uz
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Kanalga Telegram’da o‘tish

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Ko'proq ko'rsatish
4 898
Obunachilar
-424 soatlar
-237 kunlar
-2630 kunlar
Postlar arxiv
#USA #IRN 📌Iran's New Leader is more open pursuing a Nuclear Weapon @EthCryptopia
#USA #IRN 📌Iran's New Leader is more open pursuing a Nuclear Weapon @EthCryptopia

📌This was Last Year

📌ተጨማሪ አሁንም ቢሆን Regulated ሆኖ ህግ ወጥቶ ምናምን አይደለም ከዚ በፊትም የዛሬ አመት አካባቢ ያልኩት ነገር አለ እስካሁንም ድረስ ምንም አይነት ህግ አልወጣለትም ገና እንቅስቃሴ ላይ ነው ያለው እንዴት በምን መልኩ አድርገው ሊቆጣጠሩት እንደሚችሉ ሃሳቡም ያላቸውም አይመስለኝም እንደ ማስጠንቀቅያ እዩት ድሮም ቢሆን P2P ሳይኖርም ሳይዘጋም በፊት በዚ መንገድ ንብረት ያፈሩ ሰዎች ህጋዊ አደላቹም ተብለው ብዙ ሰው ንብረት ተወስዶበታል የሚባል አይቼ አላውቅም ነገር ግን ደሞ የ ባንክ አካውንት ምናምን አግደው ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት መጉላላት ያመጣሉ። ይሄ Notice አሁን ሞር የወጣው ከ Cryptocurrency ጋር አያይዘውትም አይመስለኝም አሁን አብዛኛው ሰው FreeLancer ነው ከዛ በተጨማሪ ደግሞ Tiktok ላይ የሚደረጉ ነገሮች ትኩረታችን ስቦት ይመስለኛል። @EthCryptopia

ተጀምሯል😂
ተጀምሯል😂

Dropping a detailed video tomorrow, stay tuned! 👍... @EthCryptopia
Dropping a detailed video tomorrow, stay tuned! 👍... @EthCryptopia

✌🏽ከ እሁድ ጀምሮ ነጻ 1.5GB Data EthioTele እሰጣለው ብሏል እንግዲ Data ተጠቃሚዎች ፈጣሪ ይሁናቹ ለ 2 ቀን Network የሚባል እንደማይኖር ከ አሁኑ ለማሳወቅ እንወዳለን 😁 @EthCryptopia

📋Cryptocurrency News 📌Bitmex Exchange ከ 11 አመት ቆይታ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ስራ ሊያቆም መሆኑ ዛሬ እስታውቋል። Sep 23 2026 ድረስ ብቻ ነው ስራ ላይ የምቆየው።
📋Cryptocurrency News 📌Bitmex Exchange ከ 11 አመት ቆይታ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ስራ ሊያቆም መሆኑ ዛሬ እስታውቋል። Sep 23 2026 ድረስ ብቻ ነው ስራ ላይ የምቆየው።

📌Grass Update Got o wallet section Create Built in wallet and wait for claim.they will open soon
📌Grass Update Got o wallet section Create Built in wallet and wait for claim.they will open soon

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran warns it will bomb energy infrastructure in the Middle East if the US attacks critical Iranian infrastructure. @futures

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸🇻🇪 US has collected over $13,000,000,000 from Venezuelan oil sales this year. @WatcherGuru

Donald J. Trump on Truth 📌Iran Straight of Hormuz አካባቢ ለምታደርገው ጥቃት አጸፋውን የሃይል ምንጮችን ወይንም ትላልቅ ድልድዮችን እናጠቃለን እያለ ንው ይሄ እብድ ሰው
Donald J. Trump on Truth 📌Iran Straight of Hormuz አካባቢ ለምታደርገው ጥቃት አጸፋውን የሃይል ምንጮችን ወይንም ትላልቅ ድልድዮችን እናጠቃለን እያለ ንው ይሄ እብድ ሰው

💲USD Exchange Rate 📌ዛሬ የ አንድ የ አሜሪካን ዶላር ከ 162 እስከ 165 ብር ባንኮች እየሸጡ ይገኛሉ።ከዛሬ ሳምንት በፊት ከፍተኛ የ ዶላር ፍላጎት ያላቸው ባንኮች ከመሸጫ ዋጋቸው በ
💲USD Exchange Rate 📌ዛሬ የ አንድ የ አሜሪካን ዶላር ከ 162 እስከ 165 ብር ባንኮች እየሸጡ ይገኛሉ።ከዛሬ ሳምንት በፊት ከፍተኛ የ ዶላር ፍላጎት ያላቸው ባንኮች ከመሸጫ ዋጋቸው በላይ በሆነ ዋጋ እየገዙ ነበር በዚ ሳምንት ተመልሷል። ይመስለኛል ከፍተኛ የ ዶላር እጥረት ያለ ይመስለኛል ለዛ ከሁሉም ባንኮች ከፍ ባለ ብር ገዝተው እያስቀመጡ ነበር አባይ እና ሌላ የማላስታውሰው ባንክ 162 ብር እየሸጥ በ 165 እና 164 ብር እየገዙ ነበር አሁን ያከማቹትን ለመሸጥ ይመስላል ከፍ ያለ የመሸጫ ሬት ያላቸው።NBE ከዚ በፊት ያወጣውን ጨረታ በ 159 ብር ነበር ተጫራች ባንኮች የወሰዱት።

