ
🚀 NOVAEX AI የክሪፕቶ ትሬዲንግ አብዮት! 📈 ለኳንቲቴቲቭ (Quantitative) ነጋዴዎች እና ተቋማዊ ኢንቨስተሮች የተዘጋጀ ከፍተኛ አፈጻጸም ያለው፣ እጅግ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የ Spot እና Perpetual Contract ትሬዲንግ ሲስተም! 🎥 በአዲሱ ማስተዋወቂያ ቪዲዮችን ላይ ምን ይጠብቅዎታል? 🌐 1. ኦፊሴላዊ ድህረ ገጽ እና ቶከን ኢኮኖሚክስ የእድገት ፍኖተ ካርታችንን (Development Roadmap) እና የቶከን አሰራራችንን (Token Economics) በዝርዝር ይወቁ። 📲 2. አፕሊኬሽኑን ማውረድ እና መጠቀም አፕሊኬሽኑን እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ እንደሚችሉ ወይም በዌብ (Web) ቨርዥን ሊንኩን በመጠቀም እንዴት መግባት እንደሚችሉ የሚያሳይ ግልጽ ቪዲዮ። 🔐 3. ምዝገባ እና ከፍተኛ ደህንነት የምዝገባ ሂደቱን እና የጉግል አውተንቲኬተርን (Google Authenticator) በማገናኘት መለያዎን እንዴት ደህንነቱ የተጠበቀ ማድረግ እንደሚችሉ በቀላሉ ይማሩ። 🎁 4. ልዩ የሽልማት አሰራር - ኮይኖችን ይሰብስቡ! የመጋበዣ ኮድ (Invitation code) ሲያስገቡ ወዲያውኑ 10,000 NEX ኮይኖችን ያግኙ! ጓደኞችዎን በመጋበዝ ተጨማሪ ሽልማቶችን ያግኙ፤ የእርስዎን ኮድ ተጠቅሞ ለሚመዘገብ ለእያንዳንዱ ሰው ተጨማሪ 10,000 NEX ኮይኖችን ያገኛሉ! 🤖 የአፕሊኬሽኑ ዋና ዋና ተግባራት፦ AI ብልህ የትሬዲንግ ኢንጂን (AI Intelligent Trading Engine)፡ የገበያ ትንተና በቅጽበት፣ የገበያ አዝማሚያ ትንበያ (Trend prediction) እና አዋጭ ስትራቴጂዎችን በራስ ሰር (Automatically) ማከናወን። 👥 የቡድን ሽልማቶች (Team Rewards)፦ 🥇 VIP1 ፦ 9% 🥈 VIP2 ፦ 8% 🥉 VIP3 ፦ 7% 🌍 ግሎባል ኖድ ፕሮግራም (Global Node Program)፦ በዚህ ፕሮግራም በመሳተፍ ከ 10% እስከ 50% የሚደርስ የረጅም ጊዜ ሽልማቶችን ተቋዳሽ ይሁኑ! 👇 አሁኑኑ ተመዝግበው 10,000 NEX ኮይኖች ባለቤት ይሁኑ! መገበያየት ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 🔗 https://m.novaexai.com/register?inviteCode=42MAqG

🇪🇹 በኢትዮጵያ የካፒታል ማርኬት ላይ አክሲዮኖችን (Stocks) እና ቦንዶችን (Bonds) በመግዛትና በመሸጥ የግድ ወደ ኢንቨስትመንት ባንኮች በአካል መሄድ፣ ረጅም ሰለፍ መሰለፍ ያለብን ይመስለናል። ነገር ግን ሁሉንም ነገር በሞባይል ስልካችን መጨረስ እንችላለን ፡፡ በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) ላይ ለመሳተፍ እና መገበያየት ለመጀመር የመጀመሪያው እና ዋናው እርምጃ የ Investor Account መኖር ነው። ይህ አካውንት ከሌላችሁ መግዛትም ሆነ መሸጥ አትችሉም። ይህን ወሳኝ አካውንት ያለ ምንም ሰው እርዳታ፣ በቤታችሁ ሆናችሁ በስልካችሁ ብቻ እንዴት በደቂቃዎች ውስጥ መክፈት እንደምትችሉ የሚያሳይ ሙሉ በቪዲዮ አዘጋጅቼላችኋለሁ። በ Neway የ Ethiopia capital Market App ላይ Investor አካውንት እንዴት እንደሚከፈት | Neway App ESX Tutorial https://youtu.be/-5eFSFSi5-4

