ar
Feedback
Tech+Ethiopia

Tech+Ethiopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Tech+Ethiopia

تُعد قناة Tech+Ethiopia (@techpluset) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 31 387 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 124 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 1 101 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 31 387 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -44، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.09‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.54‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 7 249 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 2 053 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

31 387
المشتركون
+324 ساعات
-1647 أيام
-4430 أيام
أرشيف المشاركات
ለጦርነት የታጠቁ Humanoid Robots የጦር ሜዳ ላይ ተሰማሩ! 🤖💥 በታወቁ የ Technology ተቋማት እና ባለሀብቶች የገንዘብ ድጋፍ የሚንቀሳቀስ አንድ ሚስጥራዊ ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ መሳሪ
+4
ለጦርነት የታጠቁ Humanoid Robots የጦር ሜዳ ላይ ተሰማሩ! 🤖💥 በታወቁ የ Technology ተቋማት እና ባለሀብቶች የገንዘብ ድጋፍ የሚንቀሳቀስ አንድ ሚስጥራዊ ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ መሳሪያ የታጠቁና በራሳቸው ውሳኔ መስጠት የሚችሉ (Autonomous) የሰው መልክ ያላቸው Robots ለውጊያ አዘጋጅቷል። እነዚህ Robots ከባድ በሆኑ የጦር ቀጠናዎች ውስጥ በሙከራ ደረጃ ስራ ላይ የዋሉ ሲሆን፣ ይህ የ AI እና Robotics እድገት የዓለም ኃያላን ሀገራትን የ Military ውድድር ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግሮታል። 👇 Technology ጦርነትን እንዴት የሚቀይረው ይመስላችኋል? አደገኛ ነው ወይስ ዘመኑ ያመጣው እድገት? Join @techpluset

ጁላይ 23፣ 2026 ከ Xichang የተተኮሰ አንድ የቻይና Rocket መሬት ለቆ እንደተነሳ ብዙም ሳይቆይ በመብረቅ ተመትቶ ነበር። ይህ አስደንጋጭ የመብረቅ ምት ቢኖርም፣ ማምጠቁ የተሳካ የነበረ ሲሆን Satellite በሰላም Orbit ላይ ደርሷል። @techpluset

