Eth-cryptopia
Open in Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Show more4 892
Subscribers
-624 hours
-247 days
-2630 days
Posts Archive
4 892
📌እንደዚ አይነት ነገር ስታዩ ወድያው አትመኑ የራሳቹን ጥናት አድርጉ አሁን ሁሉም ሰው በሚባል ደረጃ ይሄንን ነገር አምኖ እየሞከረ ነው እዚ ቴሌግራም ላይ ብቻ አይደለም ሌላም ቦታ እያየሁት ሰለሆነ ነው።ይሄ ቦት የተሰራው ሙሉ በሙሉ በ AI ነው ከ ቃላቶቹ መረዳት ትችላላቹ ሌላው ደግሞ ግሊች አለው ምናምን እና ፌክ የመሆን ቻንሱ በጣም ትልቅ ነው። ሌላው ደግሞ ሰዎች ሲያወሩ ካየ ውከ ሳምንት በላይ አልፎታል ቴሌግራም ቻነላቸው ግን ከ ትላንት ወድያ የተከፈተ ነው እኔ ሳየው 3ኬ ሜምበር ብቻ ነበር የነብረው አሁን 25ኬ ደርሷል ትንሽ ቆይታቹ ታዩታላቹ ሌላ ቻነል ይከፍታሉ ይሄንን ለሚፈልጉት አላማ ያውሉት እና ወይ ደግሞ ይሸጡታል። ከዚ በፊት 2 ቦቶች ነበሩ ሜምበር ለማብዛት የዚ አይነት ሲስተም ተጠቅመው የሚገርመው በኋላ ላይ ግን ቻናሉን ወደ ስካም ቻነል ቀይረውት ብዙ ሰው ተበልቷል ይሄም አካሄዱ ወደዛ ስለሆነ ተጠንቀቁ አሁን ላይ ምንም አያደርጉም ቻነሉ የሚፈልጉት ያህል ሰው ሰገባ ግን የሚመቻቸውን ነገር ያደርጉበታል ይሄ የተለመደ ነገር።
@EthCryptopia
4 892
📋Cryptocurrency News
📌BitmartExchange ከ Bitmex ቀጥሎ ሙሉ ለሙሉ ስራ ሊያቆም መሆኑ ዛሬ እስታውቋል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ስራ ባያቆምም አዳዲስ ሰዎች መመዝገብ ወይም ፈንድ ወደዛ መላክ እና የመሳሰሉት አይነት ስራዎችን አያከናውንም። Bitmart Jan 31 2027 ድረስ ብቻ ነው ስራ ላይ የምቆየው።
📌በአንድ ሳምንት ውስጥ ስራውን ማቆሙን።ይስታወቀ ሁለተኛ የ Centralized Exchange ሆኗል።ከ Exchange ውጩ ብዙ ፕሮጀክቶችም እየተዘጉ ይገኛሉ።
@EthCryptopia
4 892
🤔ይሄ ነገር መቼ ነው የጀመረው የሚያውቅ ካለ እና ትላንት ወይ ከ ትላንት ወድያ TG Channel ስንት Member እንደነበረው የሚያስታውስ ካለ ይንገረኝ እስኪ SC ይዛቹ ከነበረም Comment Section ላይ አስቀምጡልን።
4 892
📌ተጨማሪ አሁንም ቢሆን Regulated ሆኖ ህግ ወጥቶ ምናምን አይደለም ከዚ በፊትም የዛሬ አመት አካባቢ ያልኩት ነገር አለ እስካሁንም ድረስ ምንም አይነት ህግ አልወጣለትም ገና እንቅስቃሴ ላይ ነው ያለው እንዴት በምን መልኩ አድርገው ሊቆጣጠሩት እንደሚችሉ ሃሳቡም ያላቸውም አይመስለኝም እንደ ማስጠንቀቅያ እዩት ድሮም ቢሆን P2P ሳይኖርም ሳይዘጋም በፊት በዚ መንገድ ንብረት ያፈሩ ሰዎች ህጋዊ አደላቹም ተብለው ብዙ ሰው ንብረት ተወስዶበታል የሚባል አይቼ አላውቅም ነገር ግን ደሞ የ ባንክ አካውንት ምናምን አግደው ፍርድ ቤት ለፍርድ ቤት መጉላላት ያመጣሉ። ይሄ Notice አሁን ሞር የወጣው ከ Cryptocurrency ጋር አያይዘውትም አይመስለኝም አሁን አብዛኛው ሰው FreeLancer ነው ከዛ በተጨማሪ ደግሞ Tiktok ላይ የሚደረጉ ነገሮች ትኩረታችን ስቦት ይመስለኛል።
@EthCryptopia
4 892
✌🏽ከ እሁድ ጀምሮ ነጻ 1.5GB Data EthioTele እሰጣለው ብሏል እንግዲ Data ተጠቃሚዎች ፈጣሪ ይሁናቹ ለ 2 ቀን Network የሚባል እንደማይኖር ከ አሁኑ ለማሳወቅ እንወዳለን 😁
@EthCryptopia
4 892
📋Cryptocurrency News
📌Bitmex Exchange ከ 11 አመት ቆይታ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ስራ ሊያቆም መሆኑ ዛሬ እስታውቋል። Sep 23 2026 ድረስ ብቻ ነው ስራ ላይ የምቆየው።
4 892
📌Grass Update
Got o wallet section Create Built in wallet and wait for claim.they will open soon
4 892
Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iran warns it will bomb energy infrastructure in the Middle East if the US attacks critical Iranian infrastructure.
✅@futures
4 892
Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸🇻🇪 US has collected over $13,000,000,000 from Venezuelan oil sales this year.
@WatcherGuru
4 892
Donald J. Trump on Truth
📌Iran Straight of Hormuz አካባቢ ለምታደርገው ጥቃት አጸፋውን የሃይል ምንጮችን ወይንም ትላልቅ ድልድዮችን እናጠቃለን እያለ ንው ይሄ እብድ ሰው
4 892
💲USD Exchange Rate
📌ዛሬ የ አንድ የ አሜሪካን ዶላር ከ 162 እስከ 165 ብር ባንኮች እየሸጡ ይገኛሉ።ከዛሬ ሳምንት በፊት ከፍተኛ የ ዶላር ፍላጎት ያላቸው ባንኮች ከመሸጫ ዋጋቸው በላይ በሆነ ዋጋ እየገዙ ነበር በዚ ሳምንት ተመልሷል። ይመስለኛል ከፍተኛ የ ዶላር እጥረት ያለ ይመስለኛል ለዛ ከሁሉም ባንኮች ከፍ ባለ ብር ገዝተው እያስቀመጡ ነበር አባይ እና ሌላ የማላስታውሰው ባንክ 162 ብር እየሸጥ በ 165 እና 164 ብር እየገዙ ነበር አሁን ያከማቹትን ለመሸጥ ይመስላል ከፍ ያለ የመሸጫ ሬት ያላቸው።NBE ከዚ በፊት ያወጣውን ጨረታ በ 159 ብር ነበር ተጫራች ባንኮች የወሰዱት።
4 892
🚀 Looking for a long-term project with a 5–7 year vision?
🚀 Coming Soon...
The Next Big Opportunity Is Almost Here!
Stay Connected. Stay Updated. Don't Miss It.
👀 Don't rush your decision.
📚 Join the official Aegisx Telegram community, stay for 15 days, follow the updates, learn about the ecosystem, and then decide for yourself.
📢 Official Telegram Community:
https://t.me/+fCSz5w60yd8yYmVl
🌍 Stay informed. Learn first. Decide with confidence.