ዩቲዩብ በ AI ቪዲዮዎች ላይ ጦርነት አወጀ! 4.7 ቢሊዮን እይታ ያላቸው ቻናሎች ተሰረዙ! ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ ለሁላችንም Content Creators ትልቅ ትምህርት እና ማስጠንቀቂያ የሚሆ
ዩቲዩብ በ AI ቪዲዮዎች ላይ ጦርነት አወጀ! 4.7 ቢሊዮን እይታ ያላቸው ቻናሎች ተሰረዙ! ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ ለሁላችንም Content Creators ትልቅ ትምህርት እና ማስጠንቀቂያ የሚሆን ዜና ወጥቷል። የዓለማችን ትልቁ የቪዲዮ መድረክ የሆነው ዩቲዩብ (YouTube)፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ብቻ በጅምላ የሚመረቱ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ቻናሎችን ያለምህረት እየዘጋ ነው። እስካሁን ሙሉ በሙሉ የተሰረዙት እነዚህ ቻናሎች፣ ከመዘጋታቸው በፊት ከ 4.7 ቢሊዮን በላይ እይታ (Views)ነበራቸው! 🛑 ዋናው ምክንያት ምንድን ነው? እኛ AIን የቪዲዮ ጥራትን ለመጨመር፣ ኤዲት ለማድረግ እና ስራችንን ለማሳለጥ (እንደ Short.ai ወይም Kaze AI ያሉትን) እንጠቀምበታለን። ነገር ግን እነዚህ የተዘጉት ቻናሎች ምንም አይነት የሰው ልጅ የፈጠራ ተሳትፎ ሳያደርጉ፣ ፕሮግራሞችን ብቻ ተጠቅመው በጅምላ (Spam) ቪዲዮ እያመረቱ ፕላትፎርሙን በማጨናነቃቸው ነው። ይህ የዩቲዩብ እርምጃ ጥራት የሌላቸውን እና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለማጥፋት ያለመ ነው። ስማርት ቤተሰቦች... የእናንተ አስተያየት ምንድን ነው? 🤔 የዩቲዩብ እርምጃ የጥራት ተቆጣጣሪነት ነው? ወይስ የ AI ቴክኖሎጂ ፈጠራን የሚያደናቅፍ እርምጃ? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇 Join @techpluset

🔵 Super Saturday Champions League Night 🔵 🆚 🔫 💰 $10 Prize Pool + Telegram/TON NFT Rewards 4 winners with the correct sco
🔵 Super Saturday Champions League Night 🔵 🆚 🔫 💰 $10 Prize Pool + Telegram/TON NFT Rewards 4 winners with the correct score prediction will be randomly selected by Grok. ⚽️ To Participate, comment the best sports news Telegram channel link and your PSG vs Arsenal score prediction. @web3Abyssinia 📱 https://x.com/eyuel88/status/2060601794858749963

֎ አዲስ ነገር፡ የChatGPT ተጠቃሚዎች አሁን በቀጥታ ከቻት ላይ ትክክለኛ አፖችን መስራት ይችላሉ! የChatGPT መተግበሪያ መደብር (App store) አሁን AppDeploy አካቷል፤ ይህ ደግሞ በነፃ አካውንቶችም ጭምር ይሰራል! ምን መስራት እንደሚፈልጉ ብቻ ይግለፁ፤ ChatGPT ኮዱን ይፅፋል፣ AppDeploy ደግሞ በዛው ቻት ውስጥ ወዲያውኑ አፑን ወደ ኢንተርኔት ይለቀዋል (Deploy ያደርገዋል)። በመጨረሻም ወዲያውኑ የሚሰራ የአፑን ሊንክ ይሰጥዎታል። AppDeploy ለትክክለኛ አፖች የሚያስፈልጉትን የተሟሉ (Infrastructure) በውስጡ አካቷል፦ 🔐 የተጠቃሚ መግቢያ (User login) እና የደህንነት ፈቃዶች 🗄 ማከማቻ (Storage)፣ ዳታቤዝ (Database)፣ የቀጥታ (Realtime) ማመሳሰል እና ኖቲፊኬሽኖች 🤖 አብረው የተካተቱ የAI ችሎታዎች ☁️ ሙሉ (Full backend)፣ ስራዎች እና ቀጠሮ የተያዘላቸው ተግባራት 🧪 ለእያንዳንዱ ለውጥ አውቶማቲክ ፍተሻ (QA) እና የቨርዥን (Versioning) መቆጣጠሪያ 🌐 የራስዎ ዶሜይን (Custom domains)፣ የሚስጥር መረጃዎች አያያዝ እና ሌሎችም... ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው!ምንም አይነት ወርሃዊ ክፍያ (Subscription) ወይም ክሬዲት ካርድ አይጠይቅም። 👉 Install AppDeploy in ChatGPT and launch your first app in a few minutes