🚨 Nuclear Energy: አለማችንን የሚቀይረው ሚስጥራዊ ሀይል! ዛሬ አብዛኛው ሰው በስህተት ስለሚረዳው እና የ Tech አለምን ሙሉ በሙሉ እየቀየረ ስላለው Nuclear Energy ጊዜ ወስዳችሁ
+2
🚨 Nuclear Energy: አለማችንን የሚቀይረው ሚስጥራዊ ሀይል! ዛሬ አብዛኛው ሰው በስህተት ስለሚረዳው እና የ Tech አለምን ሙሉ በሙሉ እየቀየረ ስላለው Nuclear Energy ጊዜ ወስዳችሁ አንብቡት! 1. Basics: Nuclear Energy ምንድነው? Nuclear Energy የሚሰራው Nuclear Fission በሚባል ሳይንሳዊ ሂደት ነው። ይሄ ማለት አንድን ትልቅ Atom (በዋናነት Uranium) በውስጡ በማጋጨት መሰንጠቅ ማለት ነ ው። ይሄ መሰንጠቅ እጅግ ከፍተኛ የሆነ Heat ይፈጥራል። ያ Heat ደግሞ ውሃን በማፍላት ወደ Steam ይቀይረውና ግዙፍ Turbines በማሽከርከር የኤሌክትሪክ ሀይል ያመነጫል። ለምን Uranium ተመረጠ? Uranium እጅግ ከፍተኛ Energy Density አለው። በጣት የምታክል አንዲት የ Uranium እንክብል፣ 1 ቶን Coal (የድንጋይ ከሰል) የሚያመነጨውን ኤሌክትሪክ ማመንጨት ትችላለች! 2. Safety: Nuclear Bomb እና ማመንጫው አንድ ናቸው? ብዙ ሰው Nuclear ማመንጫ ልክ እንደ ቦምብ ሊፈነዳ ይችላል ብሎ ይፈራል። ግን የ Physics እውነታው ይሄ ነው፦ Nuclear Bomb ለመስራት የ Uranium Enrichment ከ90% በላይ መሆን አለበት። ነገር ግን ኤሌክትሪክ ለሚያመነጩ Reactors የሚያስፈልገው ከ 3% እስከ 5% Uranium ብቻ ነው። ስለዚህ፣ ምንም አይነት አደጋ ቢፈጠር እንኳን ማመንጫው እንደ ቦምብ ሊፈነዳ አይችልም! 3. Everyday Life: Radiation ምን ያህል አደገኛ ነው? Radiation ስንሰማ ሞት ብቻ ይመስለናል። ነገር ግን በየቀኑ ከፀሀይ፣ ከአፈር፣ እና ከምንበላው ምግብ ተፈጥሯዊ Radiation እናገኛለን። ሆስፒታል ውስጥ X-rays እና CT scans ስንነሳም Radiation እንጠቀማለን። አደገኛ የሚሆነው መጠኑ ከተፈጥሮ ውጪ ሲበዛ ብቻ ነው። ዘመናዊ ማመንጫዎች ይህንን Radiation ወደ ውጭ እንዳይወጣ አድርገው ነው የሚገነቡት። 4. History: Chernobyl እና Fukushima ለምን ተፈጠሩ? እነዚህ ታሪካዊ አደጋዎች የተፈጠሩት በድሮ Technology፣ በ Design ስህተት እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ነው። የ Chernobyl አደጋ በሰው ስህተት እና ደህንነቱ ባልተጠበቀ Design የተፈጠረ ነው። አሁን ላይ ሳይንሱ ስላደገ SMR (Small Modular Reactor) የተባሉ አነስተኛ ማመንጫዎች መጥተዋል። እነዚህ አዳዲስ ማመንጫዎች አደጋ ቢፈጠር እንኳን የሰውን እርዳታ ሳይፈልጉ በራሳቸው ጊዜ ቀዝቅዘው የሚጠፉበት Passive Safety ሲስተም አላቸው። 5. The Tech Connection: ለምን ትልልቆቹ Tech ኩባንያዎች Nuclear ይፈልጋሉ? Artificial Intelligence እና ግዙፍ Data Centers 24 ሰአት ያለማቋረጥ የሚሰራ እና ምንም በካይ ጋዝ የማያወጣ (Zero Emission) ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። Solar እና Wind ሀይል ማመንጨት የሚችሉት ፀሀይ ሲኖር እና ንፋስ ሲነፍስ ብቻ ስለሆነ አስተማማኝ የሆነ Baseload Power የላቸውም። ለዚህም ነው እንደ Microsoft እና Amazon ያሉት ኩባንያዎች በቢሊዮን ዶላር የራሳቸውን Nuclear ማመንጫዎች እየገዙ ያሉት። የ Tech እና የ Crypto መፃኢ እድል ያለው ከ Energy ጋር ነው። ይህንን እውነታ በሚገባ ተረዱት! 👇 ከነዚህ የሳይንስ እውነታዎች ውስጥ ይበልጥ ያስገረማችሁ የቱ ነው? ጓደኞቻችሁም እንዲማሩበት Share አድርጉላቸው! 📲 @techpluset