🚀 Looking for a long-term project with a 5–7 year vision? 🚀 Coming Soon... The Next Big Opportunity Is Almost Here! Stay Connected. Stay Updated. Don't Miss It. 👀 Don't rush your decision. 📚 Join the official Aegisx Telegram community, stay for 15 days, follow the updates, learn about the ecosystem, and then decide for yourself. 📢 Official Telegram Community: https://t.me/+fCSz5w60yd8yYmVl 🌍 Stay informed. Learn first. Decide with confidence.

#አድስ 🙌 @EthCryptopia

🎈Trading VS Any other Skills 📌Trading ላይ ብዙ ሰው በቀላሉ ገንዘብ የሚያጣው ለመጀመርም ለማቆምም ቀላል ነገር ስለሆነ ነው። አንድ ሰው ስልክ ወይንም ላፕቶፕ እና የተወሰነ ፈንድ ካለው ቀጥታ ብሩን ኢንቨስት ለማድረግ ይገባል ልክ ኢንቨስት ያደረገው ብር መቀነስ ሲጀመር ነው ችግር ውስጥ እንዳለ የሚሰማው እንጂ መጀመርያ ላይ ገና ያለ ምንንም እውቀት ሲገባ ወደዚ አለም ምንም አይነት ስሜት አይሰማውም እንደውም የበለጠ ግሪዲ ሆኖ ነው የሚጀመር በዛ መካከል ነው 95% የሚሆኑ ከሳሪ ትሬደር የሚፈጠረው። ይገባኛል ይሄ ነገር ያለንን ነገር ከማሳደግ አንጻር ስለምንጓጓ ነው ወደዚ ነገር ያለ ምንም እውቀት ዘው ብለን የምምገባው ግን የምናጣው ነገር ይበልጣል።እስኪ Trading ከ ሌላ ስኪል ወይንም ስራዎች ጋር አነጻጽረን እናውራ....... 1. Trading — Trading ገና እንደጀመራቹት ምኑንም አታውቁትም ገና ከመጀመርያው ምን ትሬድ ማድረግ እንደምትፈልጉም አታውቁም ወይ ደግሞ የሆነ ሰው ሲነግድ የምታዩትን ነገር ወደዛ ትገባላቹ ግን ከዛ የሚታያቹ እሱ ብቻ ይሆናል ወጣ ብላቹ Detail እንደታዩት አያደርጋቹም። በመቀጠል የሆነ አንድ ፕላትፎርም ይኖራል እሱ ውስጥ ትገባላቹ የምትፈልጉትን ነገር ትክፈታላቹ ገንዘባቹን ታስገባላቹ ከ እሱ ቀጥሎ ቻርት ነው የምትከፍቱት ግን ምኑም አይገባም አንዴ ወደላይ አንዴ ወደታች ሲል ብቻ ታያላቹ ግራ ይገባቿል ግን ውስታቹ በጣም ግሪዲ ሆኗል ስለዚ እየወረደ ሲሄድ ወይ ትከተሉታላቹ ካልሆነ ደግሞ አይ በጣም ወርዷል ቆይ ከዚ ጋር ብገዛው ወደላይ ነው የሚሄደው የሚል ውስጣቹ ብልጭ ይልና ትገዛላቹ እድለኛ ከሆናቹ ይሳካላቿል ካልሆነ በመጀመርያ ቀን ያስገባቹትን ብር ጨርሳቹ ትወጣላቹ። ምኑንም አታውቁትም ከየት መጀመር ወዴት መሄድ እንዳለባቹ አታውቁትም ዝም ብሎ ውስጣቹ ወደመራቹ ትሄዳላቹ ከዛ ግን ድንገት ብራቹ ማለቁን ስታውቁ ምንም ማድረግ ማሰብ ያቅታቿል።ከዛ ወይ ብራቹ አልቋል ካልሆነ ተጨማሪ ብር አስገብታቹ ያጣቹትን ለማግኘት ትሞክራላቹ ሌላ ኪሳራ! 2. Construction — የ Construction ሙያ የላቹም ከዛ ቀን በፊት ሰዎች ሲሰሩ ከ ሩቅ ከማየት ውጪ ቀርቦ ምን ምን እንደሚደረግ እንኳን አታውቁም ነገር ግን የሆነ አንድ ቀን ተነስታቹ ለመስራት ወሰናቹ አጋዥ የላቹም እናንተ ናቹ ሁሉንም የምታደርጉት። መጀመርያ ምን ምን ማቴሪያል እንደሚያስፈልጋቹ እንኳን አታውቁም እሱን እንደምንም አሟላቹ እነል ከዛ ወደስራው ገባቹ ከዛ በኋላ ግን የምታደርጉት ነገር ግራ ነው የሚገባቹ ምንም አይነት ልምድም ሆነ እውቀት ስለሌላቹ አንዱን ታነሳላቹ ትጥላላቹ ሌላውን ታነሳላቹ አሁንም እሱንም ትጥላላቹ ከዛ በኋላ የሆነ እርምጃ መውሰድ እንዳለባቹ ይሰማቹ እና ድንገት ውስታቹ መጀመርያ የተወሰነ መቆፈር አለብኝ ትላላቹ ከዛ ግን ልምን ምን ያህል እንደምትቆፍሩም አታውቁም የተሰጣቹ ፕላን እንኳን ምን እንደሆነ አልተረዳቹትም ብላቹ ብላቹ መጨረሻ ላይ ይደክማቿል ታቆማላቹ። 📌Trading ላይ የሰዎችን ሲግናል ትወስዳላቹ ትንሽ ግዜ ትርፋማ ትሆናላቹ Construction ላይም የሰዎችን ሃሳብ ወስዳቹ ተግባራዊ ለማድረግ ትሞክራላቹ ግን መጨረሻው አያምርም ምክንያቱም የሆነ ሰው የሚነግራቹን ብቻ እየተከተላቹ ነው እየሰራቹ ያላቹት ልክ ሁኑ አትሁኑ አታውቁትም። በ Signal Trade ስትገቡም እንደዛ ነው ሰውየው እዚ ግዙ እዚ ሽጡ ይላል ለምን እንደሚል አታውቁትም መከተል ብቻ ይሆናል።ግንባታ ላይም ይሄንን አድርግ ውሃ ልክ ያዝ መሰረት ቆፍር ግንባታ ጀምር ሲሚንቶ አሸዋ ስፈር ምናምን ሲልህ የሆነ ሰው ያለህን ታደርጋለህ ግን ልክ እንሁን አንሁን አናውቅም ውጤቱ በኋላ ነው የሚታየው እውቀት አኝዝም ሰው ብቻ እንከተላለን። ለዛ ነው ባለፈው ሲግናል ለመጠቀም አታስቡ ያልኳቹ ያሰንፋል ያደንክማል ሁሌ ሰው እንድጠብቁ ያደርጋል። ✌🏽አሪፍ ምስሌ ይመስለኛል ገና እየጀመረ ያለ ሰው ካለ ከመሃል አይጀመርም መሰረት ሳይሰራ ብሎኬት እንደማይደረደር ሁሉ ዘው ተብሎ ቻርት አይከፈትም! @EthCryptopia