ሁላችንም ስለ ChatGPT እና Claude እያወራን፣ በጀርባ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እያተሙ ያሉትን ኩባንያዎች ታውቃላችሁ?🚀 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! በዚህ ሳምንት የቴክኖሎጂውን ዓለም ያነቃነቀ
ሁላችንም ስለ ChatGPT እና Claude እያወራን፣ በጀርባ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እያተሙ ያሉትን ኩባንያዎች ታውቃላችሁ?🚀 ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! በዚህ ሳምንት የቴክኖሎጂውን ዓለም ያነቃነቀው ዜና የሶፍትዌር ሳይሆን (Hardware) ነው! ታላላቆቹ የሜሞሪ ቺፕ አምራቾች የሆኑት SK Hynix እና Micron በሚገርም ፍጥነት አድገው የ 1 ትሪሊዮን ዶላር የገበያ ዋጋ (Market cap) በይፋ ተቀላቅለዋል። ለዚህ ግዙፍ ስኬት ምክንያቱ ምንድነው? ሚስጥሩ High Bandwidth Memory (HBM) የተባሉት ልዩ የሜሞሪ ቺፖች ላይ ነው። አሁን ላይ ያለው የ AI ቴክኖሎጂ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዳታዎችን በሰከንዶች ውስጥ ለማንበብ እና ለማስላት፣ ልክ እንደ Nvidia ግራፊክስ ካርዶች (GPUs) ሁሉ፣ እነዚህ እጅግ ፈጣን የሆኑ የሜሞሪ ቺፖች ግድ ይሉታል። ያለ እነሱ AI ምንም መስራት አይችልም! የ AI ሃርድዌር አብዮት፡ ይሄ ብቻ አይደለም፤ ታዋቂው የኮምፒውተር እና ሰርቨር አምራች Dell በ AI ሰርቨር ሽያጭ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ገቢ አስመዝግቧል። በአጭሩ... አሁን ላይ የ AI ሃርድዌር ዘርፍ ልክ እንደ ገንዘብ ማተሚያ ማሽን ሆኗል። የተሻለ እና ፈጣን ሜሞሪ የማምረት ፉክክሩ የዘመናችን ትልቁ የቴክኖሎጂ ጦርነት ሆኗል። ስማርት ቤተሰቦች፣ ይህንን ሁኔታ ስታዩት አሁን ባለው የ AI እሽቅድምድም ውስጥ እውነተኛው አሸናፊ ማን ነው ትላላችሁ? የቺፕ አምራቾቹ ወይስ እንደ OpenAI ያሉት የ AI ቱል ፈጣሪዎች? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇 Join @techpluset

🚨ሰበር ዜና ለክሪፕቶ ተጠቃሚዎች! የቴሌግራም ዋሌት (Wallet) በኢትዮጵያ P2P አቆመ! ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! (Binance) እና ባይቢት (Bybit) መውጣት በኋላ ለብዙዎቻችን ትልቅ መተን
🚨ሰበር ዜና ለክሪፕቶ ተጠቃሚዎች! የቴሌግራም ዋሌት (Wallet) በኢትዮጵያ P2P አቆመ! ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! (Binance) እና ባይቢት (Bybit) መውጣት በኋላ ለብዙዎቻችን ትልቅ መተንፈሻ ሆኖ የቆየው የቴሌግራም ክሪፕቶ ዋሌት (Wallet)፣ ከግንቦት 25 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር (ETB) የሚደረጉ ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም በይፋ አሳውቋል። ምክንያቱም አብዛኛችን በክሪፕቶ፣ በኤርድሮፕ (Airdrop) እና በተለያዩ የኦንላይን ስራዎች የምናገኘውን የ USDT ትርፍ በቀላሉ ወደ ኢትዮጵያ ብር የምንቀይረው በዚሁ የ P2P አሰራር ነበር። አሁን ግን የሀገሪቱን የፋይናንስ ህግ መሰረት በማድረግ፣ ከግንቦት 25 በኋላ አዲስ ማስታወቂያ ማውጣትም ሆነ በብር መገበያየት አይቻልም። ግን ይሄ የጨለማ ጊዜ ብቻ አይደለም፤ ትልቅ ተስፋም አለው! ብሔራዊ ባንክ አሁን ላይ ህጋዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይናንስ አሰራር (Regulatory framework) ለማዘጋጀት ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ይህ ማለት ምናልባት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ክሪፕቶን በስጋት ሳይሆን፣ በህጋዊ እና ነጻ መንገድ የምንገበያይበት ትልቅ እድል (Future opportunity) ሊፈጠር ይችላል! እስከዛው ግን እጅግ ከፍተኛ የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity) ጥንቃቄ ያስፈልገናል። ህጋዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የ P2P መድረኮች ሲዘጉ፣ አጭበርባሪዎች በውስጥ መስመር "ብር ላክልኝ እና ኮይን ልላክልህ" እያሉ መምጣታቸው አይቀርም። ማንም የማታውቁት ሰው እንዳያጭበረብራችሁ እና ያጠራቀማችሁትን እንዳትበሉ ንቁ ሁኑ! ስማርት ቤተሰቦች፣ ሁሉም ትልልቅ የ P2P መድረኮች ከተዘጉ በኋላ... ያላችሁን ክሪፕቶ ለመገበያየት ምን አዲስ አማራጭ (Alternative) ለመጠቀም አስባችኋል? 🤤 Share this post with friends interested in technology 🚀 👉 @techpluset