Samsung ተጠቃሚዎች One UI 9 July 22 ተለቋል ግን ሁሉም ስለኮች አላገኙም መች የናንተም ስልክ እንደሚያገኝ ተመልከቱ July–August 2026 Galaxy Z Fold8 (Pre-instal
Samsung ተጠቃሚዎች One UI 9 July 22 ተለቋል ግን ሁሉም ስለኮች አላገኙም መች የናንተም ስልክ እንደሚያገኝ ተመልከቱ July–August 2026 Galaxy Z Fold8 (Pre-installed) Galaxy Z Flip8 (Pre-installed) Galaxy S26 Galaxy S26+ Galaxy S26 Ultra August–September 2026 Galaxy S25 Galaxy S25+ Galaxy S25 Ultra Galaxy S25 Edge Galaxy S25 FE Galaxy Z Fold7 Galaxy Z Flip7 Galaxy Z Flip7 FE Galaxy Z TriFold September–October 2026 Galaxy S24 Galaxy S24+ Galaxy S24 Ultra Galaxy S24 FE Galaxy Z Fold6 Galaxy Z Flip6 Galaxy Tab S10 / S10+ / S10 Ultra / S10 FE October–November 2026 Galaxy S23 Galaxy S23+ Galaxy S23 Ultra Galaxy S23 FE Galaxy Z Fold5 Galaxy Z Flip5 Galaxy A56 Galaxy A36 Galaxy A26 Galaxy M56 Galaxy M36 November–December 2026 Galaxy A55 Galaxy A35 Galaxy A25 Galaxy A16 Galaxy A15 Galaxy A07 Galaxy M55 Galaxy M35 Galaxy M16 Galaxy M15 Galaxy Tab S9 series Other eligible Galaxy A, M, F, XCover, and Tab models still within Samsung’s update policy. Share to your friends @techpluset

የመኪናዎን Remote አገጭዎ ስር አስጠግተው ቢጫኑት ምን እንደሚፈጠር ያውቃሉ? የመኪናዎ Remote ባትሪው አልቆ ወይም ርቀው ሲቆሙ አልከፍት ብሎዎት ያውቃል? ወደ መኪናው ከመሮጥ ይልቅ አንድ ቀላ
የመኪናዎን Remote አገጭዎ ስር አስጠግተው ቢጫኑት ምን እንደሚፈጠር ያውቃሉ? የመኪናዎ Remote ባትሪው አልቆ ወይም ርቀው ሲቆሙ አልከፍት ብሎዎት ያውቃል? ወደ መኪናው ከመሮጥ ይልቅ አንድ ቀላል የ Physics ዘዴ ይጠቀሙ፦ Remote ቁልፉን ወደ አገጭዎ አስጠግተው ይጫኑት! ሚስጥሩ ምንድነው? የሰውነታችን አብዛኛው ክፍል ውሃ ስለሆነ፣ Remote ቁልፉን አገጭዎ ስር አድርገው ሲጫኑት ጭንቅላትዎ ልክ እንደ Antenna በማገልገል የቁልፉን Signal ርቀት በአስደናቂ ሁኔታ በእጥፍ ያራዝመዋል። 👇 ይህንን አሰራር አሁኑኑ ሞክሩትና የሰራላችሁ ሰዎች Comment ላይ ፃፉልኝ! መረጃውን ለመኪና ሾፌሮች Share አድርጉላቸው! 📲 @techpluset

ቻይና ቀጣይ ትውልድ የሆነውን እና J-36 የተባለውን ሚስጥራዊ የጦር Jet ወደ ማምረት ምዕራፍ መሸጋገሯ ተሰምቷል። ይህ ባለ 3 ሞተር እና የኋላ ክንፍ የሌለው ግዙፍ አውሮፕላን፣ በልዩ የ Diamo
ቻይና ቀጣይ ትውልድ የሆነውን እና J-36 የተባለውን ሚስጥራዊ የጦር Jet ወደ ማምረት ምዕራፍ መሸጋገሯ ተሰምቷል። ይህ ባለ 3 ሞተር እና የኋላ ክንፍ የሌለው ግዙፍ አውሮፕላን፣ በልዩ የ Diamond ቅርፅ Design የተሰራ ነው። አሁን ላይ የቻይና Engineers እና Pilots አውሮፕላኑን በጋራ እየሞከሩት ሲሆን፣ ቻይና በይፋ ባታረጋግጥም Aviation ፕሮጀክቱ በከፍተኛ ፍጥነት እውን እየሆነ ይገኛል። 👇 የቻይናን የጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ እድገት እንዴት ታዩታላችሁ? ሀሳባችሁን Comment ላይ ፃፉልኝ! 📲 @techpluset