⚠️ጥንቃቄ 📌USDT እየተገባያያቹ ያላቹ ሰዎች ሰሞኑን አዲስ የማጭበርበርያ ዘዴ አምጥተዋል የምሸጠው $ ያለው Trust Wallet ላይ ንው ከዛ ነው የምንልክላቹ እያሉ Trust wallet ላይ ያለ USDT ያሳያቿል እውነታው ግን እሱ Fake USDT ነው ወደ ሌላ Exchange or wallet ለመላክ ስትሞክሩ አየር ላይ የሚቀር ነው እና ከ trust wallet ንው የምንልከው ከሚላቹ ሰው ጋር ምንም አይነት ግብይት አታድርጉ ወደ እናንተ አይደርስም።Trust wallet ላይ እንዴት ገባ የሚለው ሌላ ቀን በሰፊው እመለስበታለው እዛ ላይ አሰስ ገሰሱን ብትልኩለት ስለሚቀበል እንደዛ እያደረጉ ብዙ ቦታ ለማጭበርበር እየሞከሩ እያየው ነው ለዛ ተጠንቀቁ። ሲጀመር Trust wallet ከ ስካም ፕሮጀክት ያላቸው ሰዎች የሚጠቀሙበት ዋሌት ነው አብዛኛውን ግዜ ካያቹት ወደ ሌላው Swap የማይደረግ ወይንም የማይላክ ቶከን ይሰጣቹ እና ወደዛ እንድትልኩ ብቻ ንው የሚፈቅዱላቹ ለዛ ከስልካቹ ላይ እራሱ አጥፉት የማይጠቅም ዋሌት ነው። @EthCryptopia

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran says it has struck an Amazon $AMZN datacenter in Bahrain in retaliation for a US attack on Iran's Darkhovin nuclear project. Iran also claims to have targeted a US Military base in Jordan, destroying an F-15 fighter jet and a missile defense radar system. @futures

$BTC Back to $66K
$BTC Back to $66K