የክላውድ (Claude) AI ፈጣሪ የሆነው አንትሮፒክ (Anthropic) በቅርቡ ወደ 65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ በማሰባሰብ የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ከ 965 ቢሊዮን እ
የክላውድ (Claude) AI ፈጣሪ የሆነው አንትሮፒክ (Anthropic) በቅርቡ ወደ 65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ በማሰባሰብ የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ከ 965 ቢሊዮን እስከ 1 ትሪሊዮን ዶላር አድርሶታል። ይህ ማለት አንትሮፒክ ለረጅም ጊዜ የ AI ገበያውን ሲመራ የነበረውን OpenAI ( ChatGPT ፈጣሪን) በመብለጥ በዓለማችን እጅግ ውድ እና ትልቁ የ AI ስታርትአፕ ሆኗል ማለት ነው! ክላውድ (Claude) በተለይ በትልልቅ ተቋማት እና ቢዝነሶች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን በማግኘቱ ይህን ግዙፍ ስኬት ሊቀዳጅ ችሏል። የ AI ፉክክር አሁን ላይ ወደማንገምተው እጅግ አስፈሪ እና ፈጣን ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ የትሪሊዮን ዶላር ፉክክር የወደፊቱን የቴክኖሎጂ የበላይነት ሙሉ በሙሉ እንደሚቀይረው ምንም ጥርጥር የለውም። ስማርት ቤተሰቦች፣ ምን ይመስላችኋል? አንትሮፒክ (Claude) አሁን ባለው አስገራሚ ፍጥነት፣ ለወደፊቱ የ ChatGPTን (OpenAI) የበላይነት ሙሉ በሙሉ አሸንፎ ገበያውን ይቆጣጠረዋል ብላችሁ ታስባላችሁ? አጋሩኝ! 👇 Share this post with friends interested in technology 🚀 👉 @techpluset