17pro 256GB 09-00-41-83-51
+1
17pro 256GB 09-00-41-83-51

ሰዎችን እብደት ውስጥ የሚከተው የዓለማችን ጸጥተኛው ክፍል! በአሜሪካ Orfield Laboratories ውስጥ 99.99% ድምፅን የሚመጥ ልዩ ክፍል አለ። በዚህ ክፍል ውስጥ ከ15 ደቂቃ በላይ መቆየት
ሰዎችን እብደት ውስጥ የሚከተው የዓለማችን ጸጥተኛው ክፍል! በአሜሪካ Orfield Laboratories ውስጥ 99.99% ድምፅን የሚመጥ ልዩ ክፍል አለ። በዚህ ክፍል ውስጥ ከ15 ደቂቃ በላይ መቆየት አይቻልም፤ በታሪክ ረጅሙን ጊዜ (45 ደቂቃ) የቆየው ሰው እንኳ አእምሮው መታወክ ጀምሮ ነበር። ሚስጥሩ ምንድነው? ውጫዊ ድምፅ ሙሉ በሙሉ ሲጠፋ አእምሯችን የራሳችንን የሰውነት ድምፅ ያጎላዋል። የልብ ምት፣ የሳንባ አየር እና ደም በደም ስር ሲፈስ በከፍተኛ ድምፅ መስማት ትጀምራላችሁ። አእምሮ መረጃ ሲያጣ Hallucination ይጀምራል፤ በዚህም ሰዎች ፍርሃት ገብቷቸው እና ሚዛን መጠበቅ አቅቷቸው መሬት ላይ ይወድቃሉ። 👇 በዚህ ክፍል ውስጥ ሙሉ በሙሉ ጨለማ ተደርጎ ስንት ደቂቃ መቆየት የምትችሉ ይመስላችኋል? Comment ላይ ፃፉልኝ! 📲 @techpluset

አውሮፕላንን መብረቅ ለምን አይጎዳውም? በየአመቱ እያንዳንዱ አውሮፕላን ቢያንስ አንድ ጊዜ በመብረቅ ይመታል። ነገር ግን ተጓዦችም ሆኑ ውስጣዊ ሲስተሞች ምንም አይሆኑም። ሚስጥሩ Faraday Cage
አውሮፕላንን መብረቅ ለምን አይጎዳውም? በየአመቱ እያንዳንዱ አውሮፕላን ቢያንስ አንድ ጊዜ በመብረቅ ይመታል። ነገር ግን ተጓዦችም ሆኑ ውስጣዊ ሲስተሞች ምንም አይሆኑም። ሚስጥሩ Faraday Cage የሚባለው የ Physics ህግ ነው። የአውሮፕላኑ ውጫዊ አካል ከ Aluminum የተሰራ ስለሆነ፣ መብረቅ ሲመታው Electric charge ወደ ውስጥ ሳይገባ በውጭኛው ገፅታ ላይ ብቻ ተሰራጭቶ በክንፉ ወይም በጅራቱ በኩል ይወጣል። በዚህም ውስጣዊ ክፍሉ ሙሉ በሙሉ ይጠበቃል። ይህ Faraday Cage ቴክኖሎጂ Data centers እና Microwave ውስጥም አላስፈላጊ ሞገድን ለመከላከል በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል። 👇 ይህንን መረጃ ለሌሎችም Share አድርጉላቸው! 📲 👉 @techpluset

