قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 547
Obunachilar
+324 soatlar
-57 kun
-530 kun
Postlar arxiv
...🎀...
﴿ أَلَمْ يَعْلَمُواْ أَنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ سِرَّهُمْ وَنَجْوَاهُمْ وَأَنَّ اللَّهَ عَلاَّمُ الْغُيُوبِ ﴾
http://t.me/https_Aselefye
ይህ ዘመን የአሏህን ገመድ የያዘ
ሁሌም በእምነቱ የፀና
ልቡንም በአሏህ ላይ ያንጠለጠለ እንጂ ሌላው ሚድንበት ዘመን አይደለም…
እምነትህን በአሏህ ላይ ልብህን ወደ አሏህ አስጠጋ በዱንያም በአኺራም እርጋታ ታገኛለህ።
~🌸
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔖እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም።
ولبستَ في يُسراكَ أغلى ساعةٍ
والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ!
ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል
ነገር ግን...!
ጊዜ አንተ ዘንድ በጣም ርካሽ ነገር ሆኗል።
=
۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ الْحَقِّ وَلَا يَكُونُوا كَالَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلُ فَطَالَ عَلَيْهِمُ الْأَمَدُ فَقَسَتْ قُلُوبُهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ
ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ (ጊዜው) አልቀረበምን? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው፡፡
~
+1
🎀...ነጥቄ ባልሄድም....🎀
ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም
ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀላቀልም
ጥልቅ ዕውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም
ግን በአቂዳ መንሀጄ አልደራደርም
ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም
http://t.me/https_Aselefye
እንዴኛ ወንጀል ቢሆን እዚች ምድር ለ1ደቂቃም አንቆይም ነበር
የእኛ ወንጀል ከሰማይ እሳት እና ጠጠር ድንጋይ ያዘንባል እንኳን መሬት ማንቀጥቀጥ እና!!
አሏህ በጣም አዛኝ ጌታ ስለሆነ በእዝነቱ ይዞናል
ወንጀል እየሰራን ያበላናል ያጠጣናል!!
ባሪያወቼ ቢመለሱ ተውበት ቢያደርጉ ብሎ
መሬት መንቀጥቀጥየተለያዩ ክስተቶችን ያሳየናል!!
ይህ ክስተት ለአማኞች ማንቂያ ደወል ነው። ከዘነጋንበት፣ ከምንሰራው ወንጀል እንድንነቃ!! ተውበት እንድናደርግ ወደ አላህ እንድንመለስ ነው።
የእኛ ልብ ግን ድርቀቷ እንደቀጠለ ነው ።
የሚከሰቱት ነገሮች ሁሉ በእኛ ወንጀል ነው የመሬት መንሸራተት ቢከሰት
በእኛ ወንጀል የሂጃብ መንሸራተት ሲበዛ ስንራቆት ነው!!
ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ (ሱረቱ አል-ሩም - 41) የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡የመሬት መንቀጥቀጥ ቢከሰት እኛ በምንሰራው ወንጀል ነው አላህ ቃሉን አያፈርስም በደንብ ነግሮናል إِنَّ اللَّهَ لَا يُخْلِفُ الْمِيعَادَ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 9) ምንጊዜም አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና፡፡» =
እህህ..... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ.. የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ....!?
https://t.me/https_Aselefya
ትናፍቀኛለህ
ትናፍቀኝ አለህ ብየ ካልኩህ በላይ ብዙ ናፍቆት አለ ካፍቃሪው ልቤ ላይ ጀንበር አዘቅዝቃ ነገን ስትጣራ
ትዝ አለኝ እኔ ልቤ ካንተ ጋራ ጨረቃም በከዋክብት ተከባ ባያትም ባስደማሚ ውበቷ ፍጥረት ቢያደምቃትም አንተ ስትናፍቀኝ አላስታውሳትም
ጀምበር ምሺት ሲሆን ቀኑ ፍጥረት ከማደርያ ለመግባት ሲያቀኑ
እኔ አንተን ፍለጋ ጉዞ እጀምራለሁ
ባገኝህ እያልኩኝ
ዛሬም አስባለሁ
ከኮከብ ጨረቃ ስጦታ ልስጥህ
እንዳትቀር ብየ ይሄንን ፃፍኩልህ እስከምንገናኝ እስከዛውም ፍቅሬ ሰላሙን ያብዛልህ...
ብየ እላለሁ....💧
~
ብዙ ህመሞች ያቆስሉሻል ቁስልሽ እስኪድን ሰወች ያዝኑልሻል ጠባሳሽን ግን.....?
ልብስሺ ሸፍኖታል
አንቺ ብቻ ነሽ የምታይው:-
http://t.me/https_Aselefye
ሰላም....ለእነዚያ ቁስላቸው በጠነከረ ቁጥር ..ፀንተው ቀጥ ለሚሉ:-
http://t.me/https_Aselefye
~🎀
+1
.🍂
{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِی عَنِّی فَإِنِّی قَرِیبٌۖ أُجِیبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ }
🍂