🚀 ኤአይ (AI) ከስክሪን ወጥቶ ወደ እውነተኛው አለም እየመጣ ነው! (Physical AI) እስካሁን AIን የምናውቀው ፅሁፍ በመፃፍ፣ መረጃ በመፈለግ ወይም ምስል በማዘጋጀት ብቻ ነበር። አሁን ግን
🚀 ኤአይ (AI) ከስክሪን ወጥቶ ወደ እውነተኛው አለም እየመጣ ነው! (Physical AI) እስካሁን AIን የምናውቀው ፅሁፍ በመፃፍ፣ መረጃ በመፈለግ ወይም ምስል በማዘጋጀት ብቻ ነበር። አሁን ግን ነገሮች ሙሉ በሙሉ ተቀይረዋል! ፊዚካል ኤአይ" (Physical AI / Embodied AI) የተባለው አዲስ ቴክኖሎጂ የቴክኖሎጂውን አለም እያነጋገረ ነው። #🤖 ፊዚካል ኤአይ (Physical AI) ምንድን ነው? ኤአይ የራሱ አካል (ሮቦት፣ ሴንሰር ወይም ማሽን) ኖሮት የሰውን ስራ በአካል መስራት ሲጀምር ማለት ነው። **ቀላል ምሳሌ፡-አንድን ሮቦት "ቡና አፍላልኝ" ብትሉት፣ ፅሁፍ ፅፎ አያሳያችሁም። ይልቁንም ኩባያውን በአይኑ ያያል፣ የኩባያውን ልስላሴ እና የፈሳሹን ባህሪ ተረድቶ በጥንቃቄ ያነሳል፤ መንገድ ላይ ህፃን ልጅ ወይም የቤት እንስሳ ካለበት ደግሞ በራሱ አስቦ እያሳለፈ ትእዛዙን በተግባር ይፈፅማል። ### 🌟 ይህ ቴክኖሎጂ ለምን አሁን ትልቅ ትኩረት አገኘ? ከዲጂታል ወደ አካላዊ፡** ያለፉት ጊዜያት የቻትቦቶች (Chatbots) ከነበሩ፣ አሁን ግን ኤአይ እውነተኛ አካል (Body) አግኝቷል። አዳዲስ አቅሞች፡** ዘመናዊ ሴንሰሮች እና የኤአይ ሞዴሎች በመዋሃዳቸው፣ ሮቦቶች ልክ እንደ ሰው እጅ እቃዎችን መለየት እና ማንሳት ችለዋል። አገልግሎቱ፡በፋብሪካዎች ውስጥ ስራን በማፍጠን፣ በግብርና፣ እንዲሁም ለአረጋውያን እንክብካቤ በማድረግ ላይ ትልቅ ለውጥ እያመጣ ይገኛል። #💡 የዕለቱ ተግባራዊ ምክር (Pro Tip) ከስልካችሁ ላይ የምትጠቀሙትን የኤአይ አፕሊኬሽን (እንደ Gemini ወይም ChatGPT) በመክፈት ይህንን ጥያቄ ጠይቁት፡- ፊዚካል ኤአይ (Physical AI) የዕለት ተዕለት የቢሮ ወይም የቤት ውስጥ ስራዬን እንዴት ሊያቀልልኝ እንደሚችል አንድ ተግባራዊ ምሳሌ ስጠኝ።" 👇 እናንተስ የቤት ውስጥ ስራ የሚያግዛችሁ ብልህ ሮቦት ቢኖራችሁ፣ በቅድሚያ ምን እንዲሰራላችሁ ትፈልጋላችሁ? ኮሜንት ላይ ፃፉልን! 📌 ለተጨማሪ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ @techpluset

Repost from Tech+Ethiopia
ጠፍታ የነበረችው የድሮዋ vidmate update ሲጠይቅ cancel አድርጉት Share @techpluset

Happy Eid al-Adha! 🎁✨ To celebrate this holiday, I’ve prepared a giveaway for one lucky person to win a special Faith Amulet Telegram NFT Gift 🎁 To participate, join the channel @web3Abyssinia and drop a 3-digits in the comment. Grok will randomly select the winner.

֎ New: ChatGPT users can now build real apps directly from chat ChatGPT's app store just added AppDeploy, and it works with free accounts too. Describe what you want to build, ChatGPT writes the code, AppDeploy handles deployment automatically inside the same chat, and you get a working link back right away. AppDeploy includes the infrastructure needed for real apps: 🔐 User login and permissions 🗄 Storage, database, realtime sync and notifications 🤖 Built in AI capabilities ☁️ Full backend, background jobs and scheduled tasks 🧪 Automatic QA for every change and built in versioning 🌐 Custom domains, secrets management and more Free to use. No subscription or credit card required. 👉 Install AppDeploy in ChatGPT and launch your first app in a few minutes

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨ ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨ ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ! 🌙 በዓላት ቤተሰብ፣ ወዳጅ እና ዘመድ የሚሰባሰብባቸው እጅግ ልዩ ቀናት ናቸው። ቴክኖሎጂ ደግሞ ርቀትን አጥብቦ፣ የትም ሆነን ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር በቀላሉ እንድንገናኝ በማድረግ ይህንን የደስታ ጊዜ እጥፍ ያደርገዋል! ለዛሬ ስልካችንን እና የቴክኖሎጂ እውቀታችንን ከስራ እና ከቢዝነስ ትንሽ ፈቀቅ አድርገን... ርቀው ላሉ ቤተሰቦቻችን እና ጓደኞቻችን በመደወል፣ የቪዲዮ ጥሪ (Video Call) በማድረግ፣ እንዲሁም አብረውን ላሉት ደግሞ ጊዜያችንን በመስጠት የደስታው ተካፋይ እንሁን። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ! Share 👉 @techpluset

✔️ CAPCUT PRO SUBSCRIPTION UNLOCKED 🔴 ክፈቱት እና ውጡ መልሳቹ ስገቡ ወደ PRO ይቀየራል 👍REACTION 😍