$8 እየተሸጠ ነው 1 MEC 10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ 👇👇

Fayda ያላስተሳሰራችሁ All banks link https://id.et/connect

በ WordPress ላይ WP2Shell የተባለ አዲስ የ Security ክፍተት ተገኝቶ Hackers በስፋት ጥቃት እያደረሱበት ይገኛል። ይህ ክፍተት Hackers ያለ ምንም Password ወደ Websi
በ WordPress ላይ WP2Shell የተባለ አዲስ የ Security ክፍተት ተገኝቶ Hackers በስፋት ጥቃት እያደረሱበት ይገኛል። ይህ ክፍተት Hackers ያለ ምንም Password ወደ Website በመግባት የፈለጉትን ኮድ እንዲያዘዙ የሚያስችል አደገኛ ክፍተት ነው። መፍትሄው 🛠፦ Website ያላችሁ አሁኑኑ ወደ አዲሱ Version Update አድርጉ! በተጨማሪም የምትጠቀሟቸውን Plugins እና Themes ማዘመናችሁን አረጋግጡ። 👇 Website ያላችሁ ጓደኞቻችሁ ይህ አደጋ ከመድረሱ በፊት መረጃው እንዲደርሳቸው Share አድርጉላቸው! 📲 @techpluset

🚨 ቻይና በአዲስ የኢንተርኔት ፍጥነት የዓለምን ሪከርድ ሰበረች! (51.3 Tbps) 🤯 51.3 Tbps ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ? በአንድ ሰከንድ ውስጥ ብቻ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ባ
🚨 ቻይና በአዲስ የኢንተርኔት ፍጥነት የዓለምን ሪከርድ ሰበረች! (51.3 Tbps) 🤯 51.3 Tbps ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ? በአንድ ሰከንድ ውስጥ ብቻ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ባለከፍተኛ ጥራት (4K) ፊልሞችን Download አድርጎ መጨረስ ማለት ነው! አስቡት... አውርድ ብላችሁ Click ስታደርጉት አብሮ ያልቃል። 😂 ወደ እኛ ሀገር ስንመጣ ደግሞ... ቻይና በዚህ አስገራሚ ፍጥነት አለምን ስታስገርም፣ እኛ ቴሌግራም ላይ የተላከልንን ፎቶ ለማየት ክብ እየሰራ ሲሽከረከር ስቃያችንን እያየን "ፍርዬ (ኢትዮ ቴሌኮም) ተይ በዳይኖሰር ጊዜ አታኑሪን!!" እያልን እንገኛለን። በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን App MEpass እስካሁን ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ! የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8.5 ደርሷል። ✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8.5) ታገኛላችሁ። 100% ይሰራል እኔ እየሰራሁበት ነው ✅ 10 ሰው እስኪሞላ ሳትጠብቁ፣ 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ያገኛችሁትን ክፍያ ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀 እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ ፒን ተደርጓል። App link 👇 👉 @techpluset

የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በምን ቴክኖሎጂ እየታገዘ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ⚽️ ተራ የኳስ ጨዋታ ብቻ አይምሰላችሁ፤ ሜዳው በ AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ተሞልቷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ ⚽️ ስማር
የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በምን ቴክኖሎጂ እየታገዘ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ⚽️ ተራ የኳስ ጨዋታ ብቻ አይምሰላችሁ፤ ሜዳው በ AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ተሞልቷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ ⚽️ ስማርት ኳስ: ኳሷ ውስጥ ማይክሮ-ቺፕ ተገጥሟል። በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃን ለኮምፒውተር ይልካል። (ኳሷ መስመር ማለፏን እና ማን እንደነካት በቅፅበት ይታወቃል!) 🤖 AI ዳኝነት በስታዲየሙ ጣሪያ ያሉ 12 ካሜራዎች የእያንዳንዱን ተጫዋች 29 የሰውነት ክፍሎች ይከታተላሉ። ኦፍሳይድ መግባቱን AI በራሱ አውቆ በ3D ያሳያል። 📱 በስልክ : ደጋፊዎች ስታዲየም ውስጥ ስልካቸውን ሜዳው ላይ በመጠቆም ብቻ፣ የተጫዋቾችን ፍጥነት እና የጨዋታውን ዳታ ቀጥታ (Live) ስክሪናቸው ላይ ያያሉ። 👇 ቴክኖሎጂው የእግር ኳስን ውበት አበላሸው ወይስ አዘመነው? አስተያየት መስጫው ላይ እንወያይ! 📲 Share to your friends 👉 @techpluset

