ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS
Kanalga Telegram’da o‘tish
👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን
Ko'proq ko'rsatish1 990
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kunlar
-5230 kunlar
Postlar arxiv
📖📕 ርዕስ: "ራስን መለወጥ"
📖 የኦርጂናል ዕትሙ ርዕስ: "The Principles and Benefits of Change"
📝የኦርጂናል ዕትሙ አጭር መግለጫ (CAPTION): Fulfilling Your Purpose in Unsettled Times"
📖ደራሲ: ዶ/ር ማይልስ መንሮ (Dr. Myles Munroe)
📖 ተርጓሚ: ብሩክ ደስታ
📖 የመጽሐፉ ይዘት: ራስ - አገዝ፣ ሥነልቦና
📔 የመጽሐፉ ገጽ ብዛት: 208
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
Ethiopian Constitution of 1931
The 1931 Constitution of Ethiopia was the first modern constitution for Ethiopia, intended to officially replace the Fetha Nagast, which had been the supreme law since the Middle Ages. It was promulgated in "an impressive ceremony" held 16 July 1931 in the presence of Emperor Haile Selassie.
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
«የሀብት መንገድ»(Rich Dad Poor Dad) የአለማችን 4ኛው Bestseller(ምርጥ ሽያጭ) መጽሐፍ ነው።
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
📖ኢንፌርኖ
✍🏾ዳን ብራውን
ትርጉም:- አበበ ወርቅ
የምዕራቡ ዓለም አፍሪካን የማጥፋት ድብቅ ሴራ
"ኢንፈርኖ" በ 2013 የታተመው የዳን ብራውን ልብ ወለድ ነው። መጽሀፉ የሃርቫርድ የምልክት ጥናት ፕሮፌሰር የሆኑት ሮበርት ላንግዶን አንድ እብድ የሰራውን ግማሹን የአለም ህዝብ ሊያጠፋ የሚችለውን ቫይረስ ለማስቆም ሲሞክሩ የሚያደርጉትን ጀብዱ ይተርካል።
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
ማመን እና መጠራጠር!
.
.
.
" በዚህ ምድር ላይ ስለምንም ነገር እርግጠኛ የሚሆን አዋቂ ሳይሆን 'አዋቂ ነኝ' የሚል ብቻ ነው !እግዚአብሔርን ወይም መላዕክትን ብሎም የሰውን አዕምሮ ለማብራራት እንደመሞከር አባካኝነት የለም። እጃችንን በምንፈልገው አቅጣጫ ማንቀሳቀስ ለምን እንደቻልን ሳናውቅ እጅን ስለፈጠረው አምላክ ለማወቅ መሞከር ከንቱ ነገር ይመስለኛል...። አንድ ነገር ግን ይገባኛል ይኸውም ሁሉን ነገር መጠራጠር ከንቱ ቢሆንም ፣ ሁሉን ነገር አምኖ መቀበል ግን የበለጠ ከንቱ ነው ። "
...ቮልቴር...
፨ በእናንተ እይታስ ሁሉን ነገር አምኖ መቀበልም ሆነ ሁሉን ነገር መጠራጠር የቱ ይከብዳል.. ?
Write your #comment
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
🦐 Macrobrachium ehemals, or Glass Shrimp
This name was earned by the shrimp due to its semi-transparent body.
Despite its small size, the shrimp has excellent sense of smell and touch, made possible by the work of its movable antennae-like appendages. 🌊✨
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
Atomic Habits:
ለመጀመር የሚፈልጓቸው ማንኛውም ጥሩ ልምዶች ወይም ማቋረጥ የሚፈልጓቸው ማንኛቸውም መጥፎ ልምዶች ካሉዎት፣ Atomic Habitsን ያንብቡ እና ለውጡን አሁን ይጀምሩ። ሕይወትዎን ይለውጠዋል።
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
#አታወዳድር!
ሕይወትህን ከሌሎች ሕይወት ጋር አታወዳድር፤
መንገዳቸው ምን እንደሚመስል የምታውቀው ነገር የለህምና!
#ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ የተወሰደ
Join_us;
👉 @et_books1
👉 @et_books1
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
