ru
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Открыть в Telegram

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Больше
1 990
Подписчики
-124 часа
-47 дней
-5230 день
Архив постов
                     Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

ሸበጥ - ብርሃን ዳኜ
ሸበጥ - ብርሃን ዳኜ

📖📕 ርዕስ: "ራስን መለወጥ" 📖 የኦርጂናል ዕትሙ ርዕስ: "The Principles and Benefits of Change" 📝የኦርጂናል ዕትሙ አጭር መግለጫ (CAPTION): Fulfilling Your Purpose in Unsettled Times" 📖ደራሲ: ዶ/ር ማይልስ መንሮ (Dr. Myles Munroe) 📖 ተርጓሚ: ብሩክ ደስታ 📖 የመጽሐፉ ይዘት: ራስ - አገዝ፣ ሥነልቦና 📔 የመጽሐፉ ገጽ ብዛት: 208                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

ጥቁር ደም ምርጥ መጽሃፍ

አይ ምጽዋ! - ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

አይ ምጽዋ! - ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ
አይ ምጽዋ! - ታደሰ ቴሌ ሳልቫኖ

Ethiopian Constitution of 1931 The 1931 Constitution of Ethiopia was the first modern constitution for Ethiopia, intended to officially replace the Fetha Nagast, which had been the supreme law since the Middle Ages. It was promulgated in "an impressive ceremony" held 16 July 1931 in the presence of Emperor Haile Selassie.                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

«የሀብት መንገድ»(Rich Dad Poor Dad) የአለማችን 4ኛው Bestseller(ምርጥ ሽያጭ) መጽሐፍ ነው።                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

                     Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

አስበህ ሀብታም ሁን                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

                     Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

                     Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

📖ኢንፌርኖ ✍🏾ዳን ብራውን ትርጉም:- አበበ ወርቅ የምዕራቡ ዓለም አፍሪካን የማጥፋት ድብቅ ሴራ "ኢንፈርኖ" በ 2013 የታተመው የዳን ብራውን ልብ ወለድ ነው። መጽሀፉ የሃርቫርድ የምልክት ጥናት ፕሮፌሰር የሆኑት ሮበርት ላንግዶን አንድ እብድ የሰራውን ግማሹን የአለም ህዝብ ሊያጠፋ የሚችለውን ቫይረስ ለማስቆም ሲሞክሩ የሚያደርጉትን ጀብዱ ይተርካል።                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

ማመን እና መጠራጠር! . . . " በዚህ ምድር ላይ ስለምንም ነገር እርግጠኛ የሚሆን አዋቂ ሳይሆን 'አዋቂ ነኝ' የሚል ብቻ ነው !እግዚአብሔርን ወይም መላዕክትን ብሎም የሰውን አዕምሮ ለማብራራት እንደመሞከር አባካኝነት የለም። እጃችንን በምንፈልገው አቅጣጫ ማንቀሳቀስ ለምን እንደቻልን ሳናውቅ እጅን ስለፈጠረው አምላክ ለማወቅ መሞከር ከንቱ ነገር ይመስለኛል...። አንድ ነገር ግን ይገባኛል ይኸውም ሁሉን ነገር መጠራጠር ከንቱ ቢሆንም ፣ ሁሉን ነገር አምኖ መቀበል ግን የበለጠ ከንቱ ነው ። " ...ቮልቴር... ፨ በእናንተ እይታስ ሁሉን ነገር አምኖ መቀበልም ሆነ ሁሉን ነገር መጠራጠር የቱ ይከብዳል.. ? Write your #comment                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+2
                     Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

                     Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

🦐 Macrobrachium ehemals, or Glass Shrimp This name was earned by the shrimp due to its semi-transparent body. Despite its small size, the shrimp has excellent sense of smell and touch, made possible by the work of its movable antennae-like appendages. 🌊✨                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

Atomic Habits: ለመጀመር የሚፈልጓቸው ማንኛውም ጥሩ ልምዶች ወይም ማቋረጥ የሚፈልጓቸው ማንኛቸውም መጥፎ ልምዶች ካሉዎት፣ Atomic Habitsን ያንብቡ እና ለውጡን አሁን ይጀምሩ። ሕይወትዎን ይለውጠዋል።                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

+1
አልኬሚስቱ                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1

#አታወዳድር! ሕይወትህን ከሌሎች ሕይወት ጋር አታወዳድር፤ መንገዳቸው ምን እንደሚመስል የምታውቀው ነገር የለህምና! #ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ የተወሰደ Join_us; 👉 @et_books1 👉 @e
#አታወዳድር! ሕይወትህን ከሌሎች ሕይወት ጋር አታወዳድር፤ መንገዳቸው ምን እንደሚመስል የምታውቀው ነገር የለህምና! #ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ የተወሰደ                      Join_us; 👉 @et_books1 👉 @et_books1