Repost from Tech+Ethiopia
$8 እየተሸጠ ነው 1 MEC 10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ 👇👇

🔥 ALL P2P BOT 🔥 📱USDT ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ መንገድ እየፈለጉ ነው⁉️ እንጊድያውስ ALL P2P BOT እኔ አለው ይላቹሀል 🎉 ✔️ ALL P2P BOT �
+1
🔥 ALL P2P BOT 🔥 📱USDT ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ፈጣን፣ ቀላል እና ዘመናዊ መንገድ እየፈለጉ ነው⁉️      እንጊድያውስ ALL P2P BOT እኔ አለው ይላቹሀል 🎉 ✔️ ALL P2P BOT 📱Telegram ላይ የሚሰራ ዘመናዊ P2P የግብይት መድረክ ሲሆን ገዢዎችን እና ሻጮችን በቀላሉ ያገናኛል🔗 ፈጣን የUSDT ግዢ እና ሽያጭ ቀላል እና ለሁሉም ተጠቃሚ ምቹ አጠቃቀም 24 ሰዓት / 7 ቀን ተደራሽነት ግልጽ እና የተደራጀ የግብይት ሂደት ዘመናዊ የTelegram Bot ቴክኖሎጂን ያካተት 👀እንግዲያውስ ምን ይጠብቃሉ ደንንቶ ተጠበቆ በቀልጣፍ እና በታመኝን ተስተናግደው ህይወቶን አይቀሉም💵🤌     All P2P ሁሌም ታማኝ አሁን $ ባይኖራቹህም ለወደፊት ይጠቅማቹሀል ተቀላቀሉ😎   🔥👇 👇🔥
🔗platform Link:  https://t.me/Allp2pbot  💻More info:  http://allp2p.com 📱Telegram Channel: https://t.me/AllP2POfficial1 📱Telegram Group: https://t.me/allp2p_official

🚨 አለም በቴክኖሎጂ የት ደርሳለች? እኛስ የት ነን? 😅 አለም በቴክኖሎጂ ማመን ወደሚያቅት ደረጃ ደርሷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ 🚗 BMW: አዲሱን X5 መኪና በ5 አይነት ሀይል (በነዳጅ፣ በና
🚨 አለም በቴክኖሎጂ የት ደርሳለች? እኛስ የት ነን? 😅 አለም በቴክኖሎጂ ማመን ወደሚያቅት ደረጃ ደርሷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦ 🚗 BMW: አዲሱን X5 መኪና በ5 አይነት ሀይል (በነዳጅ፣ በናፍጣ፣ በኤሌክትሪክ፣ በሀይብሪድ እና በሀይድሮጂን) እንዲሰራ አድርጎ አቀረበ። 🌐 ቻይና: በሰከንድ 51Tbs የሚጓዝ እጅግ ፈጣን ኢንተርኔት አምጥታለች። 🛡 አሜሪካ እና እስራኤል: ከሰማይ የሚመጣን ጥቃት የሚመክት ግዙፍ የሌዘር ጋሻ (Dome) ሰርተዋል። 😂 የእኛ ሀገር እውነታ፦ ይሄ ሁሉ የቴክኖሎጂ ታምር በአለም ላይ እየተሰራ፣ እኛ ግን ቴሌግራም ላይ የተላከልንን አንድ ፎቶ ዳውንሎድ አድርገን ለማየት 5 ደቂቃ እስኪከፍትልን እንጠብቃለን! 😭 👇 የዛሬው የኢንተርኔት ፍጥነታችሁስ እንዴት ነው? አስተያየት መስጫው ላይ እየሳቅን እንወያይ! 📲 Share @techpluset